Felege Hiwot Comprehensive Specialized Hospital

Felege Hiwot Comprehensive Specialized Hospital Felege Hiwot Comrehensive Specialized Hospital is giant Hospital which is found in Amhara Region.

እንኳን ለአዲሱ ዓመት 2019 ዓ/ም አደረሳችሁ መልካም አዲስ ዓመት
11/09/2026

እንኳን ለአዲሱ ዓመት 2019 ዓ/ም አደረሳችሁ መልካም አዲስ ዓመት

06/08/2026
06/08/2026
የፈለገ ሕይወት አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የኦክስጅን ማምረቻ ማዕከል ተመረቀ ተምርቆ ስራ ጀመረ።የጤና ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ ዳባ እና የክልሎች ጤና ቢሮ ኀላፊዎች የፈለገ ሕይዎት አጠ...
05/08/2026

የፈለገ ሕይወት አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የኦክስጅን ማምረቻ ማዕከል ተመረቀ ተምርቆ ስራ ጀመረ።

የጤና ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ ዳባ እና የክልሎች ጤና ቢሮ ኀላፊዎች የፈለገ ሕይዎት አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታልን ጎብኝተዋል።

የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር መቅደስ ዳባ በጉብኝታቸው በፈለገ ሕይወት አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የተገነባውን የኦክስጅን ማምረቻ ማዕከልን መርቀው ከፍተዋል።

በተጨማሪም በሆስፒታሉ የተገነቡ ሌሎች የጤና መሠረተ ልማቶችን የሥራ ኀላፊዎቹ ጎብኝተዋል።

የሆስፒታሉን የቀዶ ሕክምና ማዕከል እድሳትም አስጀምረዋል።

የሥራ ኀላፊዎቹ በሆስፒታሉ ችግኝ በመትከል የአረንጓዴ አሻራቸውን አስቀምጠዋል።

የፈለገ ህይወት አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ከሂማሊያን ካታራክት ፕሮጀክት ኪዩር ብላይንድነስ (HCP CURE BLINDNESS )  ጋር በመተባበር  ነፃ የአይን ሞራ ግርዶሽ እና የአይን ፀ...
24/07/2026

የፈለገ ህይወት አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ከሂማሊያን ካታራክት ፕሮጀክት ኪዩር ብላይንድነስ (HCP CURE BLINDNESS ) ጋር በመተባበር ነፃ የአይን ሞራ ግርዶሽ እና የአይን ፀጉር ቀዶ ጥገና ዘመቻ
ከ1155 (ከአንድሽህ አንድ መቶ ሀምሳ አምስት) በላይ የቀዶ ጥገና አገልግሎት በመስጠት ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ደንበኞችን ተጠቃሚ ማድረግ ተችሏል።

በዚህ አንድ ወር ብቻ ከ1600 በላይ ዜጎች የነፃ የቀዶ ጥገና አገልግሎት ተጠቃሚ መሆን ችለዋል።

በቀሪ ቀናትም ዘመቻው የሚሰጥ ይሆናል።

የፈለገ ህይወት አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ከሂማሊያን ካታራክት ፕሮጀክት ኪዩር ብላይንድነስ (HCP CURE BLINDNESS )  ጋር በመተባበር  ነፃ የአይን ሞራ ግርዶሽ እና የአይን ፀ...
23/07/2026

የፈለገ ህይወት አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ከሂማሊያን ካታራክት ፕሮጀክት ኪዩር ብላይንድነስ (HCP CURE BLINDNESS ) ጋር በመተባበር ነፃ የአይን ሞራ ግርዶሽ እና የአይን ፀጉር ቀዶ ጥገና ዘመቻ መሰጠት ከጀመረ አራተኛ ቀኑን የያዘ ሲሆን

ይህ ፕሮግራምም ከሀምሌ 13-18/2018 አ.ም ባሉት ተከታታይ ቀናት በነፃ ይሰጣል ተብሎ ቢታሰብም ከአገልግሎት ፈላጊው ብዛት አኳያ ቀኑ የሚራዘም ይሆናል።

በዚህ የቀዶ ጥገና አገልግሎት ከ1300 በላይ ዜጎች ሙሉ ወጫቸው ተሸፍኖ አገልግሎቱን በነፃ የሚያገኙ ሲሆን በዚህ መሰረትም እስካሁን ከ700 በላይ ለሚሆኑ ደንበኞች የቀዶ ጥገና አገልግሎቱ ተሰጥቷል ።

የፈለገ ህይወት አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ከሂማሊያን ካታራክት ፕሮጀክት ኪዩር ብላይንድነስ (HCP CURE BLINDNESS )  ጋር በመተባበር  ነፃ የአይን ሞራ ግርዶሽ እና የአይን ፀ...
20/07/2026

የፈለገ ህይወት አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ከሂማሊያን ካታራክት ፕሮጀክት ኪዩር ብላይንድነስ (HCP CURE BLINDNESS ) ጋር በመተባበር ነፃ የአይን ሞራ ግርዶሽ እና የአይን ፀጉር ቀዶ ጥገና ዘመቻ በዛሬው እለት ተጀምሯል።

ይህ ፕሮግራምም ከሀምሌ 13-18/2018 አ.ም ባሉት ተከታታይ ቀናት በነፃ የሚካሄድ ይሆናል።

በዚህ የቀዶ ጥገና አገልግሎት ከ1300 በላይ ዜጎች ሙሉ ወጫቸው ተሸፍኖ አገልግሎቱን በነፃ የሚያገኙ ሲሆን በዚህም መሰረት በተጠቀሱት ቀናት ተቋሙ ድረስ በመምጣት የእድሉ ተጠቃሚ እንድትሆኑ እናሳውቃለን።

አስደሳች ዜና !!!    የፈለገ ህይወት አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ከሂማሊያን ካታራክት ፕሮጀክት ኪዩር ብላይንድነስ (HCP CURE BLINDNESS )  ጋር በመተባበር  ነፃ የአይን ሞ...
06/07/2026

አስደሳች ዜና !!!
የፈለገ ህይወት አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ከሂማሊያን ካታራክት ፕሮጀክት ኪዩር ብላይንድነስ (HCP CURE BLINDNESS ) ጋር በመተባበር ነፃ የአይን ሞራ ግርዶሽ እና የአይን ፀጉር ቀዶ ጥገና በፈለገሂወት አጠቃላይ ስፔሻላያዝድ ሆስፒታል ይሰጣል።
የሚካሄድበት ፕሮግራምም ከሀምሌ 13-18/2018 አ.ም ይሰራል:: ለዚህም እስከ አሁን ከ700 በላይ ተገልጋዮች ከተለያየ ወረዳ ተለይተዋል ::
ልየታው ለቀጣይም ተጠናክሮ የሚቀጥል ሲሆን ሀምሌ 04 እና 05 በአዴት; በሞጣ እና ሊበን ከሀምሌ 6-10/2018 አ.ም በፈለገሂወት አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል እንዲሁም ሀምሌ 11 እና 12 በቁሀር እና ወርታ ጤና ጣቢያ የልየታ ስራ እንሰራለን::

ይህ ቀዶ ጥገና በርካታ አልግሎት ፈላጊወች መኖራቸውን በማረጋገጥ ከ1300 በላይ ደንበኞች ህክምናውን እንዲያገኙ በማሰብ የተዘጋጀ በመሆኑ በየትኛውም አካባቢ ያሉ ወገኖቻችን አገልግሎቱን እንዲያገኙ መረጃውን እናጋራ።

መረጃውን በማጋራት Share በማድረግ በርካታ ወገኖች የአይን ብርሀናቸው እንዲመለስ በማድረግ የእድሉ ተጠቃሚ እናድርግ።

የነፃ የአይን ሞራ ግርዶሽ ቀዶ ጥገና አገልግሎት በፈለገ ህይወትአጠ/ስፔ/ሆስፒታል ይሰጣል።
22/06/2026

የነፃ የአይን ሞራ ግርዶሽ ቀዶ ጥገና አገልግሎት በፈለገ ህይወትአጠ/ስፔ/ሆስፒታል ይሰጣል።

Address

Kebelle 13
Bahir Dar

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Felege Hiwot Comprehensive Specialized Hospital posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share