Sidaamu D/Q/M Daddalunna Dikkote Latishshi Biiro የሲዳማ ብ/ክ/መ ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ

  • Home
  • Ethiopia
  • Hawassa
  • Sidaamu D/Q/M Daddalunna Dikkote Latishshi Biiro የሲዳማ ብ/ክ/መ ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ

Sidaamu D/Q/M Daddalunna Dikkote Latishshi Biiro የሲዳማ ብ/ክ/መ ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ ዘመናዊ የገበያ ስርዓት ለሀገራዊ ብልፅግና Yannichu Dikkote Amanyooti Gobboomu Qawaaxxora Sidama National Regional Trade and Industry Bureau..

Yanilicho Tajete Xaadooshshe Informeshiine komunikeshiine Tekinoloje Horonsine E-trade onlinete Owaante  Aaate Loossa  K...
28/05/2026

Yanilicho Tajete Xaadooshshe Informeshiine komunikeshiine Tekinoloje Horonsine E-trade onlinete Owaante Aaate Loossa Kajjinshe loonsanta xawinsi.

Hawaasa,Onkoleessa 20/2018 M.D (SDIB) Daddalunna Dikkote Latishshi Komunkeshiinete Dayreekitoreete

Sidaamu Da/Qo/Mo/Daddalunna Dikkote Latishshi Biiro Hunda Borronna Fajjo Dayirekitoreete Zoonate, Quchumatetenna Woradate Oggeeyyera Qoqqowu Deerrinni Qixxeessinoonno Hedo Cu’mishiishate Qajeelsha Uyinni.

Daddalu borro gumulshanna daddalu fajjo uyinanni yanilicho teknolojetenni irkinsanni gede assatte tajete amadooshshe isilancho ikano gedenna seerimalete harinsho hoolate oggeeyyete yannate uyinanni qajeelshi loosu jawwa wolqa ikkanota Biirote Daddal;u Borronna Fajjo Dayrekitoreetete Dayrekiteere Kalaa Abebe Laalehu Xawissino.

Daddalu yanilicho tajete xaadooshshe informeshiine komunikeshiine tekinoloje horonsine E-trade Onlinete Daddalu Borronna Fajjo Lifixa Owaante aate loossa kajjinshe loonsaanita Biirote ICT Dayrekitoreetete Dayrekiteere Kalaa Teshaale Yunkurihu Qajeelshu sanaade shiqqishi yannara xawissino.

ICT Dayrekiteere E-trade Onlinete Daddalu Borronna Fajjo owaante uyinanni Netiworekete murmuramanna safote latishu qarri noota xawise aanatan yannara illacha tunge loonsanta qumi assino.

Qajeelshu beeqqqaanoonno qaajelshu uyinoonnihu loonsaanni loossira jawa irko ikkanootta qummi assitino.

Daddalunna Dikkote Latishshi Komunkeshiinete Dayreekitoreete

የብልፅግና ፓርቲ  የምርጫ ቅስቀሳና ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ በደመቀ ሁኔታ በሲዳማ  ክልል እየተካሄደ ይገኛል።በሲዳማ ክልል የብልፅግና ፓርቲ የድጋፍ ሰልፍ በሀዋሳ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል።የተ...
26/05/2026

የብልፅግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳና ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ በደመቀ ሁኔታ በሲዳማ ክልል እየተካሄደ ይገኛል።

በሲዳማ ክልል የብልፅግና ፓርቲ የድጋፍ ሰልፍ በሀዋሳ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል።

የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ከማለዳው ጀምሮ በሀዋሳ አለም አቀፍ ስታዲየም በመትመም ቃሉን በተግባር ለተረጎመው ብልፅግና ፓርቲ ድጋፋቸውን በመግለፅ ላይ ይገኛሉ።

ድምፃችን የነገ ማንነታችን ውሳኔ ነው! በመሆኑም ምርጫችንን ለምናውቀው፣ በተግባር ለምናምነውና ሁልጊዜም ከጎናችን ለቆመው ፓርቲያችን እንሰጣለን!



!!!

26/05/2026
የብልፅግና ፓርቲ  የምርጫ ቅስቀሳና ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ በደመቀ ሁኔታ በሲዳማ  ክልል እየተካሄደ ይገኛል።በሲዳማ ክልል የብልፅግና ፓርቲ የድጋፍ ሰልፍ በሀዋሳ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል።በመ...
26/05/2026

የብልፅግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳና ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ በደመቀ ሁኔታ በሲዳማ ክልል እየተካሄደ ይገኛል።

በሲዳማ ክልል የብልፅግና ፓርቲ የድጋፍ ሰልፍ በሀዋሳ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል።በመድረኩም የክልሉ ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ አባላትና ደጋፍ አባላት የደመቀ ተሳትፎ እያደረጉ ይገኛሉ።

የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ከማለዳው ጀምሮ በሀዋሳ አለም አቀፍ ስታዲየም በመትመም ቃሉን በተግባር ለተረጎመው ብልፅግና ፓርቲ ድጋፋቸውን በመግለፅ ላይ ይገኛሉ።

ድምፃችን የነገ ማንነታችን ውሳኔ ነው! በመሆኑም ምርጫችንን ለምናውቀው፣ በተግባር ለምናምነውና ሁልጊዜም ከጎናችን ለቆመው ፓርቲያችን እንሰጣለን!

#ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር

የሲዳማ ብ/ክልላዊ መንግስት ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ አመራሮች የሀዋሳ ሀይቅ ዳሪቻ ኮሪደር ልማት ፕሮጀክትን ለመደገፍ የወር ደሞዛቸው ለገሱ። ሀዋሳ፤ ግንቦት 12/2018 የቢሮው ኮሚዩኒኬሽን...
20/05/2026

የሲዳማ ብ/ክልላዊ መንግስት ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ አመራሮች የሀዋሳ ሀይቅ ዳሪቻ ኮሪደር ልማት ፕሮጀክትን ለመደገፍ የወር ደሞዛቸው ለገሱ።

ሀዋሳ፤ ግንቦት 12/2018 የቢሮው ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት

የሀዋሳ ሀይቅ ዳር ልማት ፕሮጀክት ስራ ለበርካታ ዜጎች የስራ እድል ከሚፈጥር ባለፈ የቱሪዝም ኢንዱስትሪ አማራጭ የሚያሰፋና የማህበረሰቡ እሴት ቸሚያጎላ መሆኑን ጠቅሰው የቢሮ አመራሮች የክልሉ መንግስትና የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ከተማችንን ለማልማት የያዘውን እቅድ እውን ለማድረግ የወር ደሞዛችንን ድጋፍ እናደርጋለን ብለዋል።

ቢሮው በሀዋሳ ከተማ ላይ የተጀመረውን የልማት ስራዎችን ለመደገፍ ከደሞዝ ባሻገር በቀጣይነት አሰፈላጊውን ድጋፍ ለማድረግ ዝግጁ መሆናቸውንም አንስተዋል ።
ለተጨማር መረጃ
1,https://web.facebook.com/sidamanrstib/Sidaamu
2,https://t.me/DaddalunnaDikkoteLatishshibiiro
3,https://t.me/+9XuC9ryR5EUwNmQ0

17/05/2026
በሲዳማ ክልል ባሉት ማደያዎች የሚቀርቡ ነዳጅ የተስተካከለ አድሱ የነዳጅ ዋጋ!!!
04/05/2026

በሲዳማ ክልል ባሉት ማደያዎች የሚቀርቡ ነዳጅ የተስተካከለ አድሱ የነዳጅ ዋጋ!!!

የናፍጣ አቅርቦት ቀድሞ ወደ ነበረበት ተመለሰ******************** በኢትዮጵያ የአንድ ቀን የናፍጣ አቅርቦት ከመካከለኛው ምሥራቅ ግጭት በፊት ወደ ነበረበት 9 ሚሊዮን  ሊትር እንዲ...
29/04/2026

የናፍጣ አቅርቦት ቀድሞ ወደ ነበረበት ተመለሰ
********************

በኢትዮጵያ የአንድ ቀን የናፍጣ አቅርቦት ከመካከለኛው ምሥራቅ ግጭት በፊት ወደ ነበረበት 9 ሚሊዮን ሊትር እንዲመለስ መወሰኑን የገንዘብ ሚኒስትሩ አሕመድ ሽዴ ዛሬ በሰጡት መግለጫ አስታውቀዋል።

በመካከለኛው ምሥራቅ ግጭት ምክንያት የዓለም አቀፍ የነዳጅ ዋጋ መጨመር እና አቅርቦት ላይ መስተጓጎል መፈጠሩ ይታወቃል። ይህን ተከትሎም በኢትዮጵያ የአንድ ቀን የናፍጣ አቅርቦት ወደ 4.5 ሚሊዮን ሊትር ወርዶ ነበር።

አሁን የአንድ ቀን የናፍጣ አቅርቦት ወደ ቀደመው 9 ሚሊዮን ሊትር እንዲመለስ መወሰኑን ተከትሎ ከዛሬ ጀምሮ ከጅቡቲ ወደ አዲስ አበባ መጓጓዝ እንደሚጀመር የገለጹት የገንዘብ ሚኒስትሩ አሕመድ ሽዴ ወደ ክልሎች ደግሞ ከነገ ጀምሮ መጓጓዝ ይጀምራል ብለዋል።

እስካሁን የቤንዚን እና የአውሮፕላን ነዳጅ ሙሉ በሙሉ ቀድሞ በነበረው መጠን እየቀረበ መሆኑንም የገንዘብ ሚኒስትሩ ገልጸዋል።

በዓለም አቀፍ ደረጃ የተከሰተው የነዳጅ አቅርቦት መስተጓጎል ኢኮኖሚው ላይ የሚያደርሰውን ጫና ለመከላከል መንግሥት በልዩ ግዢ በከፍተኛ ዋጋ ነዳጅ ገዝቶ እያቀረበ መሆኑንም ሚኒስትሩ አሕመድ ሽዴ አስረድተዋል።

በዚህም ምክንያት በአሁኑ ወቅት መንግሥት በየወሩ ቀድሞ ከነበረው በተጨማሪ 20 ቢሊዮን ብር እየደጎመ ነዳጅ እያቀረበ መሆኑን ነው የገለፁት።

በጌታቸው ባልቻ

የሲዳማ ብ/ክ/መንግስት ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ የብልፅግና ህብረት "ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር" በሚል መሪ ቃል የ3ኛ ሩብ ዓመት የአባላት ኮንፈረንስ ተካሄደ ። ሚያዚያ 14/2018 ሲ...
22/04/2026

የሲዳማ ብ/ክ/መንግስት ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ የብልፅግና ህብረት "ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር" በሚል መሪ ቃል የ3ኛ ሩብ ዓመት የአባላት ኮንፈረንስ ተካሄደ ።

ሚያዚያ 14/2018 ሲዳማ ክልል ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት

በኮንፍረንሱ ላይ የተገኙት የቢሮ ኃላፊ ወ/ሮ ሰላማዊት መኩሪያ ሰባተኛው ጠቅላላ ሀገራዊ ምርጫ በሰላማዊ፣ በዴሞክራሲያዊና በፍትሃዊ መንገድ እንዲጠናቀቅ የብልፅግና ፓርቲ አባላትና አመራር አደረጃጀቶቻቸውን በማጠናከር የፓርቲውን ዓላማዎች ለህዝብ በማድረስ ረገድ የግንባር ቀደምትነት ሚናቸውን በአግባቡ መወጣት እንዲችሉና የጋራ መግባባት የተደረሰባቸውን የብልፅግና ፓርቲ ህብረት አባላት በሁሉም ኢኮኖሞሚዊና ማህበራዊ ዘርፍ አመራሩና አባሉ የበኩሉን ሚና እንዲጫወት በመግቢያ ንግግራቸው ገልፀዋል ።

‎ በእለቱም በኮንፍራንሱ ላይ የ2018 በጀት ዓመት የሶስተኛ ሩብ ዓመት የፓርቲ ሥራዎች እና የዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት ያቀረቡ የልማት ዕቅድ ዳይሬክተር ተወካይ አቶ ዳቶ ዳማሳ ሲሆኑ ባለፉት ሩብ ዓመት ጊዜ የታዩትን ጥንካሬዎች የማስቀጠልና ክፍተቶችን በማረም የፓርቲዉን ዕሳቤ ማጠናከር ከመላው የፓርቲ አባላት የሚጠበቅ እንደሆነ ተናግረዋል።

በመጨረሻም ኮንፍራንሱ ላይ የተገኙት የቢሮው አባለት ይህ ኮንፍራንስ 7ኛው ሀገራዊ ምርጫ በሚካሄድበት ወቅት በመሆኑ ወቅቱን የጠበቀ ኮንፍራስ መሆኑንና ደማቅ የአባለት ኮንፍረንስ መድረክ መሆኑን ተናግረው በዛሬውም ዕለትም በክልሉ በተለያዩ ሴክተር መስሪያ ቤቶች የሚገኙ የብልፅግና ህብረቶች የ3ኛ ሩብ ዓመት የብልፅግና ፓርቲ አባላት በየማህበራዊ ዘርፍ ቀርቦ ሰፊ ውይይት ማድረጋአው የፓሪቲው ጥንካሬና አንድነትን ጥንካሬ የሚያሳይ መሆኑን በመግለፅ ጭምር የዕለቱን የአባለት ኮንፍረንሱ አጠናቀዋል ።
ለተጨማር መረጃ
1,https://web.facebook.com/sidamanrstib/Sidaamu
2,https://t.me/DaddalunnaDikkoteLatishshibiiro
3,https://t.me/+9XuC9ryR5EUwNmQ0

Mootimmate loosaasine lallawa agadhe loosatenni gobbate gede hananfoonni rifoorme gumaame assate qansootu qeechansa fula...
09/04/2026

Mootimmate loosaasine lallawa agadhe loosatenni gobbate gede hananfoonni rifoorme gumaame assate qansootu qeechansa fula hasiissanota xawinsi.

Dotteessa 01/2018 M/D /DDLB/ Kominikeeshinete Hajo Dairekitoreete

Sidaamu Da/Qo/Mo/Daddalunna Dikkote Latishshi Biiro Moottimmate loosaasine lallawu kiiro 50/2017 aana hedo cu'mishiishate qajeelshu bare harinsi.

Barete leelle sokko sayiisinohu Sidaamu Da/Qo/Mo/Daddalunna Dikkote Latishshi Biiro LA/Sooreessinna Gashshootu handaari soreessi Kalaa Belayinehi Beyenehu Mootimmate loosaasine lallawa agadhe loosatenni gobbate gede hananfoonni rifoorme gumaame assate biironke loosaasine qeechi jawa ikkinota xawisino.

Qoleno loosaasine woyyeesinoonni lallawi iima ikkado egenno afidhe umonsa gashshate egenno ikkanno gede hende qixxeesinoonni qajeelsha ikkasi xawisino.

Aanteteno mootimma owaante woyyeessate assitanni noo rifoorme kaiminni mannu wolqa gumaame assate sa'u yannara qarra ikkitino hajubba bande soorrote mootimma yawo gumaamimmate jeefisate wolqa ikkitanno owaataano kalqate lallawa soorro assinoonnita xawisisino.

Lallawa jeefisate ogeeyete mabitenna gadacho bande anfe yannite owaante aatenna egenno kalaqannotano xawisino.

Sidaamu Da/Qo/Mo/Mannu Wolqa Latishshinna Dagittete Owaante Biiro Albiidi Ogeessi Kalaa Desaalenyi Deewiso
Mootimmate Loosaasine lallawi kiiro 50/2017 iima qajeelshu sanade ikkadu garinni shiqishanni lallawu dijitaale owaantera lallawa badde affine owaataano
Uurrinshate kaina ikkitinota egensiisino.
Bareteno lallawu tittirshunni shiqeena hasaawa assinanni he'noonni.
ለተጨማር መረጃ
1,https://web.facebook.com/sidamanrstib/Sidaamu
2,https://t.me/DaddalunnaDikkoteLatishshibiiro
3,https://t.me/+9XuC9ryR5EUwNmQ0

Address

Hawassa
Hawassa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Sidaamu D/Q/M Daddalunna Dikkote Latishshi Biiro የሲዳማ ብ/ክ/መ ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share