Ashe talent profile

Ashe talent  profile anti-addiction movement

24/09/2023

አሼ ታለንቶች ነን !

ከኛ ጋር መስራት ይፈልጋሉ ?

እባክዎትን መረጃዉን ሼር በማድረግ ይተባበሩን ::

ዘመኑ ከልብ የመግባባት ነዉ !

አባል እና አጋር ለመሆን አሁኑኑ ይመዝገቡ !

አሼ ታለንት ፕሮፋይል ሚዲያና ኮሚኒኬሽን ( ashe talent profile media & communication )
አሸናፊ ግዛው መሸሻ ( አሼ ታለንት )
በሙያ ደረጃ ጋዜጠኛ : የጸረ -ሱስ አክቲቪስት እና ኢቨንት ኦርጋናይዘር ሲሆን ከ13 ዓመት በላይ ተሞክሮ ያለዉ ሚዲያና ኢቨንት ተኮር የጸረ -ሱስ ቅኝት የግል ድርጅት ነዉ ::

ድርጅታዊ 4ቱ መሠረታዊ መስፈርቶች !

1ኛ ሰዉ መሆን : በአዎንታዊ አለም አቀፋዊነት ታግዞ ቅድሚያ ለሰብዓዊነት እና ፓሽን ዋጋ መስጠት መቻል ::
2ኛ ቢያንስ የት /ት ዝግጅት ከ10ኛ ክፍል በላይ የሆነ : ከሱስ : አደንዛዥ እጾች እና አደንዛዥ አስተሳሰቦች ነጻ የሆነ እና ለመሆን የተዘጋጀ :: በተጨማሪም ጤናማ ማህበራዊ ሚዲያ አጠቃቀም እና ማህበራዊ ህይወት ያለዉ ::

3ኛ እሴት የሚጨምር ልዩ ታለንት ያለዉ በተለይ ከሚዲያና ኮሚኒኬሽን : ኪነጥበብ እና ICT : ማርኬቲንግ ፕሮሞሽን ጋር የተያያዘ እንዲሁም የስራ ፈጠራ ባህልን የሚከተል ::

4ኛ የአሼ ታለንት ድርጅት መሠረታዊ ዓላማዎች እና አሰራሮችን : ሙያዊ ስነምግባርን የሚያከብር እና የሚያስከብር ::

ከላይ የተጠቀሱ መሠረታዊ መስፈርቶችን በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ የሚመለከተው ማንኛውም ግለሰብ / ቡድን በቅድመ መግቢያ ንግግር እና ድርድር : በነጻ ፍላጎት እና ተነሳሽነት በአካል : በማህበራዊ ሚዲያ አድራሻዎች እና በስልክ እንዲሁም ሌሎች በሚቀሉት አማራጮች አባል እና አጋር በመሆን ለጋራ ተጠቃሚነት እና ዓላማ ስኬት ድርጅታዊ ስልጠና ከወሰደ በኋላ በጋራ መስራት ይችላል ::

እናመሰግናለን !

ሱስ : አደንዛዥ እጾችን እና አደንዛዥ አስተሳሰቦችን በጋራ እንከላከል ::

ኢትዮጵያችን በክብር ዛሬም ከፍ ትበል !

በቂ ችግር አለን: የመፍትሔው አካል እንሁን !

ለበለጠ መረጃ :- fb. Ashe talent profile /ashenafi gizaw

ቴሌግራም ገጻችን
የቢሮ አድራሻ
ማስተባበሪያ ቢሮ አዲስ አበባ ብሄራዊ ባንክ አጠገብ የኢትዮጵያ መምህራን ህንጻ ላይ : ሃዋሳ ሞቢል ሰፈር ካሳ ህንጻ ላይ ያገኙናል ።

0926 44 97 48/0911 03 39 92
ጋዜጠኛ : የጸረ -ሱስ አክቲቪስት እና ኢቨንት ኦርጋናይዘር አሼ ታለንት ( አሸናፊ ግዛዉ መሸሻ ከ13 ዓመት በላይ ልምድ ያለዉ )

አሼ ታለንቶች ነን !    ዛሬ ማክሰኞ   ምሽት  በfm አዲስ 97.1 ይጠብቁን  !     ዛሬ ማክሰኞ ሰኔ 7  /2014  ከምሽቱ  ከ2-3  በfm አዲስ 97.1 አሼ ታለንት ፕሮፋይልን ያ...
14/06/2022

አሼ ታለንቶች ነን !

ዛሬ ማክሰኞ ምሽት በfm አዲስ 97.1 ይጠብቁን !

ዛሬ ማክሰኞ ሰኔ 7 /2014 ከምሽቱ ከ2-3 በfm አዲስ 97.1 አሼ ታለንት ፕሮፋይልን ያድምጡ ።
የዓለም የደም ልገሳ ቀንን ምክንያት በማድረግ የመስጠት እና የመልካምነት ባህላችን ከጥበብ አንጻር ምን ይመስላል ?
ልዩ ቆይታ እናደርጋለን ።

በአንጋፋው fm አዲስ 97.1 ላይ ዘዉትር ማክሰኞ እና ሃሙስ ምሽት ከ2-3 በጥራት አሼ ታለንት ይደመጣል ።

ዘመኑ ከልብ የመግባባት ነዉ !
ሳይቅሙ መንቃት : ሳይጠጡ /ሳያቦኑ መዝናናት አሊያም ፈታ ማለት ዛሬም
በአራዳ style ይቻላል ።
አጋሮቻችን እና አድማጮቻችን እባክዎትን ይሄን መረጃ ሼር በማድረግ ይተባበሩን ።

ማስተባበሪያ ቢሮ አዲስአበባ ብሄራዊ ባንክ ፊት ለፊት የኢትዮጵያ መምህራን ህንጻ ላይ :ሃዋሳ ሞቢል ሰፈር ካሳ ህንጻ ላይ ያገኙናል ።

ለበለጠ መረጃ :- 0926449748
ጋዜጠኛ : የጸረ -ሱስ አክቲቪስት እና ኢቨንት ኦርጋናይዘር አሼ ታለንት ( አሸናፊ ግዛዉ ከ13 ዓመት በላይ ልምድ ያለዉ )

በፋሲካ ዋዜማ እና በእለቱ !    የአሼ ታለንት ልዩ የፋሲካ በዓል ዝግጅት በfm አዲስ 97.1 ይጠብቆታል ።   ሚያዚያ 15 በዋዜማው እለተ ቅዳሜ ከቀኑ 6-8 ሰዓት እና ሚያዚያ 16/201...
09/04/2022

በፋሲካ ዋዜማ እና በእለቱ !

የአሼ ታለንት ልዩ የፋሲካ በዓል ዝግጅት በfm አዲስ 97.1 ይጠብቆታል ።

ሚያዚያ 15 በዋዜማው እለተ ቅዳሜ ከቀኑ 6-8 ሰዓት እና ሚያዚያ 16/2014 እሁድ በፋሲካ እለት ከምሽቱ 12-2 ሰዓት በአንጋፋው fm አዲስ 97.1 ይጠብቆታል ::
ይታደሙት : ይዝናኑበታል !
ምርትና አገልግሎትዎን በልዩ መንገድ ያስተዋዉቁ !!
ለበለጠ መረጃ 0926449748

ጋዜጠኛ : የጸረ -ሱስ አክቲቪስት እና ኢቨንት ኦርጋናይዘር አሼ ታለንት ( አሸናፊ ግዛው ) ከ13 ዓመት በላይ ልምድ ያለው ።

ለአሼ ታለንት የሬዲዮ ዝግጅት ታማኝ አጋሮች እና አድማጮች በሙሉ ?አሁን በቀጥታ  የምንገኘው በአንጋፋው fm አዲስ 97.1 ላይ ነዉ ።      ከዚህ ቀደም ከ8 ዓመት በላይ  በከፍተኛ ሞራል...
08/03/2022

ለአሼ ታለንት የሬዲዮ ዝግጅት ታማኝ አጋሮች እና አድማጮች በሙሉ ?
አሁን በቀጥታ የምንገኘው በአንጋፋው fm አዲስ 97.1 ላይ ነዉ ።
ከዚህ ቀደም ከ8 ዓመት በላይ በከፍተኛ ሞራል እና ተደማጭነት በደቡብ fm አየር ላይ የነበረው አሼ ታለንት የሬዲዮ ዝግጅት አሁን ደግሞ በልዩ አቀራረብ እና ጠንካራ ልምዶቹ ዳግም ታንጾ በቀጥታ ስርጭት በአንጋፋው fm አዲስ 97.1 ላይ በጥራት ይደመጣል ።
አጋሮቻችን እና አድማጮቻችን እባክዎትን ይሄን ምስል ፕሮፋይል ፒክቸር እና ሼር በማድረግ ይተባበሩን ።

Address

Hawassa/adis Abeba
Hawassa
1760

Telephone

+251926449748

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ashe talent profile posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to Ashe talent profile:

Share

Category