Awi InspectionandEthics commission

Awi InspectionandEthics commission Awi InspectionandEthics commission

እንጅባራ ከተማ ከከፍታም በላይ ከፍ ብላ ከብልጽናጋር እየመጠቀችነው!!!!
26/05/2026

እንጅባራ ከተማ ከከፍታም በላይ ከፍ ብላ ከብልጽናጋር እየመጠቀችነው!!!!

25/05/2026
25/05/2026

"ከቀጣዩ ዓመት ጀምሮ ከውጭ የምናስገባውን የሴራሚክ ምርት እናስቀራለን" - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

Ethiopian Broadcasting Corporation

25/05/2026

ያለ ባህር በር የኢትዮጵያ ትንሳኤ አይታሰብም፤ የባህር በርን ደግሞ ማምጣት የሚችሉት ዐቢይ አሕመድ ብቻ ናቸው!

​ኢትዮጵያ የወደብ ባለቤት እንድትሆን ከፈለጉ፣​ ሀገራችን በጎረቤቶቿ ላይ ያላት ጥገኝነት እንዲያበቃ ከፈለጉ፣​ታሪካዊና ጂኦግራፊያዊ መብታችን እንዲከበር ከፈለጉ፣​ምርጫዎ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ብልጽግና ፓርቲ ሊሆን ይገባል! የኢትዮጵያን የባህር በር ህልም እውን ለማድረግ ለጀግናውና ደፋሩ መሪያችን ድምጽዎን ይስጡ!

25/05/2026

የትችት ማዕበልን ያሸነፈው የአርሰናል ድል እና የደጋፊዎች ጽናት የፖለቲከኞችን ቀልብ ሳበ

​ I የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል በዘንድሮው የውድድር ዓመት ያስመዘገበው ታሪካዊ ስኬት እና የደጋፊዎቹ ያልተቋረጠ ታማኝነት በከፍተኛ የመንግሥት ባለሥልጣናት ዘንድ እውቅና እና ሙገሳ እየተቸረው ይገኛል። የኢፌድሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ተመስገን ጥሩነህ ለክለቡ ደጋፊዎች ባስተላለፉት የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት፣ የቡድኑ ጉዞ እንቅፋቶችን አሸንፎ ሕልምን እውን ማድረግ እንደሚቻል ያሳየ ትልቅ ማስተማሪያ መሆኑን ገልጸዋል።

​የምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ መልዕክት በተለይ ደጋፊዎች ላሳዩት ጽናት ትልቅ ቦታ የሰጠ ሲሆን፣ የደጋፊዎቹ ሳይዋዥቁ መቆም ላመኑበት ዓላማ በታማኝነት የመቆም ተምሳሌት መሆኑን አመልክቷል። የጥረት መንገድ በሕመም የተሞላ ቢሆንም በመጨረሻ ግን ጣፋጭ ድል እንደሚገኝበት የጠቀሱት አቶ ተመስገን፣ የክለቡ ስኬት ትችትና እንቅፋቶች ዓላማን ከማሳካት ሊያግዱ እንደማይችሉ በተግባር ያሳየ መሆኑን አስገንዝበዋል።

ወ/ሮ ሳቤላ ፈቃዴ የመልካምነት ጥግ ትህትናዋ ሞልቶ የፈሰሰ ደግና ጀግና መሪናት ከሁሉም በላይ ታማኝና የአላማ ጽናቷ እጅግ ወደር የማይገኝላት የመሪ ተምሳሌት እንቁ ጓዳችናት።ከታች ጀምራ ህዝ...
24/05/2026

ወ/ሮ ሳቤላ ፈቃዴ የመልካምነት ጥግ ትህትናዋ ሞልቶ የፈሰሰ ደግና ጀግና መሪናት ከሁሉም በላይ ታማኝና የአላማ ጽናቷ እጅግ ወደር የማይገኝላት የመሪ ተምሳሌት እንቁ
ጓዳችናት።
ከታች ጀምራ ህዝቧን በቅንነት ያገለገለች በተግባር ተፈትና በተልኮ በቅታ እዚህ የደረሠች ሰርታ የምታሠራ ድልና ውጤትን ደጋግማ የተጎናጸፈች ሌሎች ተስፋ በቁረጡ ጊዜ ማድረግ እንችላለን፣ውጤት ማስመዝገብ እንችላለን፣ወጀቡም ማእበሉም በአላማችን ጸንተን ከቆምን ጸጥ ማድረግ እንችላለን የሚል የጸና እምነትያላት፣ያንም የከበረ ሃሣብ ከእራሷ አልፋ ለሌሎች እህት ወንድሞቿ በጥበብ የምታጋባ እንደቀስተደመና ከሩቅ የምታንጸባርቅ ጀግና መሪናት።
ደጋግማ ደጋግማ እንዲሁም ሠልሣ ክልሉን በፌደራል ደረጃ ከፍ ያለ ስም እንዲኖረው ያደረገች የውጤት ሪባንየቆረጠች፣የመልካምነገሮችሁሉ ተምሣሌት የሆነች የድልኮከብ የጫነች ጀግናችን ናት።
ከሁሉም በላይ የፓርቲው አላማና ግቦች መርሄዎች ህጎች ያላዳች መሸራረፍ ይጠበቁ ዘንድ አባላትና አመራሩ የሚተማመኑበት ተቋም ገንብታ ያሣየች ብልህ መሪናት።
ለዚች ጀግና ክብር ይገባታል!!!!

Address

Injibara

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Awi InspectionandEthics commission posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share