የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ምዕራብ ሪጅን አሶሳ/ቅ/ጽ/ቤት

  • Home
  • Ethiopia
  • Asosa
  • የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ምዕራብ ሪጅን አሶሳ/ቅ/ጽ/ቤት

የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ምዕራብ ሪጅን አሶሳ/ቅ/ጽ/ቤት Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ምዕራብ ሪጅን አሶሳ/ቅ/ጽ/ቤት, Government Organization, Benishangul gumuz, Asosa.

የመስሪያ ቤቱ አድራሻ
በአሶሳ ከተማ ከክልል ፖሊስ ኮሚሽን ወደ ቤተ መንግስት በሚወስደው መንገድ ቤተ መንግስት ፊት ለፊት እንገኛለን፡፡
 ውድ ደንበኞቻችን
የመ/ቤቱ ስያሜ ፤ የመ/ሠ/ማ/ዋ/ኤጀንሲ ተቀይሮ፤
የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ምዕራብ ሪጅን አሶሳ/ቅ/ጽ/ቤት መሆኑን እንገልጻለን፡፡ የመስሪያ ቤቱ አድራሻ፤
በአሶሳ ከተማ ከክልል ፖሊስ ኮሚሽን ወደ ቤተ መንግስት በሚወስደው መንገድ ቤተ መንግስት ፊት ለፊት እንገኛለን፡፡
 ውድ ደንበኞቻችን
የመ/ቤቱ ስያሜ ፤ የመ/ሠ/ማ/ዋ/ኤጀንሲ ተቀይሮ፤
የመ/ሠ/ማ/ዋ/አስተዳደር መሆኑን እንገልጻለን፡፡
ተጨማሪ መረጃዎችን ለማግኘት፤

ከስር ያለውን ይጠቀሙ
ስልክ ቁጥር፡- 0577750249/0572754948
ፋክስ.ቁ፡-0577750765
አዘጋጅ፡- የመ/ሠ/ማ/ዋ/አስተዳደር
አሶሳ/ቅ/ጽ/ቤት

የፈተና ጥሪ የተደረገላችሁ ተወዳዳሪዎች
19/03/2026

የፈተና ጥሪ የተደረገላችሁ ተወዳዳሪዎች

31/12/2025
09/10/2025

ለጡረታ ባለመብቶች በሙሉ

======//=====

የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር በተደጋጋሚ በራዲዮ እና በቴሌቪዥን እንዳስታወቀው ከሐምሌ 1/2017 ጀምሮ የ2018 በጀት ዓመት የጡረታ መታወቂያ ዕድሳት በማካሄድ ላይ የሚገኝ መሆኑ ይታወቃል።

የመታወቂያ ዕድሳት ፕሮግራሙ መስከረም 30/2018 የሚጠናቀቅ በመሆኑ የጡረታ መታወቂያ ያላሳደሳችሁ የጡረታ ባለመብቶች በቀሩት ጥቂት ቀናት በአቅራቢያችሁ በሚገኙ የአስተዳደሩ ጽ/ቤቶች በአካል በመቅረብ እንድታሳድሱ እናሳስባለን።

የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር

09/09/2025
አስተዳደሩ የጡረታ ነክ ጉዳዮችን በተመለከት በነጻ የስልክ መስምር መረጃ መስጠት ጀምሯል
23/12/2024

አስተዳደሩ የጡረታ ነክ ጉዳዮችን በተመለከት በነጻ የስልክ መስምር መረጃ መስጠት ጀምሯል

የመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር አሶሳ/ቅ/ጽ/ቤት የአስተዳደሩን የሰው ሃብት አሰተዳደር መመሪያ ቁጥር 3/2016 በሚመለከት በቀን 7/4/2017ዓ.ም ለሰራተኞቹ የግንዛቤ ማስ...
18/12/2024

የመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር አሶሳ/ቅ/ጽ/ቤት የአስተዳደሩን የሰው ሃብት አሰተዳደር መመሪያ ቁጥር 3/2016 በሚመለከት በቀን 7/4/2017ዓ.ም ለሰራተኞቹ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ፡፡

በቀን  12/3/2017ዓ.ም   የመ/ሠ/ማ/ዋ/አስ/ም/ሪ/የአሶሳ/ቅ/ጽ/ቤት   ጽ/ቤቱን ለረጅም አመታት ያገለገሉ ሀለት(2) ሠራኞቹን ላበረከቱት መልካም ተግባር  በማመስገን ከጣዩን የጡረታ ...
25/11/2024

በቀን 12/3/2017ዓ.ም የመ/ሠ/ማ/ዋ/አስ/ም/ሪ/የአሶሳ/ቅ/ጽ/ቤት ጽ/ቤቱን ለረጅም አመታት ያገለገሉ ሀለት(2) ሠራኞቹን ላበረከቱት መልካም ተግባር በማመስገን ከጣዩን የጡረታ ዘመንም ብሩህ እንደሆንላቸው በመመኘት በጡረታ ምክኒያት ሽኝት ፕሮግራም በማዘጋጀት ስጦታ አበርክተናል!!

አሶሳ/ቅ/ጽ/ቤት መስሪያ ቤቱ አድራሻበአሶሳ ከተማ ከክልል ፖሊስ ኮሚሽን ወደ ቤተ መንግስት በሚወስደው መንገድ ቤተ መንግስት ፊት ለፊት እንገኛለን፡፡ ውድ ደንበኞቻችንየመ/ቤቱ ስም/ስያሜ:-...
11/06/2024

አሶሳ/ቅ/ጽ/ቤት
መስሪያ ቤቱ አድራሻ
በአሶሳ ከተማ ከክልል ፖሊስ ኮሚሽን ወደ ቤተ መንግስት በሚወስደው መንገድ ቤተ መንግስት ፊት ለፊት እንገኛለን፡፡
ውድ ደንበኞቻችን
የመ/ቤቱ ስም/ስያሜ:- የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና ኤጀንሲ ተብሎ የሚጠራው ተቀይሮ፤
 የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ምዕራብ ሪጅን አሶሳ/ቅ/ጽ/ቤት መሆኑን እንገልጻለን፡፡

በመንግስት ሠራተኞች ማኅበራዊ ዋስትና አስተዳደር አዲስ በወጣው አዋጅ ቁጥር 1267/2014 ከተሰጠው ተልዕኮ ውስጥ የጡረታ መዋጮ በአግባቡ ተሰብስቦ ገቢ ስለመሆኑ መከታተልና መቆጣጠር፣ ለጡረ...
04/06/2024

በመንግስት ሠራተኞች ማኅበራዊ ዋስትና አስተዳደር አዲስ በወጣው አዋጅ ቁጥር 1267/2014 ከተሰጠው ተልዕኮ ውስጥ የጡረታ መዋጮ በአግባቡ ተሰብስቦ ገቢ ስለመሆኑ መከታተልና መቆጣጠር፣ ለጡረታ ባለመብቶች አበል የመክፈል፣ ለአዲስ ባለመብቶች አበል መወሰንና የሪፎርም ትግበራ እና አሰራሮችን በመረጃ ቴክኖሎጂ የመደገፍ ሥራ ዋና ዋናዎቹ ናቸው። በዚሁ መሠረት በቀን 22/9/2016 አሶሳ/ቅ/ ጽ/ቤት ለተገልጋዎቹ ስለተቋሙ አገልግሎት አሰጣጥ በተመለከተ ፌስቦክ በገጻችን ላይ የተቀመጠውን አጭር ብሮሸር በማዘጋጀት ከባምባሲ ወ/ፐ/ሰ/ጽ/ቤት አመራር እና ሠራተኞች በተገኙበት የግንዛቤ ማሰጨበጫ የውይይት መድረክ ተካሄደ፡፡

የመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር  ከምዕራብ ሪጅን ጽ/ቤት(ነቀምቴ) በኩል የተቋቋሙ  ግብረ ሀይል በአሶሳ ቅ/ጽ/ቤት በመገኘት ከቅ/ጽ/ቤቱ  ሠራተኞች ጋር አጠቃላይ ከሪፎርሙ ...
04/03/2024

የመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ከምዕራብ ሪጅን ጽ/ቤት(ነቀምቴ) በኩል የተቋቋሙ ግብረ ሀይል በአሶሳ ቅ/ጽ/ቤት በመገኘት ከቅ/ጽ/ቤቱ ሠራተኞች ጋር አጠቃላይ ከሪፎርሙ ጋር ተያይዞ ያለውን የስራ እንቅስቃሴ በተመለከተ የሠራተኞች ውይይት ተደረገ፡፡

Address

Benishangul Gumuz
Asosa
1

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ምዕራብ ሪጅን አሶሳ/ቅ/ጽ/ቤት posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ምዕራብ ሪጅን አሶሳ/ቅ/ጽ/ቤት:

Share