07/09/2026
የምስራቅ ጎጃም ዞን የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ተጠሪ ጽ/ቤት የቅድሚያ ማስጠንቀቂያ አብይ ኪሜቴ እና ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት የመስክ መልስ ስራዎችን ገመገመ።
ጳግሜ 2/2018 (አስስኮ)
የዞኑ የቅድሚያ ማስጠንቀቂያና ፈጣን ምላሽ የቴክኒክ ቡድን የዝናብ እጥረቱ በታየባቸው ወረዳዎች በመስክ ተገኝቶ ያደረገውን ድጋፍና ያጋጠሙ ችግሮችንና የመፍትሔ ሀሳብ ያሏቸውን በማቅረብ ውይይትና የስራ ግምገማ ተካሄደ