Hadiya Zone Departement of Agriculture

Hadiya Zone Departement of Agriculture HZDAGRI

በሀዲያ ዞን በሻሾጎ ወረዳ የአድስ ኢንሼቲቭ አካል የሆነው የአናናስ ችግኝ በደደና በሻምሳ ጊምቢቹ በአርሶ አደሮች ጓሮ የተተከለበት ሁኔታ ምልካታ ተካሄደ።ግንቦት 22/09/5018/ ዓ ምበሀዲ...
30/05/2026

በሀዲያ ዞን በሻሾጎ ወረዳ የአድስ ኢንሼቲቭ አካል የሆነው የአናናስ ችግኝ በደደና በሻምሳ ጊምቢቹ በአርሶ አደሮች ጓሮ የተተከለበት ሁኔታ ምልካታ ተካሄደ።

ግንቦት 22/09/5018/ ዓ ም

በሀዲያ ዞን በሻሾጎ ወረዳ የአድስ ኢንሼቲቭ አካል የሆነው የአናናስ ችግኝ በደደና በሻምሰ ጊምቢቹ ቀበሌ በአርሶ አደሮች ጓሮ የተተከለበት ሁኔታ ምልካታ ተካሄዷል።

አድስ ኢንሼቲቭ አካል የሆነው የአናናስ ችግኝ በተሰረጨበቸው ቀበሌያት አሮሶ አደሮች በተገቢ ቦታ መትከለቸው ጉብኝት የተደረገ ሲሆን ቀጣይ ምርትና ምርታማነት ሂደቱ ውጤታማ እንድሆን የእንክብካቤ ስራ በትኩረት እንድሰሩ ግንዛቤ ተሰጥቷል።

በዕለቱም የቅድመ በልግ አዝመራ የ 30-40-30 የሙዝ ተክልና የተለያዩ የቅማማ ቅመም ተክሎች ያለበት ሁኔታ ጉብኝት ተደርጓል።

25/05/2026
25/05/2026
የአፈርና ወሃ ጥበቃ ሥራዎችን ስነ ህይወታዊ ሥራዎችን በመሥራት እና ዘለቄታዊነትን በማስጠበቅ ለምርትና ምርታማነት ዕድገት ወሳኝ ሚና እንዳለው ተመለከተ።በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በሀዲያ ዞን...
23/05/2026

የአፈርና ወሃ ጥበቃ ሥራዎችን ስነ ህይወታዊ ሥራዎችን በመሥራት እና ዘለቄታዊነትን በማስጠበቅ ለምርትና ምርታማነት ዕድገት ወሳኝ ሚና እንዳለው ተመለከተ።

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በሀዲያ ዞን ምዕራብ ሶሮ ወረዳ የአፈርና ወሃ ጥበቃ ሥራዎችን በስነ ህይወታዊ በማስደገፍ ምርታና ምርታማነት በመጨመር ተጠቃሚ መሆናቸውን የባዳ ጨቀማ ቀበሌ በልምድ ልውውጥ ላይ የተሳታፊ አርሶ አደረች ተነገሩ።

ቀን 15/09/2018 ዓ.ም
ሆሳዕና፣

18/05/2026
16/05/2026
እንሰትን ከመጥፋት ወደ ማስፋት የተጀመረው የህዝብ ንቅናቄ ተግባር ተጠናክሮ ቀጥሏል።በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በሀዲያ ዞን ግብርና መምሪያ ከአረካ ግብርና ምርምር ማዕከል ከ12000 በላይ የ...
15/05/2026

እንሰትን ከመጥፋት ወደ ማስፋት የተጀመረው የህዝብ ንቅናቄ ተግባር ተጠናክሮ ቀጥሏል።

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በሀዲያ ዞን ግብርና መምሪያ ከአረካ ግብርና ምርምር ማዕከል ከ12000 በላይ የእንሰት ችግኞችን በመቅረብ ለወረዳዎች ተደራሽ እያደረገ ይገኛል ።

ይህም በአዲሰ እይታ በአዲስ ዕሳቤ የተጀመረውን 40:40:20 የእንሰት ኢኒሼቲቭ ለማሳከት የጎላ ሚና አለው።

ግንቦት 7/2019 ዓ.ም (ሀዲያ ዞን ግብርና )
ሆሳዕና፣

‎በሀዲያ ዞን ሻሾጎ ወረዳ በበቻ ጎላ ቀበሌ  በኩታ ገጠም እየለማ የሚገኝ የበቆሎ ማሣ በምስል በከፊል ፦‎‎ሆሳዕና፣ 04/09/2018 (ሀዲያ ዞን ግብርና መምሪያ)
12/05/2026

‎በሀዲያ ዞን ሻሾጎ ወረዳ በበቻ ጎላ ቀበሌ በኩታ ገጠም እየለማ የሚገኝ የበቆሎ ማሣ በምስል በከፊል ፦

‎ሆሳዕና፣ 04/09/2018 (ሀዲያ ዞን ግብርና መምሪያ)

ከተረጅነት ወደ ምርታማነት የሚደረገው የብልፅግና ጉዞ ስኬት ፤በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በሀዲያ ዞን ስራሮ ባደዋቾ ወረደ የበቆሎ ክላስተር ምስል በከፊል !!ግንቦት 01/2019 ዓ.ም (ሀዲያ...
09/05/2026

ከተረጅነት ወደ ምርታማነት የሚደረገው የብልፅግና ጉዞ ስኬት ፤

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በሀዲያ ዞን ስራሮ ባደዋቾ ወረደ የበቆሎ ክላስተር ምስል በከፊል !!

ግንቦት 01/2019 ዓ.ም (ሀዲያ ዞን ግብርና)
ሆሳዕና፣

የሻሾጎ ወረዳ አስተባባሪ አካለት ፣አመራሮች፣የዞንና የክልል እንግዶች ከቡና ጠጡ ፕሮግራም መልስ በደደ ቀበሌ በሞዴል አርሶ አደሮች ማሳ በመገኘት  የቦሎቄ ክላስተር ምልከታ አካሄዱ ሚያዝያ 2...
07/05/2026

የሻሾጎ ወረዳ አስተባባሪ አካለት ፣አመራሮች፣የዞንና የክልል እንግዶች ከቡና ጠጡ ፕሮግራም መልስ በደደ ቀበሌ በሞዴል አርሶ አደሮች ማሳ በመገኘት የቦሎቄ ክላስተር ምልከታ አካሄዱ

ሚያዝያ 29/8/2018/ዓም(የሀዲያ ዞን ግብርና መምሪያ )

የሻሾጎ ወረዳ አስተባባሪ አካለት ፣አመራሮች፣ከዞንና ከክልል የመጡ እንግዶች ከቡና ጠጡ ፕሮግራም መልስ በደደ ቀበሌ በሞዴል አርሶ አደሮች ማሳ በመገኘት የቦሎቄ ክላስተር ምልከታ አካሄደዋል።

አርሶ አደሮች ተግባሩ ከተረጂነት ወደ ምርታማነት ለመሸጋገርና የምግብ ሉአላዊነትን በመረጋጋጥ ላይ ያተኮረ እንደሆነ ተናግረዋል።

በጊዜ ማረስ፣ ግብአትን አሟልቶ መጠቀምና ወቅቱን የጠበቀ እንክብካቤ ምርትና ምርታማነትን ለማሳደግ እንደስቻላቸው ገልጸዋል።

Address

Hosanna

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Hadiya Zone Departement of Agriculture posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to Hadiya Zone Departement of Agriculture:

Share