15/07/2023
አንድ ታሪክ ልነግራችሁ ነዉ ዛሬ .....
አንድ ንጉስ ነበር እና በዛሬዉ ድሎትና ምቾት እንዳይዘናጋ ፈጣሪዉንም እንዳይዳፈር እና በችግር በወደቀም ጊዜ እሚፅናናዉ አንድ ቃል ፈለገና ጠቢባንን ጠራ እናም ጠየቃቸዉ "እንዳልኩራራ ኤና ተስፋ እንዳልቆርጥ የሚደርገኝን አንድ ቃል ንገሩኝ!" ጠቢባንም የየድርሻቸዉን ሞከሩ ከነሱ መሐከልም አንዱ ተነሳና " ሁሉም ያልፋል" አለዉ ንጉሱን እና ምን ልላችሁ ፈልጌ ነዉ አትበጣረሩ ደግሞም እራሳችሁን ከሰዉ በታች አታኑሩ
ያ ፈላስፋ እኔ ነኝ
ሁሉም ያልፋል ሰማይና መሬትም ቃሌ ግን....ይላል ታላቁ...