16/05/2026
በምርጫ ሂደት ውስጥ የወጣቱ ትውልድ ተሳትፎ የማንኛውም አገር የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ እና የወደፊት እጣ ፈንታ ወሳኝ አካል ነው ።
ወጣቶች አዳዲስ ሀሳቦችን ማምጣት፣ ለውጥን ማፋጠን እና የህብረተሰቡን ድምፅ ማጉላት ይችላሉ
።
በዚህም ለ7ኛው ሀገራዊ ጠቅላላ ምርጫ የላሃ ከተማ ወጣቶች ለብልፅግና ፓርቲ ድምጻቸውን ለመስጠት በሁሉም ማህበራዊ መሰረት የድምፅ መስጫ ቀኑን በንቃት እየተጠባበቁ ይገኛሉ ።
#ፓርቲያችን ብልጽግና ነው!
#ምልክታችን የስንዴ ነዶ ነው!
#ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር!
#ብልጽግና ፓርቲን ይምረጡ!