Yenew adamu

Yenew adamu none

28/01/2025
07/01/2025
03/01/2025

ሰውዬው ድግስ ነበረበትና በሬውን አረደ

ከድግሱ እንዲቋደሱለት ዘመድ አዝማድ እና ጎረቤት መጋበዝ ፈልጎ ሴት ልጁን ጠርቶ "ሄደሽ ጎረቤቶቻችንን እና ወዳጆቻችንን እየዞርሽ ጥሪያቸው: ከእኛ ጋር ይብሉ ይጠጡ" አላት

ሴት ልጁም የሰፈሩ መስቀለኛ መንገድ ላይ ወጥታ "እባካችሁን ጎረቤቶቻችን ቤታችን በእሳት ተያይዞ እየነደደ ነው: እባካችሁን መጥታችሁ በማጥፋት አግዙን" ስትል ጮኸች

የተወሰኑ ሰዎች የልጅቷን ጥሪ ሰምተው እየሮጡ ወደ አባትየው ቤት ሄዱ: ሌሎች ደግሞ ሰምተው ዝም አሉ

ድግሱ ተጀመረ: ምግብ መጠጡ ቀረበ :ሁሉም መደሰት ጀመረ

ሰውዬው ቅርብ የሚላቸው ወዳጆቹ እና ጎረቤቶቹ ጋብዟቸው ባለመምጣታቸው ቅር ብሎታል

ሴት ልጁንም ጠርቶ "እዚህ የማያቸው ሰዎች በቅርቡ ወደ ሰፈራችን የመጡ ናቸው: አንዳንዶቹን ደግሞ ከነአንካቴው አላውቃቸውም:: ጎረቤቶቻችን እና የቅርብ ወዳጆቻችን የታሉ? አልጠራሻቸውም እንዴ" ሲል ጠየቃት

ልጅቱም እንዲህ አለችው

“እዚህ የምታያቸው ሰዎች ቤታችን ውስጥ የተነሳውን እሳት ለማጥፋት እና እኛን ለመርዳት የመጡ ናቸው: ድግስ መኖሩን አያውቁም ነበር"

"ስለዚህ እነዚህ ናቸው ወዳጆቻችን እና ጎረቤቶቻችን: ከእነዚህ ጋር ነው ደስታችንን መካፈል እና ድግሳችንን መቋደስ ያለብን..❤🙏
የቀረበን ሁሉ ወዳጃችን አይደለም መልካም ቀን!!

# ልጅ በለጠ ግዛው

08/12/2024
07/05/2023

ከገባውስ በድምብ ነው የነገርከው ጌትሽ ያቆይህ

23/02/2023

የዐይን ጤና ************
የአዊ ብሄረሰብ አስተዳደር ጤና መምሪያ ነፃ የዐይን ሞራ ግርዶሽ የህክምና ዘመቻ እንደሚሰጥ አስታወቀ ።
የካቲት 16/2015 ዓ/ም( አዊ ኮሙኒኬሽን) የብሄረሰብ አስተዳደሩ ጤና መምሪያ የዐይን ሞራ ግርዶሽ ህክምና እንዲሰጥ የአማራ ክልል ጤና ቢሮን በጠየቀው መሠረት ቢሮው ከፈለገ ህይውት አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ጋር በመተባበር ከመጋቢት 11- 17/2015 ዓ/ም ድረስ በእንጅባራ ጠቅላላ ሆስፒታል በነፃ የዐይን ሞራ ግርዶሽ ቀዶ ጥገና ህክምና እንደሚሰጥ አስታውቋል ።
የዐይን ግርዶሽ ህክምና የሚሰጣቸውን/ያለባቸውን ዜጎች ቀድሞ ለመለየት 5 ወረዳዎች ተመርጠዋል ።
ስለሆነም አዘና ጤና ጣቢያ፣ ዚገም ጤና ጣቢያና ቻግኒ ጤና ጣቢያ ከየካቲት 25 -26/2015 ዓ/ም ፣ ዳንግላ ጤና ጣቢያና አዲስ ቅዳም ጤና ጣቢያ ከመጋቢት2-3/2015 ዓ/ም እና በእንጅባራ ሆስፒታል ከመጋቢት 13-14/2015 ዓ/ም ድረስ የዐይን ሞራ ግርዶሽ ህክምና ለመስጠት የቅድመ ልየታ ስራ ይሰራል ።
በ5ቱ በተመረጡ ወረዳዎች ሌሎች ወረዳችና ከተማ አስተዳደሮች ወደ ሚቀረበው ጤና ተቋም በመሄድ የዐይን ሞራ ግርዶሽ መኖር አለመኖሩን በማረጋገጥ ህክምና እንዲያገኙና ጤናቸውን እንዲጠበቁ ጤና መምሪያው ያሳስባል ።
አውኛ
አዊ ብረሰቡ ቺፅጝፂ ቲኑ ሜምሪ ኔፃስ እልዳ ጋሬድስትኹሳ ሞራው እክምኔ እይስታው አኽጞ አቕፅኾ።
አዊ ብረሰቡ ቺፅጝፂ ቲኑ ሜምሪ እልዳ ጋሬድስትኹሳ ሞራው እክምኔ እይስታታ አማኻሪ ክልሉሳ ቲኑሳ ቢሮ ካሲኹስ ዳድስ ቱኑ ቢሩ ፈለገ ኽይወት ትክላሊ ስፔሻላይዝድሊ ቴቤቤርጚስ እንጃቢሪ ትክላሊ ሆስፒታልዳ መጋቢት 11-17/2015 ምሬት አሜታሳኺስታ እልዳ ጋሬድስትኹሳ ሞራው እክምኔ እይስታውስታ አቕፃ።
እልዳ ጋሬድስትኹሳ ሞራ ዝኩንኩሳ አቖ ዋጌንጝስ አዊ ብሔረሰብ ቺፅጝፂዳ 5 ወረዳካ ሜሬትስትካ።
አዚኒ ፣ዚጋሚስታ ቻግኒ ቲኑ ታብኬዳ ይካቲት25-26/2015 ምሬት አሜታስ፣ዳንግሊስታ አዲስ አዳም ቲኑ ታብኬዳ መጋቢት 2-3/2015 ምሬት አሜታስስታ እንጃቢሪ ሆስፒታልዳ መጋቢት 13-14/2015 ምሬት አሜታሳኺስታ እልዳ ጋሬድስትኹሳ ሞራ ዝኩጞ ዋጌንጝስ ጎላልስቱንኩ ስፍርካኽ።
እልሎ ጋሬድኹ ሞራ ዝኩጞ ቤዴራማ ማሊጝስ ዋጌንስቱንኩ አንኮዋ ወረድካዳ እሊኩ ወረድካስታ ኬቴምኩ ቺፅጝፅካ ዲጋውዳጊ ዋጌንስቱንኩ ቲንኩ ኾትካዳጊ ከስጝስ እልዳ ጋሬድስትኹሳ ሞራዋ ውማይቴንካስ እስትኹስ ጌርክስ ካንትፃንታስታ ጛውሳ ቲኖ ማንዳንታ ቲኑ ሜምሪ እቔ ዲግሳ።
ዘላለም ታምርስ ቴርቱኼኽ።

15/02/2023

ይሀንን video ስታዩ ቤተክርስቲያንን የበለጠ ትወዷታላቹ 🥰☦️ ከወደዳቹዋት ደሞ ለብዙ ሰዉ እንዲዳረስ share አድርጉ 🙂🙏 #ኦርቶዶክስ #ተዋህዶ ...

07/02/2023

"በአንድ አመፀኛ ምክንያት የተርሴሷ መርከብ ተጨነቀች። የሀገራችንም የቤተ ክርስቲያናችንም ኹኔታ ይኽን ይመስላል። የችግሩ ባለቤት በዚያ ኹሉ ንውጽውጽታ መካከል ደግሞ ተኝቷል።"

ከዛሬው ድንቅ ስብከት

https://www.youtube.com/live/kap_A75ujow?feature=share

ብፁዕ አቡነ ኤርምያስ

Address

Public
Injibara
NONE

Telephone

+251918575595

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Yenew adamu posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to Yenew adamu:

Share