አይከል ከተማ ቀበሌ 01 ብልፅግና ፓርቲ ፅ/ቤት

  • Home
  • Ethiopia
  • Aykel
  • አይከል ከተማ ቀበሌ 01 ብልፅግና ፓርቲ ፅ/ቤት

አይከል ከተማ ቀበሌ 01 ብልፅግና ፓርቲ ፅ/ቤት Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from አይከል ከተማ ቀበሌ 01 ብልፅግና ፓርቲ ፅ/ቤት, Political Party, Aykel.

27/05/2026

የአይከል ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አቶ ወርቁ ጎሼ የተላለፈ የኢድ አል-አድሃ (አረፋ) እንኳን አደረሳችሁ መልዕክት

ግንቦት 19/09/18 ዓም. አይከል ከተማ አስተዳደር ብልጽግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት

እንኳን ለ1447ኛው የኢድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ ብለው በዓሉ የፍቅር፣ የርህራሄ፣ የመተሳሰብ፣ የአብሮነት እና የመረዳዳት እሴቶች በጉልህ የሚገለጡበት ታላቅ በዓል ነው። በዚህ በዓል ሰዎች አንድነትን ያጠናክራሉ፣ የተቸገሩ ወገኖችን ይደግፋሉ፣ የሰላምና የመቻቻል እሴቶችንም ያጎለብታሉ።

በመሆኑም የአካባቢያችን እና የከተማችን ሰላም ነቅተን በመጠበቅና የሰላም አምባሳደሮች በመሆን ሁሉም ህዝበ ሙስሊም በዓሉን በታላቅ ደስታ እና ሰላም እንዲያከብር መልዕክት አስተላልፈዋል።

በዚህ የተባረከ የበዓል ቀን ደስታችንን ከሌሎች ጋር በመጋራት፣ የተቸገሩ ወገኖቻችንን በመደገፍ፣ ሰላማችንንና አንድነታችንን በመጠበቅ በዓሉን እናክብር።

በድጋሜ እንኳን አደረሳችሁ!
መልካም የኢድ አል-አድሃ በዓል!
ኢድ ሙባረክ!

አይከል 19/2018

26/05/2026
በማዕከላዊ ጎንደር  ዞን በአይከል ከተማ አስተዳደር"በሴቶች ተሳትፎ  ኢትዩጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር "በሚል መሪ ቃል ከአይከል ከተማ ሴቶች ጋር የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው ።ግንቦት  ...
13/05/2026

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በአይከል ከተማ አስተዳደር
"በሴቶች ተሳትፎ ኢትዩጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር "በሚል መሪ ቃል ከአይከል ከተማ ሴቶች ጋር የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው ።

ግንቦት 05/09/18 ዓም. አይከል ከተማ አስተዳደር ብልጽግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት

Address

Aykel

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when አይከል ከተማ ቀበሌ 01 ብልፅግና ፓርቲ ፅ/ቤት posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to አይከል ከተማ ቀበሌ 01 ብልፅግና ፓርቲ ፅ/ቤት:

Share