Sinan woreda water and energy devlopment office

Sinan woreda water and energy devlopment office Sinan woreda is found in east gojam zone admanstration

10/09/2021

የስናን ወረዳ ውሃና ኢነርጅ ልማት ጽ/ቤት እንኳን ለ2014 ዓ.ም ዘመነ ማርቆስ በሰላም አደረሳችሁ እያልን መጭው ዘመን ከአሸባሪውና አገር አፍራሹ ጁንታና የውስጥ ባንዳዎች የፀዳ፣ የዜግች በማንነታቸው ምክንያት በጅምላ መጨፍጨፍና መፈናቀል የሚቆምበት የነፃነት፣ የሰላምና የብልፅግና ዘመን እንዲሆንላቸሁ እንመኛለን!!!

የስናን ወረዳ ውሃና ኢነርጅ ልማት ጽ/ቤት ሰራተኞች ለዘመቻ ህልውና ድጋፍ አደረጉ።  የስናን ወረዳ ውሃና ኢነርጅ ልማት ጽ/ቤት ሰራተኞች አሸባሪውና ወራሪውን ሃይል በግንባር እየተፋለሙ ለሚገ...
04/09/2021

የስናን ወረዳ ውሃና ኢነርጅ ልማት ጽ/ቤት ሰራተኞች ለዘመቻ ህልውና ድጋፍ አደረጉ።
የስናን ወረዳ ውሃና ኢነርጅ ልማት ጽ/ቤት ሰራተኞች አሸባሪውና ወራሪውን ሃይል በግንባር እየተፋለሙ ለሚገኙት የመከላከያ ሰራዊት፣የአማራ ልዩ ፣ ሚሊሻና ፋኖ የአንድ ወር ደምወዛቸውን ድጋፍ አደረጉ።
ሰራተኞቹ ከገንዘብ ድጋፍ በተጨማሪ ለዚሁ ድጋፍ የሚውል ስንቅም አዘጋጅተዋል።
ወራሪው የጁንታ ቡድን ከምድረ ገፅ እስኪጠፋ ሁለንተናዊ ድጋፋቸውን አጠናክረው እንደሚቀጥሉም የጽ/ቤቱ ሰራተኞች ገልፀዋል።

የስናን ወረዳ ውሃ እና ኢነርጅ ልማት ጽ/ቤት የገጠሩን  ማህበረሰብ የንፁህ መጠጥ ውሃ ችግር ለመፍታት እየሰራ ይገኛል።ይህ ከዚህ በታች የምትመለከቱት በዚህ በጀት ዓመት በጣማዊት ገደል ቤት ...
22/05/2021

የስናን ወረዳ ውሃ እና ኢነርጅ ልማት ጽ/ቤት የገጠሩን ማህበረሰብ የንፁህ መጠጥ ውሃ ችግር ለመፍታት እየሰራ ይገኛል።
ይህ ከዚህ በታች የምትመለከቱት በዚህ በጀት ዓመት በጣማዊት ገደል ቤት ቀበሌ የተገነባ የንፁህ መጠጥ ውሃ ተቋም ሲሆን ከአሁን በፊት ይጠጡ ከነበረው ንፅህናውን ያልጠበቀ የምንጭ ውሃ በዘመናዊ መንገድ ተገንብቶ ንፁህ ውሃ ጠቃሚ በመሆናቸው ተጠቃሚዎች ምስጋናቸውን ለመንግስት አቅርበዋል።

Address

East Gojjam
Hara Gebeya

Telephone

+251993050367

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Sinan woreda water and energy devlopment office posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to Sinan woreda water and energy devlopment office:

Share