Dessie /እምየ ደሴ/

Dessie /እምየ ደሴ/ This page provides vital information about my city Dessie. Follow and get valueable info.

My City...
14/09/2025

My City...

አይኖቼ ሊጠፉ ነው እርዱኝ   #ሼር በመላው ዓለም ላላችሁ የደሴ ልጆችና በጎ አድራጊዎች !አቢ ዘነበ በድሩ ይባላል። ተወልዶ ያደገው ደሴ ከተማ ዳውዶ ት/ቤት አካባቢ ነው። የአሁን መኖሪያው ...
10/04/2025

አይኖቼ ሊጠፉ ነው እርዱኝ #ሼር

በመላው ዓለም ላላችሁ የደሴ ልጆችና በጎ አድራጊዎች !
አቢ ዘነበ በድሩ ይባላል። ተወልዶ ያደገው ደሴ ከተማ ዳውዶ ት/ቤት አካባቢ ነው። የአሁን መኖሪያው ደግሞ አገር ግዛት ቀበሌ ከኪዳነ ምህረት ዝቅ ብሎ ከድሮው ፍርድ ቤት ጀርባ ነው። አቢ ከ30 ዓመት በላይ ቶታል ማደያ (ቴሌና መናኸሪያ ) ሸል ማደያ ላይ በመኪና እጥበት (ላቢያጆ) ሥራው፣ ጥንካሬውና ተጨዋችነቱ በርካቶች ያውቁታል።

ዛሬ ግን አይኖቹ በከባድ ህመም ተጎድተዋል የወገኖችን እገዛ ይፈልጋል እና በተቻላችሁ አቅም ሁሉ

በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000201174809 (አቢ ዘነበ በድሩ) ብላችሁ

''ልጅ ከጦረው አይን የጦረው'' እንዲሉ ወንድማችንን ከገጠመው የጤና ችግር ለመታደግ ብላችሁ የአቅማችሁን አግዙት !
ስልክ 📲 0914604460
📲 0930878640 አቢ ዘነበን ማግኘት ትችላላችሁ🙏
#ሼር በማድረግ በፈቃደኝነት ፓስት በማድረግ ተባበሩን!
#ከማህደር የናቱ ልጅ ገፅ የተወሰደ

"ትዝታ ትዝ ስል ፣ ትዝ የሚል ትዝ ይላል።" የት ነው???
26/02/2025

"ትዝታ ትዝ ስል ፣ ትዝ የሚል ትዝ ይላል።" የት ነው???

Yet Sefer New????
26/01/2025

Yet Sefer New????

ትዝ አለኝ የጥንቱ። Guess Where?
30/07/2023

ትዝ አለኝ የጥንቱ። Guess Where?

የት አካባቢ ይመስላችኋል ...
20/04/2023

የት አካባቢ ይመስላችኋል ...

19/09/2020
የት ነው ...
13/09/2020

የት ነው ...

አንዴ ...
06/09/2020

አንዴ ...

https://youtu.be/wUNE2De-H8g
05/09/2020

https://youtu.be/wUNE2De-H8g

ዓብይ ፈለቀ - ሰዎቹ ምን ይላሉ - ጥላሁን ገሰሰ - በፋና ላምሮት Abiy Feleke– Sewochu Min Yilalu – Tilahun Gesesse – On Fana lamrot

Address

Dessie

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Dessie /እምየ ደሴ/ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share