Tehuledere Woreda Gov. Communication/ተሁለደሬ ወረዳ መንግስት ኮሙኒኬሽን

  • Home
  • Ethiopia
  • Haik
  • Tehuledere Woreda Gov. Communication/ተሁለደሬ ወረዳ መንግስት ኮሙኒኬሽን

Tehuledere Woreda Gov. Communication/ተሁለደሬ ወረዳ መንግስት ኮሙኒኬሽን በአለም ዙርያ የተከናወኑና የሚከናወኑ ሁነቶችን የምናስተላ?

የደቡብ ወሎ ዞን ብልፅግና ፓርቲ ቅርጫፍ ጽ/ቤት የፓለቲካ ዘርፍ ኃላፊ የሆኑት አቶ መሀመድ አሊ  በሚወዳደሩበት ምርጫ ክልል ተገኝተው   ድምጻቸውን ሰጡ። አቶ መሀመድ አሊ በተሁለደሬ ቁጥር ...
01/06/2026

የደቡብ ወሎ ዞን ብልፅግና ፓርቲ ቅርጫፍ ጽ/ቤት የፓለቲካ ዘርፍ ኃላፊ የሆኑት አቶ መሀመድ አሊ በሚወዳደሩበት ምርጫ ክልል ተገኝተው ድምጻቸውን ሰጡ።

አቶ መሀመድ አሊ በተሁለደሬ ቁጥር 2 ሱሉላ ምርጫ ጣቢያ በቦታው ተገኝተው ድምጻቸውን ሰጥተዋል።

ኢትዮጵያ እየመረጠች ነውአቶ ሰይድ አህመድ የተሁለደሬ ወረዳ ም/ዋና አስተዳዳሪ በአሙሞ ምርጫ ጣቢያ ድምጻቸውን ስጥተዋል።
01/06/2026

ኢትዮጵያ እየመረጠች ነው

አቶ ሰይድ አህመድ የተሁለደሬ ወረዳ ም/ዋና አስተዳዳሪ በአሙሞ ምርጫ ጣቢያ ድምጻቸውን ስጥተዋል።

01/06/2026
ኢትዮጵያ እየመረጠች ነውበደቡብ ወሎ ዞን በተሁለደሬ ወረዳ በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ በሁሉም የምርጫ ጣቢያዎች መራጮች ድምጻቸውን በመስጠት ላይ ይገኛሉ።
01/06/2026

ኢትዮጵያ እየመረጠች ነው

በደቡብ ወሎ ዞን በተሁለደሬ ወረዳ በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ በሁሉም የምርጫ ጣቢያዎች መራጮች ድምጻቸውን በመስጠት ላይ ይገኛሉ።

01/06/2026

እስካሁን ያለው የምርጫ ሂደት በጥሩ መንገድ እየተከናወነ ነው- የአፍሪካ ሕብረት የምርጫ ታዛቢዎች መሪ ኡሁሩ ኬንያታ

01/06/2026

#ፋና #ኢትዮጵያ

01/06/2026
01/06/2026

Address

Haik

Telephone

+251332220491

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Tehuledere Woreda Gov. Communication/ተሁለደሬ ወረዳ መንግስት ኮሙኒኬሽን posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share