Amiňø Mâcãmi

Amiňø Mâcãmi Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Amiňø Mâcãmi, Awash.

የቤት ችግር በቤት፣ የወንድም ቅሬታ በወንድም ይፈታል! ✊🇪🇹​Salaamah Seeco: Buxah Addah Taqabitte Buxal Calli Geytam Duddah!​አፋርነታችን ከምንም በላይ...
14/09/2026

የቤት ችግር በቤት፣ የወንድም ቅሬታ በወንድም ይፈታል! ✊🇪🇹
​Salaamah Seeco: Buxah Addah Taqabitte Buxal Calli Geytam Duddah!
​አፋርነታችን ከምንም በላይ ታላቅ፣ ባህላችን ደግሞ የዘመናት የታሪክና የጥበብ ምንጭ ነው። በጥንታዊውና አባቶቻችን ባቆዩልን "ማድኣ" ስርዓት ውስጥ ያልተፈታ እውነት፣ ያልተሰማ ፍትሕ፣ ያልተገኘ ዕርቅና ሰላም የለም!
​ማንኛውም ዓይነት የፖለቲካ ልዩነት፣ ቅሬታ ወይም ተቃውሞ ቢኖር እንኳን፣ መፍትሔው የሚገኘው በገዛ ምድራችን፣ በገዛ አባቶቻችን ፊት በእውነት፣ በፍትሕና በወንድማማችነት ውይይት ብቻ ነው።
​የሃጂ ኢብራሂም እና የብልፅግና ፓርቲ ጉዳይ ፍፁም የአፋር ሕዝብ የቤት ውስጥ ጉዳይ ነው! ይህን የውስጥ ጉዳይ የውጭ አካላት መጠቀሚያ ማድረግ ወይም ድንበር ተሻጋሪ አማራጮችን መፈለግ ሕዝባችንን ለበለጠ እንግልትና ወከባ ከመዳረግ ባለፈ ዘላቂ መፍትሔ አይሆንም።by ✍️ Amiňø Mâcãmi

"የአፋር ባህል ውበት እና ጥንካሬ ይደንቃል። ኑሯችን፣ አለባበሳችን እና ታሪካችን ልዩ ነው።❤😍 Amiňø Mâcãmi
25/08/2026

"የአፋር ባህል ውበት እና ጥንካሬ ይደንቃል። ኑሯችን፣ አለባበሳችን እና ታሪካችን ልዩ ነው።❤😍 Amiňø Mâcãmi

14/08/2026

🙏J+M❤

Address

Awash

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Amiňø Mâcãmi posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share