Lich Gogo Excellence Boarding School - ሊች ጎጎ የልህቀት አዳሪ ት/ቤት

  • Home
  • Ethiopia
  • Hossana
  • Lich Gogo Excellence Boarding School - ሊች ጎጎ የልህቀት አዳሪ ት/ቤት

Lich Gogo Excellence Boarding School  - ሊች ጎጎ የልህቀት አዳሪ ት/ቤት Since then, it has been operated by HDA.

"Lich Gogo", translated in Hadiyyisa as "A Road to Development", was established in 2012 E.C by Hadiya Development Association (HDA) in collaboration with Hadiya Zone Administration.

28/10/2025
እየጨመረ የመጣ   ስኬታማነትትምህርት ቤታችን እንዳለፉት ዓመታትም ዘንድሮም   ተሸላሚ ሆኗል።እንኳን ደስ አለን‼️በሀድያ ልማት ማህበር እየተዳደረ የሚገኘው ትምህርት ቤታችን በ2017 ዓ.ም ...
15/10/2025

እየጨመረ የመጣ ስኬታማነት

ትምህርት ቤታችን እንዳለፉት ዓመታትም ዘንድሮም ተሸላሚ ሆኗል።

እንኳን ደስ አለን‼️

በሀድያ ልማት ማህበር እየተዳደረ የሚገኘው ትምህርት ቤታችን በ2017 ዓ.ም 12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ብሔራዊ ፈተና ላይ የላቀ የተማሪዎች ውጤት በማስመዝገብ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ተሸላሚ ሆኗል።

ይህም በመሆኑ «የትምህርት ጥራት ለሁለንተናዊ ብልጽግና!» በሚል መሪ ቃል ጥቅምት 03 ቀን 2018 ዓ.ም በወራቤ ከተማ በተካሄደው ክልል-አቀፍ የትምህርት ጉባኤ ላይ ትምህርት ቤቱ ላስመዘገበው ከፍተኛ ውጤታማነት የተዘጋጀውን ሽልማት እና የዕውቅና የምስክር ወረቀት ከክልሉ ርዕሰ መስተዳደር ክቡር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር) እጅ የትምህርት ቤቱ የአካዳሚክ ጉዳዮች ዳይሬክተር የሆኑት ተቀብለዋል።

በተጨማሪም በትምህርት ቤቱ 1ኛ ውጤት ያስመዘገበው ተማሪ በክልሉ ከፍተኛ ውጤት በማስመዝገቡ ለከፍተኛ ውጤታማነቱ የተዘጋጀውን ሽልማትና የዕውቅና የምስክር ወረቀት ከክልሉ ርዕሰ መስተዳደር ክቡር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር) እጅ የሆኑት አቶ ታዴዎስ ቤይካሶ ተቀብለዋል።

ትምህርት ቤቱ የ2017 የትምህርት ዘመንን አካቶ ባለፉት እንደ ክልልም እንደ ሀገርም የላቀ ውጤት ማስመዝገቡ ይታወሳል።

ከተቀናጀን፣ ከተባበርን፣ ሁላችንም የሚጠበቅብንን ከተወጣን ይህንን ውጤታማነት ልህቀቱ እየጨመረ በሚሄድ አግባብ ማስቀጠል ይቻላል።

በድጋሚ እንኳን ደስ አለን‼️

06/10/2025
22/08/2025

በማጠቃለያ ውጤቱ ላይ የሚቀርብ #ቅሬታ ከዛሬ ጀምሮ እስክ ነሐሴ 19 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀትር በፊት ድረስ በሥራ ሰዓት በሀልማ ዋና ጽ ቤት ለዚሁ አገልግሎት ተብሎ በተዘጋጀው ጊዜያዊ ቢሮ የሚስተናገድ መሆኑን በታላቅ አክብሮትና ትህትና እናስታውቃለን‼️

Address

Hossana/Leira/Wolkite
Hossana

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Lich Gogo Excellence Boarding School - ሊች ጎጎ የልህቀት አዳሪ ት/ቤት posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to Lich Gogo Excellence Boarding School - ሊች ጎጎ የልህቀት አዳሪ ት/ቤት:

Share

Category