22/10/2025
✔️Hagiirru Odoo
Qajeelsha Hasidhanno 12kki Kifile Gumulaanora
Arbagoonu Tekiniketenna Ogimmate Qajeelshi Kolleeje 2017 M.Dirira 12kki UEE Kifile guddinno Rosaano Loosunna Dandoote Ministere Tekinikenna Ogimmate Kolleejera Wortinno Eote Safaraanchi garinni babbaxxitinno Ogimmanni Deerra 1 Kayise Deerra 4 geeshsha Qajeelsha aate Qixxaawo guddinnota Ayiirrinyunni Xawinseemmo
Qajeelsha adhate wonshinanni Safaraanchu
✔️ 8 kifilenni kayise 12 kifile geeshsha noo Transcript
✔️12 kifile UEE Guma
✔️Lame 3/4 Footo
Cost sharing Batooshshe 450 Birra Sidaamu Baankera 3407302000047 Eo assitine slipe amaddine Barra10/02/2018M.D kaysine borreessantinanni gede egensiinseemmo
ለበለጠ መረጃ:- 0964010099 ፣ 0926384183 እና 0916502918 ይደውሉ
የ አርቤጎና ቴ/ሙ/ሥ/ ኮሌጅ በ2018 ዓ.ም በሥራና ክህሎት ሚኒስትር የኮሌጅ መግቢያ መስፈርት መሰረት የ12 ክፍል አጠናቃቂዎችን ከደረጃ 1 እስከ 4 በቀን መደበኛ፣በማታ እና በሳምቱ መጨረሻ መደበኛ መርሃግብሮች ሠልጣኞችን ተቀብሎ በማሰልጠን ማብቃት እንዲሁም ሥራ ፈጣሪ ማድረግ ይፈልጋል።
በመደበኛ ከደረጃ 1 - 4 የሥልጠና መስክ
✔️ Agro Processing 2-4
✔️በእንስሳት እርባታ (Animal production )1-4
✔️የኮምፕዩተር ሥልጠና (HNS)1-4
✔️ Mechanics 1-4
✔️Wood Work Technology 1-4
✔️Building Electrical Installation1-4
✔️Animal Health1-4
ለመደበኛ መመዝግቢያ መስፍረት
👉 ለደረጃ 3 እና 4
➡ ወንዶች 135 እና ከዚያ በላይ
➡ ሰቶች 122 እና ከዚያ በላይ
👉 ለደረጃ 1 እና 2
➡ለወንዶች 134 እና ከዚያ በላይ
➡ለሰቶች 121 እና ከዚያ በላይ
በአጭር ጊዜ ሥልጠና ብቻ የሚሰጡ ሙያዎች 👇
1ኛ መሰረታዊ የኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታ (BBEI)
2ኛ, ኮብልስቶን ስልጠና
3ኛ, መሰረታዊ የብረት ብየዳ ሥልጠና
4ኛ, በመደራጀት በማንኛውም ሙያ መሰልጠን ለሚፈልጉ በመረጡት ሙያ መስመሮች የአጭር ጊዜ ሥልጠና እንሰጣለን።
ማሳሰቢያ :- ከላይ በተጠቀሱት በቀን መደበኛ ሥልጠና ለመሰልጠን የምትፈልጉ ሠልጣኞች የ8ኛ ክፍል እና የ12ኛ ክፍል ዶክመንታችሁን ኦሪጅናሉ እስክመጣ ዳውንሎድ በማድረግ ዶክመንት የመጣላችሁ ዋናውንና የማይመለስ 1ኮፕ በዶሴ ሁለት ጉርድ ፎቶግራፍ በማድረግ በኮሌጁ የውስጥ ገቢ አካውንት ሲዳማ ባንክ አካውንት ( 3407302000047 ) የወጭ መጋራት 450ብር ገቢ በማድረግ የባንክ ደረሰኝ በደማቁ ከባንክ በመቀበል በኮሌጁ ሬጅስትራር ቢሮ በመቅረብ ከቀን 10/02/2018 ዓ.ም ዕለት ሰኞ ጀምሮ በመምጣት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገለጽለን ።
ለበለጠ መረጃ:- 0964010099 ፣ 0926384183 እና 0916502918 ይደውሉ