25/09/2022
ዮዮዮዮዮዮዮዮ.... ጋሞ ማስቃላ!.........
፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣
የ2015 ዓ.ም ዮዮዮዮዮዮ የጋሞ ማስቃላ ዘመን መለወጫ የጋሞ መዲና በሆነችው በውበቷ አርባምንጭ ከተማ በድምቀት ተከብሯል።
ጋዜሶ ፦መስከረም 15/2015 ዓ.ም (የቦንኬ ወረዳ መንግስት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት)
( #ዮዮዮዮዮዮ ማስቃላ!) የጋሞ ህዝቦች የዘመን መለወጫ በዓል ሲሆን በበዓሉ ላይ የኢፌዴሪ ፈዴሬሽን ምክር ቤት ዋና አፈጉባዔ ክብር አቶ አገኘሁ ተሻግረን ጨምሮ ከተለያዩ ከኢትዮጵያ ክልሎች የተገኙ ተጋባዥ እንግዶች ፣የጋሞ ሀገር ሸማግሌዎች ፣በጋሞ ዞን ውስጥ የሚገኙ የወረዳ መካከለኛ ባለሥልጣናት እና የአከባቢው ነዋሪዎች በፍቅር ፣በአንድነት እና ይበል በሚያሰኝ ሁኔታ በልዩ ድምቀት በዛሬው እለት አከብረዋል።
ዘገባው የቦንኬ ወረዳ መንግስት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት ነው።