25/04/2025
የቴምብር ቀረጥ የሚከፈልባቸው ሰነዶች
ሚያዚያ 06/2017 ዓ.ም (የገቢዎች ሚኒስቴር)
በቴምብር ቀረጥ አዋጅ ቁጥር 110/90 በአንቀጽ-3 ሠረት በሚከተሉት 12 ሰነዶች የቴምብር ቀረጥ እንዲከፈልባቸው ያዛል፡-
እንሱም
1. የማህበር መመስረቻ ፅሁፍና መተዳደሪያ ደንብ፣
2. ግልግል ሰነድ፣
3. ማገቻ፣
4. የዕቃ ማከማቻ ማረጋገጫ ሰነድ፣
5. ውል፣ ስምምነትና የእነዚህ መግለጫ፣
6. የመያዣ ሰነዶች፣
7. የሕብረት ስምምነት፣
8. የስራ ቅጥር ውል፣
9. የኪራይ፣ የተከራይ አከራይ ማረጋገጫ፣
10. ማረጋገጫ፣
11. የውክልና ስልጠና እና
12. የንብረት ባለቤትነት ማስመዝገቢያ ሰነድ ናቸው።