Dire Dawa ADM. Ethics & Anti Corruption Commission

Dire Dawa ADM. Ethics & Anti Corruption Commission Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Dire Dawa ADM. Ethics & Anti Corruption Commission, Government Organization, Dire Dawa.

Hay'adaha diimaha iyo macallimiinta ayaa  door muhiim ah  ku leh  dhismaha muwaadin akhlaaq wanaagsan leh.Koomishinka  A...
22/05/2026

Hay'adaha diimaha iyo macallimiinta ayaa door muhiim ah ku leh dhismaha muwaadin akhlaaq wanaagsan leh.

Koomishinka Anshaxa iyo La-dagaallanka Musuqmaasuqa ee Isaamulka Diri Dhaba ayaa tababar u qabtay hoggaamiyeyaasha hay'adaha diinta ee Ismaamulka iyo macallimiinta barta maadada anshaxa. Tababarka ayaa halku dhag looga dhigay "Doorka hay'adaha diimuhu ay ku leeyihiin dhismaha akhlaaq wanaagsan."

Koomishineerka Koomishinka Anshaxa iyo La-dagaallanka Musuqmaasuqa ee Isaamulka Diri Dhaba Mudane Feynus Abduljabar oo goob joog ka ahaa madasha ayaa sheegay in Khatarta ugu weyn ee dalka hadda ka jira u yahay faafitaanka musuqmaasuqa sidaas awgeed in hay’adaha diimaha iyo macallimiinta looga baahan yahay in ay door muhiim ah ka qaatan dhismaha akhlaaq wanaagsan sidii dhalinyardu ay kaga hortagan musuqmaasuqa.

Koomishinarka ayaa tilmaamay in musuqmaasuqu uu yahay "sun macaan" oo burburiya dhaqaalaha dalka iyo caddaaladda bulshada isla markaana dilaa sharafta qofka.

Sidaa darted in hoggaamiyeyaasha hay'adaha diimaha iyo Macallimiinta laga filayo inay si daacad ah u gutaan mas'uuliyadooda si loo xakameeyo aragtida musuqmaasuqa oo ah ilo kale oo dakhli ah iyo inay dhisan muwaadin wanaagsan akhlaaq leh.

 #ዜና | "የትውልድ መልካም ሥነ ምግባርን ለመገንባት የሃይማኖት ተቋማት ሚና የጎላ ነው" ተባለ
22/05/2026

#ዜና | "የትውልድ መልካም ሥነ ምግባርን ለመገንባት የሃይማኖት ተቋማት ሚና የጎላ ነው" ተባለ

በድሬዳዋ አስተዳደር የሥነ-ምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን የትውልድ መልካም ሥነ-ምግባር ግንባታ ላይ ያተኮረ የሥልጠና መድረክ ተካሄደ #ድሬዳዋ (ግንቦት 14/2018 ዓ.ም)የድሬዳዋ አስተዳ...
22/05/2026

በድሬዳዋ አስተዳደር የሥነ-ምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን
የትውልድ መልካም ሥነ-ምግባር ግንባታ ላይ ያተኮረ የሥልጠና መድረክ ተካሄደ

#ድሬዳዋ (ግንቦት 14/2018 ዓ.ም)

የድሬዳዋ አስተዳደር የሥነ-ምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን ከአስተዳደሩ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ጋር በመተባበር ለጉባኤው አመራሮች እና በሥነ-ምግባር ዙሪያ ለሚያስተምሩ መምህራን ያዘጋጀው የሥልጠና መድረክ ተካሄዷል። የሥልጠና መድረኩ “የትውልድ መልካም ሥነ-ምግባር ለመገንባት የሃይማኖት ተቋማት ሚና” በሚል መሪ ኃሳብ የተዘጋጀ ሲሆን፣ የትውልድ ሥነ-ምግባርን በመቅረጽ ረገድ የእምነት ተቋማት ያላቸውን የማይተካ አቅም ለመጠቀም ያለመ ነው።
የመድረኩን መክፈቻ ንግግር ያደረጉት የኮሚሽኑ ኮሚሽነር አቶ ፌኑስ አብዱልጀባር ሙስናን የሀገርን ኢኮኖሚ የሚያደቅቅ፣ ማህበራዊ ፍትሕን የሚያጠፋ እና የሕግ የበላይነትን የሚንድ 'ጣፋጭ መርዝ' ሲሉ ገልጸውታል። ኮሚሽነሩ አክለውም፣ መንግስት ሙስናን ለመዋጋት የሚከተላቸው የማስተማር፣ የመከላከል እና ሕግ የማስከበር ስልቶች ቢኖሩም፤ ቀዳሚው እና ዋነኛው ስልት በሆነው 'ማስተማር እና ሥነ-ምግባር ግንባታ' ላይ የሃይማኖት ተቋማትና መሪዎች ሚና ከመንግስት በላይ የጎላ እና ስር የሰደደ መሆኑን አስገንዝበዋል።
“ሕግና ሥርዓት ሰውን በውጫዊ ኃይል ሲገቱ፣ ሃይማኖት ግን ውስጣዊ የሕሊና ቁጥጥርን በመፍጠር ሰው ከመጥፎ ተግባር ራሱ እንዲቆጠብ ያደርጋል። እምነት ሰውን ከፈጣሪው እና ከሕሊናው ጋር ስለሚያገናኝ፣ ከሰው እይታ ውጭም ጭምር ታማኝ፣ ሐቀኛ እና ፈራህ- ፈጣሪ ያለው ትውልድ ለመቅረጽ ዋነኛው መሠረት ነው” — ኮሚሽነር
ኮሚሽነሩ በንግግራቸው ማጠቃለያ ላይ የትውልድ መልካም ሥነ-ምግባር ለመገንባትና ከሙስና የጸዳ ማህበረሰብ ለመፍጠር የሚደረገው ተጋድሎ 'ለነገ የማይባል የቤት ሥራ' መሆኑን በመጥቀስ፤ የሃይማኖት መሪዎችና አስተማሪዎች ምዕመናንን በታማኝነት እንዲያስተምሩ፣ በሕፃናትና ወጣቶች ላይ በትኩረት እንዲሰሩ እና ተቋማቱ ራሳቸው ለሕብረተሰቡ አርአያ በመሆን ኃላፊነታቸውን እንዲወጡ ጥሪ አቅርበዋል።
-------------------------------------------
#ድሬዳዋ አስተዳደር #የሥነምግባር እና ፀረሙስና ኮሚሽን
ግንቦት/2018ዓ.ም
ድሬዳዋ

09/05/2026

Address

Dire Dawa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Dire Dawa ADM. Ethics & Anti Corruption Commission posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share