Mahdere Shewa ማህደረ ሸዋ

  • Home
  • Mahdere Shewa ማህደረ ሸዋ

Mahdere Shewa ማህደረ ሸዋ Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Mahdere Shewa ማህደረ ሸዋ, Public Service, bole sub city gerji yerer ber, .

 አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለፈተና ካስቀመጣቸዉ 11ሺ 939 ተማሪዎች መካከል 5ሺ 300 ተማሪዎች ማሳለፉን አስታወቀ  ::
02/10/2024



አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለፈተና ካስቀመጣቸዉ 11ሺ 939 ተማሪዎች መካከል 5ሺ 300 ተማሪዎች ማሳለፉን አስታወቀ ::

«አዲስ አበባ  አንኮበር ኩታ ገጠሙን፤ሰላሌና ተጉለት ኩታ ገጠሙን፤ሸነሸኑት አሉ ሊያዉሉት ጦሙን፡፡»ከዝነኛዋ የባህል አቀንቃኝ ማናልሞሽ ዲቦ የሙዚቃ ስንኝ የተወሰደ፡፡
30/09/2024

«አዲስ አበባ አንኮበር ኩታ ገጠሙን፤
ሰላሌና ተጉለት ኩታ ገጠሙን፤
ሸነሸኑት አሉ ሊያዉሉት ጦሙን፡፡»

ከዝነኛዋ የባህል አቀንቃኝ ማናልሞሽ ዲቦ የሙዚቃ ስንኝ የተወሰደ፡፡

ሀገሬ ቆላ ነዉ ደጋ ወይና ደጋ በዚህ ሰሞን
22/07/2024

ሀገሬ ቆላ ነዉ ደጋ ወይና ደጋ በዚህ ሰሞን

የቡልጋዉ ነብር፤የከሰም ለጥ ጊዮርጊስ የአደራ ልጅ; የሸዋ ቡሄአምባ እንቡጥ፤ጀግና ተዋጊ፤ቆራጥ ኢትዮጵያዊ፤ የጥንታዊት ኢትዪጵያ ጀግኖች አርበኞች ማህበር የመጀመሪያዉ ፕሬዘዳንት፤…የሳምንት የ...
15/07/2024

የቡልጋዉ ነብር፤የከሰም ለጥ ጊዮርጊስ የአደራ ልጅ; የሸዋ ቡሄአምባ እንቡጥ፤ጀግና ተዋጊ፤ቆራጥ ኢትዮጵያዊ፤ የጥንታዊት ኢትዪጵያ ጀግኖች አርበኞች ማህበር የመጀመሪያዉ ፕሬዘዳንት፤…የሳምንት የአንድ አለሽ የሬዲዮ ዝግጅት «የይጫን ፈረሳቸዉ» እልፍኝ እንግዳ ናቸዉ፡፡ ለመሆኑ ማን ናቸዉ? ይገምቱ፤በቀጥታ ስርጭት ሃሳብ አስተያየትዎን እናስተናግዳለን፡፡

አንድ አለሽ የሬዲዮ ዝግጅት ክፍል

ምስል፡ ለጥ ጊዮርጊስ ቤ/ክርስቲያን ከሰም ቡልጋ

ሰኔና ቅዳሜመልካሙን ሁሉ የምንሰማበት ወር ይሁንልን፡፡
08/06/2024

ሰኔና ቅዳሜ
መልካሙን ሁሉ የምንሰማበት ወር ይሁንልን፡፡

20/04/2024

የባህሩ ሀይላት ከተራራ ኮረብታዉ ከዋሉ
መጠርጠር ነዉ ከጀርባቸዉ ምን እንዳሉ፡፡
ከተራራዉ እንደወጡ የነገሩን እነሱ ናቸዉ
እስከመቼ ይቆያሉ ምን ይሆን ጉዳያቸዉ?

13/03/2024

Check out አስሜ_Asme's video.

….ትኩስ አራስ ክርስትና አስነስታ ስትመለስ ሰዉነቷ በድሮን ሀሩር ተበጣጥሶ በወጉ እንኳን አስከሩኗ ሳይቀበር በደቂቃዎች ልዩነት ወደ አመድነት የተቀየረችበት ሀገር መንደር ዉስጥ የምንኖር እኛ...
23/02/2024

….ትኩስ አራስ ክርስትና አስነስታ ስትመለስ ሰዉነቷ በድሮን ሀሩር ተበጣጥሶ በወጉ እንኳን አስከሩኗ ሳይቀበር በደቂቃዎች ልዩነት ወደ አመድነት የተቀየረችበት ሀገር መንደር ዉስጥ የምንኖር እኛ ከዚህ በኋላ ምናልባትም እስከ ህይወት ፍጻሜያችን ምን ሊያስደነግጠን ምንስ ሊገርመን ይችላል….??
የቆረጠ፡ የጨከነ፤ የደደረ ልብ….

24/02/2022

የጥቁር ህዝብ የአፍሪካ ተምሳሌት አድዋ
ዋ ያች አድዋ ❤️❤️❤️💪

Address

Bole Sub City Gerji Yerer Ber

3876

Telephone

+251923499944

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Mahdere Shewa ማህደረ ሸዋ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to Mahdere Shewa ማህደረ ሸዋ:

  • Want your organization to be the top-listed Government Service?

Share