ቃሉ ወረዳ ስፖርት/kalu woreda sport

ቃሉ ወረዳ ስፖርት/kalu woreda sport በዚህ ገጽ ላይ ስለ ወረዳው ስፖርት እቅስቃሴ ስልጠናና ውድድ?

18/03/2026
የከፍተኛ ሊግ የመጀመሪያ ጨዋታ ደሴ ከተማ ከአቻው ደብረብርሃን ክለብ ጋድ ባደረገው ጨዋታ  የማሸነፊያዋን ብቸኛ ጎል የቃሉው ኮከብ ቢላል ገመዳ አስቆጥሯል ጀግና ቢላል በርታ
04/03/2026

የከፍተኛ ሊግ የመጀመሪያ ጨዋታ ደሴ ከተማ ከአቻው ደብረብርሃን ክለብ ጋድ ባደረገው ጨዋታ የማሸነፊያዋን ብቸኛ ጎል የቃሉው ኮከብ ቢላል ገመዳ አስቆጥሯል ጀግና ቢላል በርታ

03/03/2026
130ኛ አመትን የአደዋ የድል በአል ምክንያት በማድረግ በቃሉ ገርባ ከተማ የተካሄደ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ከገርባ ማህበረሰብና የቤት ውስጥ እስፖርተኞች ጋር በጋራ በመሆን ሁላችሁንም እናመ...
01/03/2026

130ኛ አመትን የአደዋ የድል በአል ምክንያት በማድረግ በቃሉ ገርባ ከተማ የተካሄደ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ከገርባ ማህበረሰብና የቤት ውስጥ እስፖርተኞች ጋር በጋራ በመሆን ሁላችሁንም እናመሰግናለን

በእግር ኳስ ዳኝነት ስልጠና በመውሰድ ወደ ዳኝነት መቀላቀል የምትፈልጉ የቃሉ ወጣቶችን መረዳና ማቴሪያል ድጋፍ በማድረግ የወረዳውን ስፖርት ለማሳደግ ቁርጠኛ መሆናችንን እየገለፅን ከአሁን በፊ...
06/02/2026

በእግር ኳስ ዳኝነት ስልጠና በመውሰድ ወደ ዳኝነት መቀላቀል የምትፈልጉ የቃሉ ወጣቶችን መረዳና ማቴሪያል ድጋፍ በማድረግ የወረዳውን ስፖርት ለማሳደግ ቁርጠኛ መሆናችንን እየገለፅን ከአሁን በፊት በሰጠነው መሰረታዊ የዳኝነት ስልጠና ተሳታፊ የነበሩ የደጋንና የሀርቡ ሰልጣኞቻችን ውስጥ 1ለአንደኛ ደረጃ ላይሰንስ ስናበቃ 1ፌደራል ዳኛ አብቅተናል ሌሎቻችሁም የነሱን መስመር ተከተሉ እንላለን እናመሰግናለን

ለኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ተተኪ በማፍራት የኢትዮጵያ እግር ኳስ ስፖርትን ለማሳደግ በታቀደው ኢንሸቲቨ በደሴ ከተማ እየተደረገው ባለው ምልመላ ላይ ቃሉን ደ/ወሎን የወከለው ከደጋን ከተማ የተገ...
24/01/2026

ለኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ተተኪ በማፍራት የኢትዮጵያ እግር ኳስ ስፖርትን ለማሳደግ በታቀደው ኢንሸቲቨ በደሴ ከተማ እየተደረገው ባለው ምልመላ ላይ ቃሉን ደ/ወሎን የወከለው ከደጋን ከተማ የተገኘው አብዱሰላም ምርጥ 20ውስጥ በድንቅ ብቃት የተካተተ ሲሆን ነገ በሚደረገው የመጨረሻ ምልመላ መልካም እድል እንዲገጥመው እንመኛለን

በደቡብ ወሎ ዞን ስ/ም/ቤት አዘጋጅነት በደሴ ከተማ ለብሔራዊ ቡድን ተተኪ በተደረገው ምልመላ ላይ  ቃሉወረዳን በመወከል ከ01 ደጋን ቀበሌ ከመጡ 4ተመልማዮች ውስጥ 2በቀጥታ 15ቱ ውስጥ በመ...
16/01/2026

በደቡብ ወሎ ዞን ስ/ም/ቤት አዘጋጅነት በደሴ ከተማ ለብሔራዊ ቡድን ተተኪ በተደረገው ምልመላ ላይ ቃሉወረዳን በመወከል ከ01 ደጋን ቀበሌ ከመጡ 4ተመልማዮች ውስጥ 2በቀጥታ 15ቱ ውስጥ በመቀላቀል ያለፉ ሲሆን 2በተጠባባቂ ለመያዝ ችለዋል ቀጣይ በደሴ ከተማ ከምስራቅ አማራ ከተመለመሉ ስፖርተኞች ጋር ምልመላቸውን የሚያደርጉ ይሆናል አሁንም በድጋሜ እንኳን ደስ ያላች ለቀጣዮም ምልመላ መልካም እድል

በደቡብ ወሎ ዞንስ/ም/ቤት በደሴ ከተማ ለሚደረገው የተተኪ የብሄራዊ ቡድንምልመላ መርሃ ግብር ላይ ቃሉ ወረዳን በመወከል የሚመለመሉ ተተኪ ስፖርተኞች ደሴ ከተማ በመገኘት ምልመላቸውን በማድረግ...
15/01/2026

በደቡብ ወሎ ዞንስ/ም/ቤት በደሴ ከተማ ለሚደረገው የተተኪ የብሄራዊ ቡድንምልመላ መርሃ ግብር ላይ ቃሉ ወረዳን በመወከል የሚመለመሉ ተተኪ ስፖርተኞች ደሴ ከተማ በመገኘት ምልመላቸውን በማድረግ ላይ ይገኛሉ መልካም እድል ለስፖርተኞቻችን

09/01/2026

ገርባ ካፈራቻቸው ታዳጊ ህፃናት ውስጥ በእንደዚህ አይነት ክህሎት የታነፀው ታዳጊ ጥረት የሚመሰገንና ወደገናናነት እንዲመጣ ድጋፍና ክትትል የሚያደርጉለት ቤተሰቦቹ ሊደነቁና ሊመሰገኑ ይገባል እኛም እደግ ተመንደግ እያልን አስፈላጊውን ሁሉ በማድረግ ከጎኑ መሆናችንን እናረጋግጣለን።

24/12/2025

እነዚህ ታዳጊወች በ2000ላይ ደጋን 1ኛ ደረጃ ት/ቤት በተከፈተ ሎካል ፕሮጀክት የታቀፉ ልጆች ነበር አሁናዊ ሁኔታቸውን እስኪ በኮሜንት

ኢንስትራክተር ፅጌ ተካ ሁለተኛውን ድል አስመዝግባለች ከወራት በፊት በኢንተርናሽናል ሌቨል  2 የአስልጣኝነት ላይሰንሷን የወሰደችው እንስት በዚህ ወር ደግሞ ኢንስትራክተርነቱን ደግማዋለች በግ...
25/09/2025

ኢንስትራክተር ፅጌ ተካ ሁለተኛውን ድል አስመዝግባለች ከወራት በፊት በኢንተርናሽናል ሌቨል 2 የአስልጣኝነት ላይሰንሷን የወሰደችው እንስት በዚህ ወር ደግሞ ኢንስትራክተርነቱን ደግማዋለች በግሌና በቡድኔ ስም እንኳን ደስ ያለሽ እያልኩ በሙያሽ ተተኪወችን ለማፍራት በምታደርጊው ጥረት ከጎንሽ እንደምንሆን ተስፋየ ነው

Address

Kombolcha
Bale

Telephone

+251335511594

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ቃሉ ወረዳ ስፖርት/kalu woreda sport posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share