ቡሬ ከተማ ግብርና ጽ/ቤት

ቡሬ ከተማ ግብርና ጽ/ቤት Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from ቡሬ ከተማ ግብርና ጽ/ቤት, Government Organization, Around burie Wolega Road, Bure.

በ፲/፲፩/2015 አ/ም የአንድ ጀንበር ተከላ በቡሬ ከተማ   በዛሬው እለት የደን ችግኝ 360935 ቡናና ፍራፍሬ ችግኝ 11465 በድምሩ 372400 የተተከለ ሲሆን ችግኙን ለመትከል ወንድ 5...
21/07/2023

በ፲/፲፩/2015 አ/ም የአንድ ጀንበር ተከላ በቡሬ ከተማ በዛሬው እለት የደን ችግኝ 360935 ቡናና ፍራፍሬ ችግኝ 11465 በድምሩ 372400 የተተከለ ሲሆን ችግኙን ለመትከል ወንድ 5781 ሴት 1381 በድምሩ 7162 ተሳትፏል ይህ ችግኝ በ8 ቀበሌዎች በ31 የተከላ ቦታዎች የደን 36.1ሄ/ር የቡናና ፍራፍሬ 4.58 ሄ/ር ተሸፍኗል ።

በጠንግሀ ቀበሌ የገበሬ ማሰልጠኛ ተቋም የስርአተ ምግብ ሰርቶማሳያ የገንፎ ምግብ ዝግጅት ለህጻናት ምገባ ሲካሄድ
03/01/2023

በጠንግሀ ቀበሌ የገበሬ ማሰልጠኛ ተቋም የስርአተ ምግብ ሰርቶማሳያ የገንፎ ምግብ ዝግጅት ለህጻናት ምገባ ሲካሄድ

ውንድጊ ቀበሌ ንጉስታ ጎጥ የመስኖ ስንዴ ልማት በወል አማጋ የዘር ስራ በመሰራት ላይ
05/12/2022

ውንድጊ ቀበሌ ንጉስታ ጎጥ የመስኖ ስንዴ ልማት በወል አማጋ የዘር ስራ በመሰራት ላይ

በቡሬ ከተማ የወተት ማቀነባበር ህ/ስራ /ማህበራት ለመመስረት የመስራች  ጉባኤ በዛሬው እለት ተጀምሯል ይህን ጉባኤ የከተማ ም/ ከንቲባ አቶ አበጀ ሙላት ከፍተውታል በተጨማሪም ስለ ወተት አቅ...
09/10/2022

በቡሬ ከተማ የወተት ማቀነባበር ህ/ስራ /ማህበራት ለመመስረት የመስራች ጉባኤ በዛሬው እለት ተጀምሯል ይህን ጉባኤ የከተማ ም/ ከንቲባ አቶ አበጀ ሙላት ከፍተውታል በተጨማሪም ስለ ወተት አቅርቦት ስለ ሀገራችን የከብት እርባታ አጭር ታሪክ የመነሻ ጽሁፍ በአቶ ጥላሁን አበራ በማቅረብ ለውይይት ክፍት አድርገዋል

አረንጓዴ ማዳበሪያ ሰርቶ ማሳያ በአ/አደር ማሳና በገበሬ ማሰልጠኛ ተቋም
29/09/2022

አረንጓዴ ማዳበሪያ ሰርቶ ማሳያ በአ/አደር ማሳና በገበሬ ማሰልጠኛ ተቋም

የአፈር ለምነት ተግባራት
29/09/2022

የአፈር ለምነት ተግባራት

10/08/2022

ቡሬ ከተማ ግብርና ጽ/ቤት
የቀን 04/12/2014 እለታዊ መረጃ
1. የእርሻ እንቅሥቃሤን በሚመለከት
አንደኛ እርሻ ዕቅድ=5100ሄ/ ር
ክ=5100ሄ/ር
ሁለተኛ እርሻ እቅድ =5100ሄ/ ር
ክ=5100ሄ/ር
ሦሥተኛ እርሻ እቅድ=5100ሄ/ር
ክ =5100ሄ/ር
አራተኛ እርሻ እቅድ=4934ሄ/ር
ክ=4950ሄ/ር
2. የበቆሎ ኮሞዲቲ ልዬታን
በተመለከተ
የበቆሎ ኮሚዲቲ ክላሥተር ልየታበሄ/ር
እቅድ=1550ሄ/ር
ክንውን=1590 ሄ/ር
3.የተዘራ ሰብል በተመለከተ. 3.1. በቆሎ እቅድ 1950 hr ክንውን 1985hr 3.2. ዳጉሳ እቅድ. 845hr. ክንውን 844 hr. 3.3. ባቄላ እቅድ 150hr ክንውን 125.25hr 3.4 ጤፍ እቅድ 600hr ክንውን 537hr 3.5. ስንዴ እቅድ 1345 hr ክንውን 1345 hr. 3.6 ሰብል በመስመ መዝራት 3367.25hr. 3.7 .ሰብል በምክር ሀሳቡ መዝራት 3367.25 hr 4. በቆሎ አንደኛ አረም 1985 hr. ገብስ ፩ኛ አረም 200hr የተጠቀሙት ኬሚካል ለበቆሎ ሰብል ፕሪማ ግራም 5955 liter
5.አረንጓዴ ማዳበሪያ
እቅድ=30ሄ/ር
ክንውን=27.5ሄ/ር. 6. የተቀናጀ የአፈር ለምነት ስራ በተመለከት እቅድ 100hr ክንውን 234 hr ቨርሚ ኮምፖስት ሚዲያበአዲስ ዝግጅት እቅድ 2000 ክንውን 70 ነባር 8 ድምር 78 7.የመኸር አትክልት ልማት እቅድ 1282 ክንውን 1282 hr

8.የግብአት አቅርቦት እና ሥርጭት
NPS B የቀረበ=11356ኩ/ል
የተሠራጨ=10319.5ኩ/ል
ዩሪያ የቀረበ-7351ኩ/ል
የተሠራጨ=5343.5ኩ/ል. ብድር ስርጭት npsb 780 kl ዩሪያ 1039kl 9.ምርጥ ዘር ስንዴ የተሰራጨ 14 kul 10.የመስኖ ስንዴ ከተሰራጨው የተመለሰ እቅድ 25.2 ክንውን 8.1 ኩ/ል 17.ፈሳሽ ናይትሮጅን እቅድ 2000 litre ጥቅም ላይ የዋለ 475 liter. 18. የቡና ችግኝ ጉድጓድ ቁፋሮ 52450 ክንውን 51124 የተተከለ ቡና 46351 የተሸፈነ መሬት 18.5hr 12.ቆላ ፍራፍሬ ችግኝ ጉድጓድ ቁፋሮ 19000 ክንውን 182287 የተተከለ ችግኝ 11557የተሸፈነ መሬት35h/r

በዋንገዳም ቀበሌ ፋንዳ ቁ-፫ የተደራጁ ወጣቶች ወንድ 115  ሴት 46 ድምር 161 ከማህበረሰቡ የተሰጣቸውን መሬት በደን ችግኝ 0.375 hr የሸፈኑ ሲሆን የበኩላቸውን የአረንጓዴ አሻራ ድር...
20/07/2022

በዋንገዳም ቀበሌ ፋንዳ ቁ-፫ የተደራጁ ወጣቶች ወንድ 115 ሴት 46 ድምር 161 ከማህበረሰቡ የተሰጣቸውን መሬት በደን ችግኝ 0.375 hr የሸፈኑ ሲሆን የበኩላቸውን የአረንጓዴ አሻራ ድርሻ ቸውን ተወጥተዋል።

20/07/2022

ቡሬ ከተማ 03ቀበሌ ነዋሪዎች በጎ ፈቃድ አገልግሎት ሰጭዎች የቀበሌ ካቢኔ አካላት የቀበሌ ጸጥታ አካላት የተሳተፉበት የአረንጓዴ አሻራ የደን ችግኝ ተከላ በ13/11/14 በንቅናቄ የተተከለ ሲሆን 0.4 ሄ/ር በ 4000 የደን ችግኝ ተሸፍኗል።

20/07/2022

Address

Around Burie Wolega Road
Bure

Telephone

+251587740507

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ቡሬ ከተማ ግብርና ጽ/ቤት posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share