09/04/2020
ሆሳዕና ከተማ አስተደደር ሊች ሄጦ ቀበሌ
የኮ/ቫ/መከላከል ገቢ አሰባሰብ ሥራ እያተሰራ ይገኛል ። በገንዘብና በዓይነት ከተሰበሰበው ለምግብነት የሚውል እህልና በርካታ የንጽህና መጠበቂያ ቁሳቁሶች እየተሰበሰበ ይገኛል ።
ከምንም በላይ ወጣቶች አደረጃጀት እና ቀበሌ አስተዳዳሪዎች በቅንጅት እየሰሩ ያሉ ስራ ልበረታተ ይገባል። ስዚ የቀበሌ ነዋሪዎች ወደ ሊች አምባ ቀበሌ ጓራ እንድንል በታላቅ ትህትና እጠይቃለሁ።
ሊች አምባ ቀበሌ እናመሰግናለን በርቱ////