ሀለባ ዞን የዌራ ዲጆ ወረዳ ወጣቶችና ስፖርት ጽ/ቤት

ሀለባ ዞን የዌራ ዲጆ ወረዳ ወጣቶችና ስፖርት ጽ/ቤት It is gov,tal organization give a service of improving Youth attitudes,increasing habitual of sport.

በሀላባ ዞን ዌራ ዲጆ ወረዳ በ(UNFPA) ፕሮግራም ከተለያዩ ቀበሌዎች ለተወጣጡ ለስራ አጥ ወጣቶች በስራ ፈጠራ አስተሳሰብና ክህሎት ዙሪያ የተዘጋጀ ስልጠና ተሰጠ።በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ...
05/06/2026

በሀላባ ዞን ዌራ ዲጆ ወረዳ በ(UNFPA) ፕሮግራም ከተለያዩ ቀበሌዎች ለተወጣጡ ለስራ አጥ ወጣቶች በስራ ፈጠራ አስተሳሰብና ክህሎት ዙሪያ የተዘጋጀ ስልጠና ተሰጠ።

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ እንድሁም በዞኑና በወረዳው ወጣቶችና ስፖርት ጽ/ቤት አስተባባሪነት በ(UNFPA) ፕሮግራም ከተለያዩ ቀበሌዎች ለተወጣጡ ለስራ አጥ ወጣቶች በስራ ፈጠራ አስተሳሰብና ክህሎት ዙሪያ የተዘጋጀ ስልጠና ተሰጥቷል።

የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረኩን የወረዳው ወጣቶችና ስፖርት ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ሙንድኖ በፈታ በመክፈቻ ንግግር ያስጀመሩት ስሆን፣በዚህም ወቅት ሰልጣኞች የግንዛቤ ማስጨበጫ ሰነዱን በትኩረት በመከታተል፣በቀጣይ በስራ ፈጠራና በአስተሳሰብ ክህሎት ላይ ያላቸውን ሚና ለማሳደግ እንደሚረዳቸው ገልጸዋል።

የግንዛቤ ማስጨበጫው በሀላባ ዞን ወጣቶችና ስፖርት መምሪያ የስብዕና ልማት ስራዎች ዳይሬሰቶሬት አቶ ታሪኩ ሶደኖ አማካኝነት በሰፊው ተብራርቶ ቀርቧል።

በግንዛቤ ማስጨበጫ መድረኩ የወረዳው ወጣቶችና ስፖርት ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ሙንድኖ በፈታ፣የዌራ ዲጆ ወረዳ ወጣቶችና ስፖርት ጽ/ቤት ምክትልና የወጣቶች ዘርፍ ኃላፊ አቶ አብደላህ አደምን ጨምሮ የጽህፈት ቤቱ የማኔጅመንት አካላት፣ከተለያዩ ቀበሌዎች የተወጣጡ ስራ አጥ ወጣቶችና ሴቶች ተገኝተዋል።

✍️በደሳለኝ ቱልቻ
ግንቦት 28/2018 በሸኖ፣

የ1ሺህ 447ኛው የኢድ አል አደሃ (አረፋ) በዓል በዌራ ዲጆ ወረዳ ማዕከል በበሸኖ ከተማ በሀይማኖታዊ ስግደት ስነ-ስርዓት በድምቀት ተከበረ።በዌራ ዲጆ ወረዳ ማዕከል በበሸኖ ከተማ የ1ሺህ 4...
27/05/2026

የ1ሺህ 447ኛው የኢድ አል አደሃ (አረፋ) በዓል በዌራ ዲጆ ወረዳ ማዕከል በበሸኖ ከተማ በሀይማኖታዊ ስግደት ስነ-ስርዓት በድምቀት ተከበረ።

በዌራ ዲጆ ወረዳ ማዕከል በበሸኖ ከተማ የ1ሺህ 447ኛው የኢድ አል አደሃ (አረፋ) በዓል በሀይማኖታዊ ስግደት ስነ-ስርዓት በድምቀት ተከብሯል።

ከስግደት መርሃግብር ከጥሎ የእርድ መርሃግብር የሚካሄድ ስሆን፣በዚህም ህዝበ ሙስሊሙ ለአቅመ ደካሞች በማካፈል ልሆን እንደሚገባ ተገልጿል።

በድጋሚ እንኳን ለ1ሺህ 447ኛው የኢድ አል አደሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን!!

✍️በደሳለኝ ቱልቻ
ግንቦት 19/2018 በሸኖ፣(ዌራ ዲጆ ኮሚዩኒኬሽን)

በሀላባ ዞን ዌራ ዲጆ ወረዳ ሀገራዊ ለውጡ እውን የሆነበት 8ኛ ዓመት እና 7ኛው ሀገራዊ ጠቅላላ ምርጫ የብልጽግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ የማጠቃለያ መርሃግብር በወረዳ ማዕከል በበሸኖ ከተማ እ...
25/05/2026

በሀላባ ዞን ዌራ ዲጆ ወረዳ ሀገራዊ ለውጡ እውን የሆነበት 8ኛ ዓመት እና 7ኛው ሀገራዊ ጠቅላላ ምርጫ የብልጽግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ የማጠቃለያ መርሃግብር በወረዳ ማዕከል በበሸኖ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል።

በዌራ ዲጆ ወረዳ ሀገራዊ ለውጡ እውን የሆነበት 8ኛ ዓመት እና 7ኛው ሀገራዊ ጠቅላላ ምርጫ የብልጽግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ የማጠቃለያ መርሃግብር እየተካሄደ ይገኛል።

በመርሃ-ግብሩ ላይ የሀላባ ቁ.1ና ቁ2 ምርጫ ክልል የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዕጩዎች፣የዌራ ዲጆ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ አቶ አብዲ አደም፣የዌራ ዲጆ ወረዳ የመንግስት ዋና ተጠሪ አቶ ሱራጅ ጎድሶን ጨምሮ የዞንና የወረዳ አስተባባሪዎች፣ሌሎች ከፍተኛና መካከለኛ አመራሮች እንድሁም

✍️በደሳለኝ ቱልቻ
ግንቦት 16/2018 በሸኖ፣(ዌራ ዲጆ ኮሚዩኒኬሽን)

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሀላባ ዞን ዌራ ዲጆ ወረዳ በሚቶ ዲጆ ታዳጊ ከተማ ውስጥ ለ7ኛው ሀገራዊና ክልላዊ ምርጫን በማስመልከት የቡልጽግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳና የእጩ ተወዳዳሪ ምልክት የ...
24/05/2026

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሀላባ ዞን ዌራ ዲጆ ወረዳ በሚቶ ዲጆ ታዳጊ ከተማ ውስጥ ለ7ኛው ሀገራዊና ክልላዊ ምርጫን በማስመልከት የቡልጽግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳና የእጩ ተወዳዳሪ ምልክት የማስተዋወቅያ መርሃግብር እየተካሄደ ይገኛል።

በዌራ ዲጆ ወረዳ በሚቶ ዲጆ ታዳጊ ከተማ ውስጥ ለ7ኛው ሀገራዊና ክልላዊ ምርጫን በማስመልከት የቡልጽግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳና የእጩ ተወዳዳሪ ምልክት የማስተዋወቅያ መርሃግብር እየተካሄደ ይገኛል።

በመርሃ-ግብሩ ላይ የዞንና የወረዳ ከፍተኛና መካከለኛ አመራሮች፣ከሚቶና አጆ አገልግሎት ቀበሌዎች የተወጣጡ አባላት ተገኝተዋል።

✍️በደሳለኝ ቱልቻ
ግንቦት 16/2018 በሸኖ፣(ዌራ ዲጆ ኮሚዩኒኬሽን)

ወጣቶች በግንቦት 24/2018 በሚካሄደው በ7ኛው ሀገራዊና ክልላዊ ምርጫ ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር ያሸጋግራል ያሉትን ፓርቲ በመምረጥ ሀገራዊ ግዴታቸውን ልወጡ እንደሚገባ ተገለፀ።በዌራ ...
23/05/2026

ወጣቶች በግንቦት 24/2018 በሚካሄደው በ7ኛው ሀገራዊና ክልላዊ ምርጫ ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር ያሸጋግራል ያሉትን ፓርቲ በመምረጥ ሀገራዊ ግዴታቸውን ልወጡ እንደሚገባ ተገለፀ።

በዌራ ዲጆ ወረዳ በወረዳውና በዞኑ ብልጽግና ፓርቲ ወጣቶች ክንፍ አስተባባሪነት በአሻሹሬ ታዳጊ ከተማ በዛሬው ዕለት በወጣቶች አደረጃጀት በተገኙበት የብልጽግና ፓርቲ የምርጫ ምልክት የማስተዋወቅና የቤት ለቤት ቅስቀሳ ስራ መርሃግብር ተካሂዷል።

በዕለቱ መርሃግብር ላይም ወጣቶች በግንቦት 24/2018 በሚካሄደው በ7ኛው ሀገራዊና ክልላዊ ምርጫ ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር ያሸጋግራል ያሉትን ፓርቲ በመምረጥ ሀገራዊ ግዴታቸውን ልወጡ እንደሚገባ ተገልጿል።

በመርሃ-ግብሩ ላይ የሀላባ ዞን ብልጽግና ፓርቲ ወጣቶች ክንፍ ሀላፊ ወጣት ነጀ ኢማም ሎላሶን ጨምሮ ሌሎች የወረዳ አመራሮች በተገኘበት የብልጽግና ፓርቲ የምርጫ ምልክት የማስተዋወቅና የቤት ለቤት ቅስቀሳ ስራ መርሃግብር ተከናውኗል።

በሀላባ ዞን ዌራ ዲጆ ወረዳ ብልፅግና ፓርቲ ወጣቶች ክንፍ ጽ/ቤት

የዌራ ዲጆ ወረዳ ብልጽግና ፓርቲ ወጣቶች ክንፍ አስተባባሪነት በአሻሹሬ ከተማ 7ተኛዉ ሀገራዊና ክልላዊ ምርጫን አስመለክቶ የብልጽግና ፓርቲ የምርጫ ምልክት የማስተዋወቅና የቤት ለቤት ቅስቀሳ ...
23/05/2026

የዌራ ዲጆ ወረዳ ብልጽግና ፓርቲ ወጣቶች ክንፍ አስተባባሪነት በአሻሹሬ ከተማ 7ተኛዉ ሀገራዊና ክልላዊ ምርጫን አስመለክቶ የብልጽግና ፓርቲ የምርጫ ምልክት የማስተዋወቅና የቤት ለቤት ቅስቀሳ ስራ እየተሰራ ይገኛል።

በውይይቱም የሀላባ ዞን ብልጽግና ፓርቲ ወጣቶች ክንፍ ሀላፊ ወጣት ነጀ ኢማም ሎላሶን ጨምሮ የወረዳዉ ወጣቶች ክንፍ አመራሮችና ደጋፊ አመራር እንድሁም ወጣት ክንፍ አበለት በተገኙበት የምርጫ ምልክት የስንዴ ነዶን የማስተዋወቅና የቤት ለቤት ቅስቀሳ እየተካሄደ ይገኛል።

በሀላባ ዞን የዌራ ዲጆ ወረዳ ብልጽግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት

ለ7ኛው ሀገራዊና ክልላዊ ምርጫ የወጣቶች የነቃ ተሳትፎ ለምርጫው ሰላማዊነት፤ ተዓማኒነትና ለዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታው የወጣቶች ሚና የላቀ ነው። በዛሬዉ እለት የሀላባ ዞን ብልጽግና ፓርቲ ወ...
23/05/2026

ለ7ኛው ሀገራዊና ክልላዊ ምርጫ የወጣቶች የነቃ ተሳትፎ ለምርጫው ሰላማዊነት፤ ተዓማኒነትና ለዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታው የወጣቶች ሚና የላቀ ነው።

በዛሬዉ እለት የሀላባ ዞን ብልጽግና ፓርቲ ወጣቶች ክንፍ ሀላፊ ወጣት ነጀ ኢማም ሎላሶ በተገኘበት በዌራ ዲጆ ወረዳ በአሻሹሬ ከተማ ከወጣቶች ጋር 7ተኛዉ ሀገራዊና ክልላዊ ምርጫን አስመለክቶ የብልጽግና ፓርቲ የምርጫ ምልክት የማስተዋወቅና የቤት ለቤት ቅስቀሳ ስራ እየተሰራ ይገኛል።

በውይይቱም የሀላባ ዞን ብልጽግና ፓርቲ ወጣቶች ክንፍ ሀላፊ ወጣት ነጀ ኢማም ሎላሶን ጨምሮ የወረዳዉ ወጣቶች ክንፍ አመራሮችና ደጋፊ አመራር እንድሁም ወጣት ክንፍ አበለት በተገኙበት የምርጫ ምልክት የስንዴ ነዶን የማስተዋወቅና የቤት ለቤት ቅስቀሳ እየተከሂደ ይገኛል።

በሀላባ ዞን ዌራ ዲጆ ወረዳ ብልፅግና ፓርቲ ወጣቶች ክንፍ ጽ/ቤት

በሀላባ ዞን ዌራ ዲጆ ወረዳ በወቅታዊ በመንግሥትና በፓርቲ ስራዎች አፈፃፀም እንድሁም በ7ኛው ሀገራዊ ክልላዊ ምርጫ ስራ ዝግጅትና በቀጣይ የትኩረት አቅጣጫ ዙሪያ ከወረዳ አመራሮች ጋር የውይይ...
20/05/2026

በሀላባ ዞን ዌራ ዲጆ ወረዳ በወቅታዊ በመንግሥትና በፓርቲ ስራዎች አፈፃፀም እንድሁም በ7ኛው ሀገራዊ ክልላዊ ምርጫ ስራ ዝግጅትና በቀጣይ የትኩረት አቅጣጫ ዙሪያ ከወረዳ አመራሮች ጋር የውይይት መድረክ እየተካሄደ ይገኛል።

በዌራ ዲጆ ወረዳ በወቅታዊ በመንግሥትና በፓርቲ ስራዎች አፈፃፀም እንድሁም በ7ኛው ሀገራዊ ክልላዊ ምርጫ ስራ ዝግጅትና በቀጣይ የትኩረት አቅጣጫ ዙሪያ ከወረዳ አመራሮች ጋር የውይይት መድረክ እየተካሄደ ይገኛል።

የውይይት መድረኩን የዌራ ዲጆ ወረዳ የመንግስት ዋና ተጠሪ አቶ ሱራጅ ጎድሶ፣የዌራ ዲጆ ወረዳ ወረዳ የመንግስት ረዳት ተጠሪና ፖለቲካ አቅም ግንባታ ዘርፍ ኃላፊ አቶ አ/ረህማን ጀማል በጋራ እየመሩ ነው።

ለውይይት መድረኩ በአንድ ለአምስት መሪ አመራሮች አማካኝነት በወቅታዊ በመንግሥትና በፓርቲ ስራዎች አፈፃፀም እንድሁም በ7ኛው ሀገራዊ ክልላዊ ምርጫ ስራ ዝግጅት ዙሪያ በሰፊው ተብራርቶ እየቀረበ ይገኛል።

በውይይት መድረኩ የዌራ ዲጆ ወረዳ ወረዳ የመንግስት ረዳት ተጠሪና አደረጃጀት ዘርፍ ኃላፊ አቶ ባሙድ ጡሚሶ፣የዌራ ዲጆ ወረዳ ምክር ቤት ዋና አፈጉባኤ የተከበሩ መሐመድ ጃተኖን ጨምሮ ሌሎች የወረዳ አመራሮችና የከተማ ማዘጋጃ ቤት ስራአስኪያጅ ተገኝተዋል።

✍️በደሳለኝ ቱልቻ
ግንቦት 12/2018 በሸኖ፣(ዌራ ዲጆ ኮሚዩኒኬሽን)

በዌራ ዲጆ ወረዳ በተለያዩ ታዳጊ ከተሞች የ7ኛው ሀገራዊ ምርጫ የይምረጡኝ ቅስቀሳ አካል የሆነውን የጽዳት ዘመቻ መርሃግብር በአሻሹሬ ከተማ ተካሂዷል።
18/05/2026

በዌራ ዲጆ ወረዳ በተለያዩ ታዳጊ ከተሞች የ7ኛው ሀገራዊ ምርጫ የይምረጡኝ ቅስቀሳ አካል የሆነውን የጽዳት ዘመቻ መርሃግብር በአሻሹሬ ከተማ ተካሂዷል።

16/05/2026

Address

Besheno
Alaba K'ulito

Telephone

+251938677297

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ሀለባ ዞን የዌራ ዲጆ ወረዳ ወጣቶችና ስፖርት ጽ/ቤት posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share