Gamo zon Department of soil fertlity &health managment.

Gamo zon  Department of soil fertlity &health managment. Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Gamo zon Department of soil fertlity &health managment., Government Organization, Gamo arbaminch, Arba Minch'.

19/06/2022

ያኔ አሁን

ሰባዊነት 🙏❤

የተፈጥሮ ማዳበሪያ ለማዘጋጀት የሚውል ተሳቦ ቀልዝ (earth worm) በዞኑ በሚገኝ ሁለት ማባዣ ማዕከል በበቂ አባዝተን  ስርጭት ጀምረናል። ስለዚህ ያልወሰዳችሁ ወረዳዎች ቶሎ በመውሰድ አር...
08/10/2021

የተፈጥሮ ማዳበሪያ ለማዘጋጀት የሚውል ተሳቦ ቀልዝ (earth worm) በዞኑ በሚገኝ ሁለት ማባዣ ማዕከል በበቂ አባዝተን ስርጭት ጀምረናል። ስለዚህ ያልወሰዳችሁ ወረዳዎች ቶሎ በመውሰድ አርሶአደሮቻችንን የቴክኖሎጂው ተጠቃሚ እንድታደርጉ እያሳሰብን ለተመራማሪዎች እና ለተለማማጅ ተማሪዎች አገልግሎት እንሰጣለን።

የጋሞ ዞን እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት መምሪያ ዘመናዊ የአፈር ናሙና መሰብሰቢያ (ኦገር) ገዝቶ በማቅረብ በከፍተኛ ደረጃ የአፈር አስዳማነት ችግር ላለባቸው ወረዳዎች እያሰራጨ ይገኛል ።
15/01/2021

የጋሞ ዞን እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት መምሪያ ዘመናዊ የአፈር ናሙና መሰብሰቢያ (ኦገር) ገዝቶ በማቅረብ በከፍተኛ ደረጃ የአፈር አስዳማነት ችግር ላለባቸው ወረዳዎች እያሰራጨ ይገኛል ።

intigreated soil fertlity management practices at gamo zone in chencha woreeda
11/11/2020

intigreated soil fertlity management practices at gamo zone in chencha woreeda

CA best practice in hamo zon Arbaminch zurea woreda
14/06/2020

CA best practice in hamo zon Arbaminch zurea woreda

ሰበር ዘና
29/02/2020

ሰበር ዘና

ሼር በማድረግ ደስታችንን እንግለጽ!!
የእስራኤል ሳይንስቲስቶች ለኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ የመከላከያ ክትባት አግኝተንለታል አሉ።
የዓለማችን የወቅቱ ስጋት የሆነው የኮሮና ቫይረስ የመተንፈሻ አካል ወረርሽኝ ባቻይናዋ የህዋን ግዛት ከተቀሰቅሰበት ሁለት ወራት ወዲህ የዓለማችንን ስድስት አህጉራትን አዳርሶ 81,000 ስዎችን በህመሙ ደርሶ እስካሁን 3,000 ስዎችን ገድሏል።
የኮሮና ቫይረስ የወቅቱ የአለማችን ክፉኛ ስጋት ሆኗል። እንደ አሜሪካ የተህዋስያን በሽታዎች ሳይንቲስቶች ስጋት ደግሞ ይህ ክፉ ተላላፊ ወረርሽኝ ጥፋቱ የበረታ ይሆናል። እነዚሁ የሃርቫርድ ዩኒቨርሲቲ ምሁራን የኮሮና ቫይረስ ገና የዓለማችንን ህዝቦች ሰባ በመቶ ያህሉን ለክፎ ያማቀቃል አልያም በጅምላ ያጥፋቸዋል ሲሉ ስጋታቸውን ገልፀዋል።
ይህ ጅምላ ጨራሽ በሽታ ስጋት አይሎ ባለበት ሰሞኑን ታድያ የእስራኤል ተመራማሪዎች ቸር ወሬ ይዘው ብቅ ብለዋል። በሰሜናዊ እስራኤል የሚጌል የምርምር ቤተ ሙከራ ባለሙያዎች ለኮሮን ቫይረስ ህመም መከላከያ ክትባት በሶስት ሳምንት ሙከራውን አጠናቀው በስራ ላይ እንደሚያውሉ አስታውቀዋል።
የምርምር ማዕከሉ ሃላፊ ፕሮፌሰር ዴቪድ ዚግዲዮን እንደተናገሩት የኮሮና ቫይረሱ ክትባት በመስኩ የተደረገውን ጥናንትና ግኝት ወደ አዲስ የስኬት ኣድማስ የሚያሸጋግር ይሆናል። አዲሱ ግኝት ባለፉት አራት ዓመታት በተመሳሳይ በዶሮዎች ላይ ይከሰት በነበረው የኮሮን ወርርሽኝ ላይ ተመስርቶ የተካሄደ ሲሆን በ 3 ሳምንታት ወስጥ በስዎች ላይ ሙከራው ተካሂዶ ህጋዊ እውቅና ካገኘ በኋላ የሰው ልጆችን ህይወት ለመታደግ በጥቅም ላይ ይውላል ብለዋል።
የኮሮና ቫይረስ በቻይና በተቀሰቀሰ ወቅት በዶሮዎች ወረርሽኝ ላይ የነበረውን ግኝት መጠነኛ የዘረመልና ህዋሳት ማስተካክካከያ ካደረጉለት በኋላ ለወቅቱ ወረርሽኝ የመከላከያ ክትባት ግኝት ማዋላቸውን ነው ሃላፊው ይፋ ያደርጉት።
ለኮሮና ቫይረስ ወረርሽኙ የመከላከያ ክትባት ምርምር የሚወል በቂ ገነዘብና የሰው ሃይል በእስራኤል መንግስት የተመደበ ሲሆን ይህን በ አለማችን ላይ ያንዣበበውን የወረርሽኝ ስጋት ለመግታትና የሰውን ዘር ጤናማ ቀጣይነት ለማረጋገጥ የኛ የምርመር ማዕከል ቀዳሚ በመሆኑ ኩራት ይሰማናል ብለዋል ፕሮፈሰር ዴቪድ ዚግዶን።

@ዶ/ር ቤዛ

Best practice  at Gamo zon Arbaminch zuria woreda by soil fertility technology
07/12/2019

Best practice at Gamo zon Arbaminch zuria woreda by soil fertility technology

10/10/2019
10/09/2019

Address

Gamo Arbaminch
Arba Minch'
123456

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Gamo zon Department of soil fertlity &health managment. posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share