Dr. Demissie Admasu Chemo

Dr. Demissie Admasu Chemo Gamo Zone Chief Administrator

የመሬት አስተዳደር ስርዓት ለማዘመን የተሰሩ ስራዎች የሚበረታቱ ናቸው።
31/08/2026

የመሬት አስተዳደር ስርዓት ለማዘመን የተሰሩ ስራዎች የሚበረታቱ ናቸው።

31/08/2026
29/08/2026
የተሰጠንን ጸጋ መግለጥ የሰው ልጆች ድርሻ መሆኑን በተግባር ያሳየን በዞናችን ዳራማሎ ወረዳ ሉና እርሻ ሲሆን በእርሻው የፓፓያና ሌሎች ምርቶችን ያየ በታላቁ መጽሐፍ የተጻፈውን በፍጥረት መጀመ...
29/08/2026

የተሰጠንን ጸጋ መግለጥ የሰው ልጆች ድርሻ መሆኑን በተግባር ያሳየን በዞናችን ዳራማሎ ወረዳ ሉና እርሻ ሲሆን በእርሻው የፓፓያና ሌሎች ምርቶችን ያየ በታላቁ መጽሐፍ የተጻፈውን በፍጥረት መጀመሪያ የነበረውን በኤደን ገነት የአዳምን እርሻ ያስታውሰናል ።

የተሰጠንን በሚገባ መንከባከብ መሥራት መትጋት ይጠበቅብናል ይህንን ሲናደርግ ሀገራዊ ብልጽግና ይረጋገጣል።

ከሠላምበር ዛዳ አርባምንጭ መንገድ የህዝብ ትራንፖርት አገልግሎት ጀመረ። የመንገዱ ስራ መጀመር ለዞናችን ኢኮኖሚያዊ ማህበራዊና ፖለቲካዊ ፋይዳው የጎላ ነው።ቀደም ሲል ከሰላምበር ሶዶ አርባምን...
26/08/2026

ከሠላምበር ዛዳ አርባምንጭ መንገድ የህዝብ ትራንፖርት አገልግሎት ጀመረ። የመንገዱ ስራ መጀመር ለዞናችን ኢኮኖሚያዊ ማህበራዊና ፖለቲካዊ ፋይዳው የጎላ ነው።

ቀደም ሲል ከሰላምበር ሶዶ አርባምንጭ 178 ኪሜ ይጓዝ የነበረ የህዝብ ትራንስፖርት መንገድ 109 ኪሜ በመቀነስ 69 ኪሜ ብቻ በመጓዝ ከእንግልትም ከጊዜና ከገንዘብ ለተገልጋዩ ህዝባችን ትልቅ እፎይታ የሚሰጥ ነው።

እንኳን ደስ ያለን!የጋሞ ባይራ ት/ቤት 172 የበኩር ልጆቻችንን  የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና አስፈትኖ 100% አሣለፈ።  በመማር ማስተማር ሂደት  በሁሉ ሂደት የነበራችሁ የት/ቤቱ ማናጅመን...
26/08/2026

እንኳን ደስ ያለን!

የጋሞ ባይራ ት/ቤት 172 የበኩር ልጆቻችንን የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና አስፈትኖ 100% አሣለፈ። በመማር ማስተማር ሂደት በሁሉ ሂደት የነበራችሁ የት/ቤቱ ማናጅመንት መምህራንና አስተዳደር ሰራተኞች ኮርተንባችኋል። በዚህ ሁሉ ሂደት የደገፋችሁን መንግስታዊ ተቋማት ግለሰቦችና ድርጅቶች ከፍ ያለ ምሥጋና እናቀርብላችኋለን። በልዩ ሁኔታ ከሀሳብ አመንጪነት ጀምሮ እስከውጤት ድረስ ሲደግፉ ሲከታተሉ የቆዩት ክቡር አቶ ጥላሁን ከበደን ከፍ ያለ አድናቆትና ምስጋና ይገባዎታል።

በሁሉ መስክ ሲንተባበር ሲንቀናጅ የላቀ ውጤት መመዝገቡ አይቀሬ መሆኑን ት/ቤታችን አይነተኛ ማሣያ ነው።

እንኳን ደስ ያለን!!!

25/08/2026
በጨንቻ ከተማ አስተዳደር የደጋ ዓሳ ብዜት ማዕከል ጎበኘን። በደጋማ አካባቢ የሚኖረው ህዝባችን ዓሳን ለምግብነት አልፎም ለገቢ ማሣደግ እንዲያውል በሁሉም አካባቢ በማስፋት ተጠቃሚ እናደርጋለን...
25/08/2026

በጨንቻ ከተማ አስተዳደር የደጋ ዓሳ ብዜት ማዕከል ጎበኘን። በደጋማ አካባቢ የሚኖረው ህዝባችን ዓሳን ለምግብነት አልፎም ለገቢ ማሣደግ እንዲያውል በሁሉም አካባቢ በማስፋት ተጠቃሚ እናደርጋለን።

Address

Arba Mintch

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Dr. Demissie Admasu Chemo posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share