18/05/2025
ከቤትዎ ሳይወጡ
ወደ ድሬዳዋ ይምጡ
እንዴት❓ በጣም ቀላል ነው። ከአሁን በኋላ የድሬ ጉዳይዎትን ለመጨረስ በአካል መምጣት አይጠበቅብዎትም።
በየትኛውም የአለም ጥግ ቢሆኑ፥ በእጅ ስልክዎ አማካኝነት የድሬዳዋ አስተዳደር መንግስታዊ ጉዳይዎትን፣ የንግድ ፍቃድ ማውጣትና ማሳደስን ጨምሮ፣ የመሬት እና ሌሎች ጉዳዮችን በOnline በቀላሉ መጨረስ ይችላሉ።
http://eservice.diredawa.et/ በመግባት እና በመመዝገብ የሚፈልጉትን የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር አገልግሎቶች በፍጥነት ያገኛሉ።
አሁን! በአንድ ክሊክ ብቻ መገናኘት ችለናል። ገና ይቀጥላል። ይመዝገቡ፥ ቀልጣፋ አገልግሎት ያግኙ! አሁኑኑ ዲጂታል ድሬን ይቀላቀሉ