የባሕር ዳር ከተማ ብልጽግና ፓርቲ ቅ/ቤት ኢንስፔክሽንና ስነምግባር ኮሚሽን ጽ/ቤት

  • Home
  • Ethiopia
  • Bahir Dar
  • የባሕር ዳር ከተማ ብልጽግና ፓርቲ ቅ/ቤት ኢንስፔክሽንና ስነምግባር ኮሚሽን ጽ/ቤት

የባሕር ዳር ከተማ ብልጽግና ፓርቲ ቅ/ቤት ኢንስፔክሽንና ስነምግባር ኮሚሽን ጽ/ቤት ጠንካራ ኢንስፔክሽን ለጠንካራ ፓርቲ

 #ባህር ዳርኢትዮጵያ ወደ ተምሳሌት ሀገር!የድጋፍ ሰልፍ!
26/05/2026

#ባህር ዳር
ኢትዮጵያ ወደ ተምሳሌት ሀገር!
የድጋፍ ሰልፍ!

በባሕር ዳር ከተማ የብልጽግና ፓርቲ የምረጡኝ ቅስቀሳ እና የድጋፍ ሰልፍ እየተካሄደ ነው።
26/05/2026

በባሕር ዳር ከተማ የብልጽግና ፓርቲ የምረጡኝ ቅስቀሳ እና የድጋፍ ሰልፍ እየተካሄደ ነው።

25/05/2026

አቶ ተመስገን ጥሩነህ ድንቁ
በአማራ ክልል ባህር ዳር ከተማ ምርጫ ክልል
ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የብልፅግና ፓርቲን ወክለው የቀረቡ ዕጩ ተወዳዳሪ

ኢትዮጵያ ወደ ተምሳሌት ሀገር!

ብልፅግናን ይምረጡ !!
ምልክታችን የስንዴ ነዶ ነው!!

#ምርጫ2018

25/05/2026

ምርጫው 7 ቀናት ብቻ ቀርተዋል!

የኢትዮጵያን አዲስ የዕድገት ምዕራፍ ለማስቀጠል ድምፃችን ወሳኝ ነው። በልማት፣ በአንድነት እና በብልፅግና ጉዞአችን ታሪካዊ አሻራዎን ያሳርፉ!

#ምርጫ2018


24/05/2026

አቶ ጎሹ እንዳለማው ለተስፋማው ትውልድ!

በሀገራችን የዴሞክራሲ ጉዞ ውስጥ ምርጫ የሕዝብ ድምፅ የሚከበርበትና የልማት አቅጣጫ የሚወሰንበት ወሳኝ ሂደት ነው። በዚህ ሂደት በተግባር የተፈተኑ፣ በልማት ውጤታማ እና ሕዝብን በቅርብ የሚያገለግሉ አመራሮችን መምረጥ ይገባል።

አቶ ጎሹ እንዳለማው በባህር ዳር ከተማ ከንቲባነታቸው በከተማ ፅዳት፣ በመሠረተ ልማት፣ በአረንጓዴ ልማት፣ በኢንቨስትመንት እና በወጣቶች ሥራ ፈጠራ ዘርፍ የሚታዩ ውጤቶችን አስመዝግበዋል። ሕዝብን በማዳመጥ እና ችግሮችን በቅርብ በመፍታት የተለየ አመራር አሳይተዋል።

ዛሬ በዱርቤቴ ምርጫ ክልል ለክልል ምክር ቤት በብልፅግና ፓርቲ እጩ ሆነው መቅረባቸው ለአካባቢው ሕዝብ ትልቅ እድል ነው። የጀመሩትን የልማት ጉዞ ወደ ከፍታ ለማሳደግ የሚችሉ ብቁ አመራር ናቸው።

“ትክክለኛ ምርጫ የተሻለ ነገን ይፈጥራል!”
#ብልፅግና

"ብልጽግና ፓርቲ መሠረታዊ ለውጥ የሚያመጡ ፖሊሲዎችን ዘርግቶ ሀገርን ለማሻገር እየሠራ ነው" ርእሰ መሥተዳድር ክቡር አቶ አረጋ ከበደ!ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በባሕር ዳር ከተማ የሚገኙ...
22/05/2026

"ብልጽግና ፓርቲ መሠረታዊ ለውጥ የሚያመጡ ፖሊሲዎችን ዘርግቶ ሀገርን ለማሻገር እየሠራ ነው" ርእሰ መሥተዳድር ክቡር አቶ አረጋ ከበደ!
ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በባሕር ዳር ከተማ የሚገኙ የተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍል ተወካዮችን አወያይተዋል።

የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት "ኢትዮጵያ ወደ ተምሳሌት ሀገር" በሚል መሪ መልዕክት ለአማራ ክልል የመንግሥት የልማት ድርጅቶች ሠራተኞች  ማኒፌስቶውን፣  እጩዎቹን የማስ...
21/05/2026

የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት "ኢትዮጵያ ወደ ተምሳሌት ሀገር" በሚል መሪ መልዕክት ለአማራ ክልል የመንግሥት የልማት ድርጅቶች ሠራተኞች ማኒፌስቶውን፣ እጩዎቹን የማስተዋወቅ እና የምረጡኝ ቅስቀሳ ተካሄደ።

ምርጫው ሰላማዊ እና ዴሞክራሲያዊ ኾኖ እንዲጠናቀቅ የልማት ድርጅት ሠራተኞች ስለሚኖራቸው ሚናም ውይይት ተደርጓል።

የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት "ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሃገር" በሚል መሪ መልዕክት የክልሉ የመንግሥት ተቋማት ለሚሠሩ የመንግሥት ሠራተኞች መድረኮችን የምረጡኝ ቅስቀሳ...
21/05/2026

የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት "ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሃገር" በሚል መሪ መልዕክት የክልሉ የመንግሥት ተቋማት ለሚሠሩ የመንግሥት ሠራተኞች መድረኮችን የምረጡኝ ቅስቀሳ አካሂዷል።

21/05/2026
21/05/2026

#ባሕርዳር ከተማ ምርጫ ክልል

የተከበሩ Selamawit Alemayehu ባሕርዳር ከተማ ምርጫ ክልል የብልጽግና ፓርቲን ወክለው ይወዳደራሉ።

#ኢትዮጵያ ወደ ተምሳሌት ሀገር
#ብልጽግና ፓርቲን ይምረጡ
#የምርጫ ምልክታችን የሰንዴ ነዶ ነው

Address

6000
Bahir Dar
6000

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when የባሕር ዳር ከተማ ብልጽግና ፓርቲ ቅ/ቤት ኢንስፔክሽንና ስነምግባር ኮሚሽን ጽ/ቤት posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share