Abdu Mohammed = መሀመድ አብዱ

Abdu Mohammed = መሀመድ አብዱ Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Abdu Mohammed = መሀመድ አብዱ, Social service, Dessie, Dessie.

19/12/2024
17/12/2024
10/11/2024

ወደ ስልጣን መምጣትህ በራሱ ክስተት ፤ ዕይታህና ተግባርህ ደሞ ትዕምርት ነው ።
The ascent of Prime Minister Abiy Ahmed by itself marks a significant turning point in Ethiopian politics.

May you live Long 🇪🇹❗️

25/10/2024
17/09/2024
20/08/2024
👉 መልካም ጁመዓ❗️
16/08/2024

👉 መልካም ጁመዓ❗️

ጀግና ነሽ
11/08/2024

ጀግና ነሽ

ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ ኔዘርላንዳዊት ሲፈን ሃሰን ታሪክ ሰራች !
ሲፈን ሀሰን የፓሪስ ኦሎምፒክ የሴቶች ማራቶንን ክብረ ወሰን በማሻሻል ጭምር የወርቅ ሜዳሊያውን አሸንፋለች ። ሲፈን ውድድሩን ለማጠናቀቅ 2 ሰዓት ከ22 ደቂቃ ከ55 ሰከንድ ወስዶባታል። ኢትዮጵያዊቷ የማራቶን የክብረ ወሰን ባለቤት ትዕግስት አሰፋ ሁለተኛ ወጥታ ሶስተኛውን የብር ሜዳሊያ ለኢትዮጵያ አስገኝታለች ። ኬንያዊቷ ኤለን ኦቢሪ ሶስተኛ ወጥታ ነሐስ አግኝታለች። በውድድሩ ብርቱ ተፎካካሪ የነበረችው ኢትዮጵያዊቷ አማኔ በሪሶ አምስተኛ ወጥታለች።
የውድድሩ አሸናፊ ሲፈን ሀሰን በአስር እና አምስት ሺ ሜትር ውድድሮች የነሐስ ሜዳሊያዎችን አግኝታ የነበረ ሲሆን በሶስተኛ ውድድሯ ማሸነፏ ከመላው ዓለም አድናቆት አስገኝቶላታል ።
የኦሎምፒክ የማራቶን ክብረ ወሰን በለንደን ኦሎምፒክ በኢትዮጵያዊቷ ቲኪ ገላና ተይዞ መቆየቱ ይታወሳል።
የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ብሄራዊ ቡድን በፓሪስ ኦሎምፒክ በነበረው ቆይታ አንድ የወርቅ እና ሶስት የብር ሜዳሊያዎችን በማግኘት ውድድሩን አጠናቋል።

08/08/2024

Would you mind elaborating Immanuel Wallerstein's World Systems theory and the role of MNCs?

08/08/2024

Address

Dessie
Dessie

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Abdu Mohammed = መሀመድ አብዱ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category