Kaffa Zone GImbo Woreda Env.Prot.Forest $ Climate Change Office

  • Home
  • Ethiopia
  • Bonga
  • Kaffa Zone GImbo Woreda Env.Prot.Forest $ Climate Change Office

Kaffa Zone GImbo Woreda Env.Prot.Forest $ Climate Change Office Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Kaffa Zone GImbo Woreda Env.Prot.Forest $ Climate Change Office, Government Organization, Kaffa Zone Gimbo Woreda, Bonga.

በአለም ለ47ኛ ግዜ በሀገር አቀፍ 27ኛ ግዜ የሚከበረውን ግምቦት 28 የአለም አከባብ ቀን ምክንያት በማድረግ  አሬንጓዴ አሻራ(አሬንጓዴ ችግኝ ተከላ)ከ3.5 ሚሊዮን በላይ ለማስተከል የተለያ...
05/06/2020

በአለም ለ47ኛ ግዜ በሀገር አቀፍ 27ኛ ግዜ የሚከበረውን ግምቦት 28 የአለም አከባብ ቀን ምክንያት በማድረግ አሬንጓዴ አሻራ(አሬንጓዴ ችግኝ ተከላ)ከ3.5 ሚሊዮን በላይ ለማስተከል የተለያዩ ባለድርሻ አካላት በተገኙበት ዛሬ በይፋ ተጀመረ

በዝህ ክረምት 5ቢልዮን በሀገርአቀፍ ደረጃ ከሚተከለው ችግኝ እኛም እንደ ወረዳ 3.5 ሚልዮን ችግኝ ለመትከል ቅድመዝግጅት ላይ እንገኛለን።
17/05/2020

በዝህ ክረምት 5ቢልዮን በሀገርአቀፍ ደረጃ ከሚተከለው ችግኝ እኛም እንደ ወረዳ 3.5 ሚልዮን ችግኝ ለመትከል ቅድመዝግጅት ላይ እንገኛለን።

አቶ ገለታ ዘመድኩን እና ባለበታቸው ወ/ሮ ውድቱ ወ/ሚካኤል ይባላሉ ። አካል ጉዳተኛና መራመድ የማይችል ሆኖ ሳለ ይህንን ችግኝ ያለ ማንም ድጋፍ ከባለበቱ ጋር በመሆን አዘጋጅቶ ገዥ እያፈላለ...
17/05/2020

አቶ ገለታ ዘመድኩን እና ባለበታቸው ወ/ሮ ውድቱ ወ/ሚካኤል ይባላሉ ። አካል ጉዳተኛና መራመድ የማይችል ሆኖ ሳለ ይህንን ችግኝ ያለ ማንም ድጋፍ ከባለበቱ ጋር በመሆን አዘጋጅቶ ገዥ እያፈላለጉ ይገኛሉ። ስለሆነም ይህንን ችግኝ በመግዛት ግለሰሰቦችን በመርዳት አሬንጓዴ አሻራችሁን እንድታሳርፉ እያልን አድራሻቸውንና የችግኙን አይነት ከዝህ በታች አስቀምጠናል።
ቡና በፖሊ 22000
ግራቭሊያ 10500
ባህርዛፍ 5000
አቮካዶ 200
ተምር 25
አድራሻ ከብልፅግና ፓርቲ ፅ/ቤት 100 ሜትር ያህል ወረድ ብሎ--ስልክ 0904700748

Address

Kaffa Zone Gimbo Woreda
Bonga

Telephone

+251472220446

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Kaffa Zone GImbo Woreda Env.Prot.Forest $ Climate Change Office posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share