Iltireh Roble

Iltireh Roble Ayanle Roble hussen

13/02/2026
16/04/2025
የመደመር ትውልድ ሶስት መርሆች አሉት፦1.ማስተካከል፡ በትናንትና ጉዞችን ግለሰብ፤ቤተሰብ፤ብሔረሰብ፤ሀገር አሀጉር የፈጠረውን ስህተት ማስተካከል ማለት ሲሆን የመደመር ትውልድም ይህን የሚያደርግ...
11/04/2025

የመደመር ትውልድ ሶስት መርሆች አሉት፦

1.ማስተካከል፡ በትናንትና ጉዞችን ግለሰብ፤ቤተሰብ፤ብሔረሰብ፤ሀገር አሀጉር የፈጠረውን ስህተት ማስተካከል ማለት ሲሆን የመደመር ትውልድም ይህን የሚያደርግ ነው፤

2. ማስፋት፡ ኢትዮጲያ በታሪኳ በርካታ ድሎች ያሏት ሀገር ናት፤ የመደመር ትውልድ ይህንን ድል የሚያሰፋ ብሎም የሚጠብቅና የሚያሰቀጥል ነዉ፤

3. ማበርከት፡ የመደመር ትውልድ አሻራን በወርቅ የሚጽፍ ነው፤ ለሚቀጥለው ትውልድ በአቧራ የማይናወጥ ብቻ ሳይሆን አሻራንም ለሚቀጥለው ርውልድ የማበርከት አቅም ያለው ነው፤

Address

Dire Dawa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Iltireh Roble posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share