Asmerom Mosineh

Asmerom Mosineh መንገድ እስኪሰራልህ አጠብቅ፡፡ የራስህን መንገድ ራስህ ስራ፡፡ የራስህ መንገድ ባለስልጣን ራስህ ሁን፡፡

18/02/2026

መልካም ዜና

የኢትዮጵያ አየር መንገድ የደብረ ማርቆስን ጨምሮ አዳዲስ መዳረሻዎችን በሚያዚያ ወር ሥራ እንደሚያስጀምር አስታወቀ።

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በመጪው ሚያዝያ ወር ሦስት አዳዲስ የሀገር ውስጥ አየር ማረፍያዎችን በማስመረቅ በረራ ለመጀመር ማቀዱን አሳውቋል።

እነዚህ አዳዲስ መዳረሻዎች ደብረ ማርቆስ፣ ነገሌ ቦረና እና ጎሬ መቱ ናቸው።

Ethiopian Airlines

13/02/2026
13/02/2026
03/10/2025
20/09/2025

"የጎርጎራ ቃልኪዳን" ሰነድ ፊርማ ፕሮግራም በደብረ ማርቆስ ከተማ አስተዳድር በፎቶ፤

12/09/2025
ታላቁ የህዳሴ ግድባችን ከብርሃን ባሻገር ዘርፈ ብዙ ድል የተጎናጸፍንበትና ለሃገራችን ኩራት የሆነ ታላቅ ፕሮጀክት ነው።እንኳን ደስ አለን!
09/09/2025

ታላቁ የህዳሴ ግድባችን ከብርሃን ባሻገር ዘርፈ ብዙ ድል የተጎናጸፍንበትና ለሃገራችን ኩራት የሆነ ታላቅ ፕሮጀክት ነው።

እንኳን ደስ አለን!

መንገድ እስኪሰራልህ አጠብቅ፡፡ የራስህን መንገድ ራስህ ስራ፡፡ የራስህ መንገድ ባለስልጣን ራስህ ሁን፡፡ ጢሻ የመሰለህን ቦታ ተራመድበት፡፡ ተመላለስበት፡፡ ያን ስታደርግ ሳታውቀው አንተ የጀመ...
01/06/2023

መንገድ እስኪሰራልህ አጠብቅ፡፡ የራስህን መንገድ ራስህ ስራ፡፡ የራስህ መንገድ ባለስልጣን ራስህ ሁን፡፡ ጢሻ የመሰለህን ቦታ ተራመድበት፡፡ ተመላለስበት፡፡ ያን ስታደርግ ሳታውቀው አንተ የጀመርከው መንገድ ዋና መንገድ ሆኖ ታገኘዋለህ፡፡

Aschalew Adane  ትህትናን የተላበሰ፣ ሀቀኛ፣ ሰው አክባሪ፣ ለስራ ትጉህ፣ ግልፅና ብልሹ አሰራሮችን ፊት ለፊት የሚጋፈጥ፣ አመራርነትን በሙያዊ እና ፖለቲካዊ ብቃት እንጂ በጎጠኝነት የ...
21/04/2023

Aschalew Adane ትህትናን የተላበሰ፣ ሀቀኛ፣ ሰው አክባሪ፣ ለስራ ትጉህ፣ ግልፅና ብልሹ አሰራሮችን ፊት ለፊት የሚጋፈጥ፣ አመራርነትን በሙያዊ እና ፖለቲካዊ ብቃት እንጂ በጎጠኝነት የማያምን ቆራጥ አመራር መሆኑን ሁሉም የሚያምንበት ሃቅ ነው፡፡ በመሆኑም ፓርቲው በሰጠው ሹመት የከተማውን ሁለንተናዊ የመልማት ጥያቄዎች በተሻለ ደረጃ ምላሽ ያገኙ ዘንድ ጉልህ ሚና ሊወጡ የሚችሉ አመራር እንደመረጠ አምናለሁ፡፡ ቀጣይም በተሻለ ደረጃ አገሩንና ህዝቡን እንደሚያገለግል እምነቴ ከፍ ያለ ነው።

ምክንያቱም አስቻለው አዳነ

ከላይ እንደገለጽኩት ታታሪ፣ ታማኝ፣ ሃቀኛ፣ ስለእውነት የሚታገል፣ ሌብነትን አምርሮ የሚጠየፍ፣ ለሁሉም ሰው እኩል የሚታገል፣ አስተዋይ መሪ እና በየጊዜው አቅሙ እያደገ የመጣ በተለያዩ የስራ ሃላፊነት የሰራ በፍጥነት በስራ ታታሪነትና ታማኝነቱ እያደገ የመጣ የቁርጥ ቀን ልጅ ነውና።

መልካም የስራ ዘመን

ዜና ሹመት !

በአማራ ክልል የብልጽግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት ለደብረማርቆስ ከተማ አስተዳደር የብልፅግና ፓርቲ ፖለቲካና ርዕዮተ አለም ዘርፍ ኃላፊ ሹመት ሰጠ።

በዚህም መሠረት፦

አቶ አስቻለው አዳነ ሰሎሞን ከሚያዚያ 12/2015 ዓ.ም ጀምሮ በደብረማርቆስ ከተማ አስተዳደር የብልጽግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት የፖለቲካና ርዕዮተ አለም ዘርፍ ኃላፊ በመሆን ተሹመዋል።

አቶ አስቻለው አዳነ ሰሎሞን ሁለተኛ ዲግሪያቸውን በሳይኮሎጂ የትምህርት ዘርፍ ያጠናቀቁ ሲሆን በደብረማርቆስ ከተማ አስተዳደር የወጣቶችና ስፖርት መምሪያ ኃላፊ ሆነው ሲያገለግሉ ነበር።

መረጃው በብልጽግና ፓርቲ የደብረማርቆስ ከተማ ቅ/ጽ/ቤት ነው

Address

Debra Markos

Telephone

+251913696403

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Asmerom Mosineh posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to Asmerom Mosineh:

Share