Ombudsman, Hawassa Branch, Ethiopia

Ombudsman, Hawassa Branch, Ethiopia It is Ethiopian Institution of the Ombudsman Hawassa branch office page.

24/09/2025
የኢትዮጵያ ሕዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋም መቐለ ቅርንጫፍ የስራ ባልደረባችን የሆኑት አቶ ወረደብርሃን አርኣያ  ህልፈት ምክንያት  የተሰማንን ጥልቅ ሀዘን እየገለጽን ለቤተሰቦቹና ወዳጆቻቸው መጽናና...
13/06/2025

የኢትዮጵያ ሕዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋም መቐለ ቅርንጫፍ የስራ ባልደረባችን የሆኑት አቶ ወረደብርሃን አርኣያ ህልፈት ምክንያት የተሰማንን ጥልቅ ሀዘን እየገለጽን ለቤተሰቦቹና ወዳጆቻቸው መጽናናትን እንመኛለን፡፡
የኢትዮጵያ ሕዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋም ሀዋሳ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት

19/10/2022

በኢትዮጵያ ህዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋም ባህር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የመረጃ ነጻነት ህግ ትግበራ የክትትልና ግምገማ ባለሙያ ከሆኑት አቶ ሞላ በላይ ጋርበመረጃ ነጻነት ህግ ምንነት፣አተገባበ...

በኢትዮጵያ ሕዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋም አስተባባሪነትና በዓለም ባንክ ድጋፍ ለሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ከክልል እስከ ወረዳ ከሚገኙ የቅሬታ ሰሚ አካላት በቅሬታ አፈታት ሥርዓት ዙሪያ ሥልጠ...
19/10/2022

በኢትዮጵያ ሕዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋም አስተባባሪነትና በዓለም ባንክ ድጋፍ ለሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ከክልል እስከ ወረዳ ከሚገኙ የቅሬታ ሰሚ አካላት በቅሬታ አፈታት ሥርዓት ዙሪያ ሥልጠና ተሰጥቷል፡፡
በዚሁ መርሃ ግብር መክፈቻ ላይ የሕዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋም ሀዋሳ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ሳሙኤል ኩኪሳ ተቋሙ በዜጎች ላይ በመንግስት አካላት የሚደርሱ የአስተዳደር በደሎችን ለማረም ከቅሬታ ሰሚ አካላት ጋር በቀናጀት ለመስራት የአቅም ግንባታ በማድረግ መልካም የመንግስት አስተዳደር እንዲሰፍን እየሰራ ይገኛል፡፡ ዛሬ እየተካሔደ ያለው ሥልጠናም የዚሁ አካል ሲሆን በክልሉ የተጀመረው የቅሬታ ሰሚ አካላትን የማብቃት ስራ ተጠናክሮ እንዲቀጥልና ዜጎች የሚፈልጉት የመልካም አስተዳደር ጥያቄ ተገቢውን ተግባራዊ ምላሽ እንዲያገኝ የሚደረገው ጥረት ቀጣይነት እንዲኖረው ተቀናጅተን እንሰራለን ብለዋል፡፡

06/01/2022
24/12/2021

የኢትዮጵያ ሕዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋም ከሲዳማ ክልል ለተውጣጡ የመልካም አስተዳደርና አካባቢ ጉዳዮች ጽ/ቤት አመራርና ባለሙያዎች በቅሬታ አቀባበልና አፈታት ሥርዓት ላይ በዲላ ከተማ ተሰጠ፡፡

የመረጃ ነፃነት ተግዳሮቶች
28/06/2021

የመረጃ ነፃነት ተግዳሮቶች

Address

South Region
Hawassa

Telephone

+251 91 139 3203

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ombudsman, Hawassa Branch, Ethiopia posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to Ombudsman, Hawassa Branch, Ethiopia:

Share