16/10/2020
የአዊ ብሔ/አስ/ከተማ ልማት ቤቶችና ኮንስትራክሽን መምሪያ የ2012 አፈፃፀም ግምገማ ውድድር መሠረት
- ከከተማ አስተዳደሮች
-1ኛ ዳንግላ
- ከመሪ ማዘጋጃ ቤቶች
- 1ኛ አ/ቅዳም
- 2ኛ ፈንድቃ
- 3ኛ ቲሊሊ
- ከንዑስ ማዘጋጃ ቤቶች
- 1ኛ ቅዳማጃ
- 2ኛ ጥሪጊ
- 3ኛ ጫራ ከተሞች ዕውቅና በመስጠት አጠናቋል።