በሀላባ ዞን በዌራ ዲጆ ወረዳ የበሸኖ ከተማ ማዘጋጃ ቤት

በሀላባ ዞን በዌራ ዲጆ ወረዳ የበሸኖ ከተማ ማዘጋጃ ቤት Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from በሀላባ ዞን በዌራ ዲጆ ወረዳ የበሸኖ ከተማ ማዘጋጃ ቤት, Public & Government Service, ሀላባ ዞን በሸኖ ከተማ, Alaba K'ulito.

ምርጫው የሀገራችንን ዴሞክራሲያዊ ሂደት ወደላቀ ደረጃ መሸጋገሩን የሚያመላክት ነው - ክቡር አቶ ሙህዲን ሁሴን =====ግንቦት 24/2018 ‎በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የሀላባ ዞን ዋና አስተዳዳሪ...
01/06/2026

ምርጫው የሀገራችንን ዴሞክራሲያዊ ሂደት ወደላቀ ደረጃ መሸጋገሩን የሚያመላክት ነው - ክቡር አቶ ሙህዲን ሁሴን
=====

ግንቦት 24/2018 ‎በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የሀላባ ዞን ዋና አስተዳዳሪ ክቡር አቶ ሙህዲን ሁሴን ድምጻቸውን ሰጥተዋል።

‎በሀላባ ዞን በዌራ ዲጆ ወረዳ ሀንጠዞ ቀበሌ የተዘጋጀው መንደር ነው ዋና አስተዳዳሪው ክቡር አቶ ሙህዲን ሁሴን ድምጻቸውን የሰጡት።

የሀላባ ዞን ዋና አስተዳዳሪ ክቡር አቶ ሙህዲን ሁሴን ድምፃቸውን ከሰጡ በኋላ በሰጡት አስተያየት፤ ምርጫ የሕዝብን ውክልና ለማረጋገጥና ማኅበራዊ እንዲሁም ኢኮኖሚያዊ ልማቶችን በዘላቂነት ለማስቀጠል ትልቅ መሰረት የሚጥል ሂደት ነው ብለዋል።

ምርጫው የሀገራችንን ዴሞክራሲያዊ ሂደት ወደላቀ ደረጃ መሸጋገሩን የሚያመላክት ነው ሲሉም ተናግረዋል።

በዞኑ የዜግነት መብታቸውን በመጠቀም ያወጡትን ካርድ በየ ምረጫ ጣቢያው በመገኘት ብርድና ዝናብ ሳይበገሩ ለሚደግፉት ፓርቲው ድምጽ እየሰጡ መሆኑን ገልጸዋል።

በዞኑ በሁሉም የአከባቢው ህብረተሰብ የመምረጥ ባህል እያዳበረ የመጣ ታላቅ ህዝብ መሆኑን ዋና አስተዳዳሪ ክቡር አቶ ሙህዲን ጠቁመዋል።

እያንዳንዱ መራጭ በምሰጠው የሰልፍ ስምረት ከጠዋት 12፡00 ሰዓት ጀምሮ ተሰልፎ በመጠበቅ የምርጫ ስረዓተ ህጉን ባከበረው ያለ አንዳች እንከን የድምጽ አሰጣጥ ሂደቱን እያከናወነ መሆኑን ገልጸዋል።

የሀላባ ዞን መንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች መምሪያ

የዌራ ዲጆ ወረዳ የመንግስት ዋና ተጠሪ አቶ ሱራጅ ጎድሶ፣የዌራ ዲጆ ወረዳ የመንግ ረዳት ተጠሪ አቶ አ/ረህማን ጀማል በሀላባ ቁ.1 ምርጫ ክልል ለሀገራችን ይበጃል ያሉትን ፓርቲ በምርጫ ጣቢያ...
01/06/2026

የዌራ ዲጆ ወረዳ የመንግስት ዋና ተጠሪ አቶ ሱራጅ ጎድሶ፣የዌራ ዲጆ ወረዳ የመንግ ረዳት ተጠሪ አቶ አ/ረህማን ጀማል በሀላባ ቁ.1 ምርጫ ክልል ለሀገራችን ይበጃል ያሉትን ፓርቲ በምርጫ ጣቢያ በመገኘት በምርጫ ካርዳቸው ድምፃቸውን ሰጥተዋል።

የዌራ ዲጆ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ አቶ አብዲ አደም፣በሀላባ ቁ.1 ምርጫ ክልል ለሀገራችን ይበጃል ያሉትን ፓርቲ በምርጫ ጣቢያ በመገኘት በምርጫ ካርዳቸው ድምፃቸውን ሰጥተዋል።
01/06/2026

የዌራ ዲጆ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ አቶ አብዲ አደም፣በሀላባ ቁ.1 ምርጫ ክልል ለሀገራችን ይበጃል ያሉትን ፓርቲ በምርጫ ጣቢያ በመገኘት በምርጫ ካርዳቸው ድምፃቸውን ሰጥተዋል።

‎የኢፌዴሪ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር የሚኒስትር ዴኤታ ወ/ሮ ህክማ ከይረዲን በሀላባ ቁ.1 ምርጫ ክልል ለሀገራችን ይበጃል ያሉትን ፓርቲ በምርጫ ጣቢያ በመገኘት ድምፃቸውን ሰጥተዋል።
01/06/2026

‎የኢፌዴሪ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር የሚኒስትር ዴኤታ ወ/ሮ ህክማ ከይረዲን በሀላባ ቁ.1 ምርጫ ክልል ለሀገራችን ይበጃል ያሉትን ፓርቲ በምርጫ ጣቢያ በመገኘት ድምፃቸውን ሰጥተዋል።

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምሥራቅ ጉራጌ ዞን የክልሉ ርዕሰ መስተዳደር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር) ድምጻቸውን ሰጥተዋል
01/06/2026

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምሥራቅ ጉራጌ ዞን የክልሉ ርዕሰ መስተዳደር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር) ድምጻቸውን ሰጥተዋል

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በበሻሻ ድምፅ ሰጡ *******************ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ በትውልድ ቀያቸው በሻሻ ድምፅ ሰጥተዋ...
01/06/2026

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በበሻሻ ድምፅ ሰጡ
*******************

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ በትውልድ ቀያቸው በሻሻ ድምፅ ሰጥተዋል።

7ተኛዉን ሀገራዊና ክልላዊ ምርጫን አስመለክቶ የብልጽግና ፓርቲ ታላቅ የድጋፍ ሰልፍ በሀላባ ዞን ዌራ ዲጆ ወረዳ በሚቶ ዲጆ ከተማ እየተከሄደ ይገኛል።
24/05/2026

7ተኛዉን ሀገራዊና ክልላዊ ምርጫን አስመለክቶ የብልጽግና ፓርቲ ታላቅ የድጋፍ ሰልፍ በሀላባ ዞን ዌራ ዲጆ ወረዳ በሚቶ ዲጆ ከተማ እየተከሄደ ይገኛል።

የ7ኛው ሀገራዊ ምርጫን በማስመልከት የወረዳው ብልጽግና ፓርቲ የይምረጡኝ ቅስቀሳና እጩዎችን የማስተዋወቅያ መርሃግብር በተለያዩ ቀበሌዎች ተጠናክሮ እንደቀጠለ ይገኛል።በዌራ ዲጆ ወረዳ ብልጽግና...
22/05/2026

የ7ኛው ሀገራዊ ምርጫን በማስመልከት የወረዳው ብልጽግና ፓርቲ የይምረጡኝ ቅስቀሳና እጩዎችን የማስተዋወቅያ መርሃግብር በተለያዩ ቀበሌዎች ተጠናክሮ እንደቀጠለ ይገኛል።

በዌራ ዲጆ ወረዳ ብልጽግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት አስተባባሪነት የ7ኛው ሀገራዊ ምርጫን በማስመልከት የይምረጡኝ ቅስቀሳና እጩዎችን የማስተዋወቅያ መርሃግብር በተለያዩ ቀበሌዎች ተጠናክሮ እንደቀጠለ ይገኛል።

በዚህም በዛሬው ዕለት በሲንቢጣ ቀበሌ ላይ የዌራ ዲጆ ወረዳ የመንግስት ረዳት ተጠሪና ፖለቲካ አቅም ግንባታ ዘርፍ ኃላፊ አቶ አ/ረህማን ጀማልን ጨምሮ ሌሎች የወረዳ አመራሮች በተገኙበት የይምረጡኝ ቅስቀሳና እጩዎችን የማስተዋወቅያ መርሃግብር ተካሂዷል።

✍️በደሳለኝ ቱልቻ
ግንቦት 14/2018 በሸኖ፣(ዌራ ዲጆ ኮሚዩኒኬሽን)
➭ዘውትር ወቅታዊና አዳዲስ መረጃዎችን ለማግኘት፦

➭የፌስቡክ Link፦ https://www.facebook.com/WeradijocommunictionBesheno

➭የቴሌግራም Link፦
https://t.me/+1qmn32XrZXNhMDM0

➭ቲክቶክ፦https://www.tiktok.com/?_t=ZM-8zP0q4a1eRa&_r=1

➪ዩቲዩብ፦https://youtube.com/?si=EVzVU4h-1n1N9iVR

➪ኢንስታግራም፦https://www.instagram.com/weeraadijo?igsh=MWxrdjhnbzd6Z2I4Zw==

➪ዋትሳፕ፦https://whatsapp.com/channel/0029Vb3NQPGCMY0PHtXFtQ2E

➪ቲውተር፦https://x.com/WeraDijo44731?t=If2s1TQpGrel3lNyUr75kg&s=09

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሀላባ ዞን ዌራ ዲጆ ወረዳ የምግብ ዋስትና ስራዎች አፈፃፀም ግምገማና በቀጣይ የትኩረት አቅጣጫዎች ዙሪያ ከቴክኒክ ኮሚቴዎች ጋር ውይይት ተደረገ።በዌራ ዲጆ ወረዳ የ...
22/05/2026

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሀላባ ዞን ዌራ ዲጆ ወረዳ የምግብ ዋስትና ስራዎች አፈፃፀም ግምገማና በቀጣይ የትኩረት አቅጣጫዎች ዙሪያ ከቴክኒክ ኮሚቴዎች ጋር ውይይት ተደረገ።

በዌራ ዲጆ ወረዳ የምግብ ዋስትና ስራዎች አፈፃፀም ግምገማና በቀጣይ የትኩረት አቅጣጫዎች ዙሪያ ከቴክኒክ ኮሚቴዎች ጋር ውይይት ተደርጓል።

የውይይት መድረኩን የዌራ ዲጆ ወረዳ ምክትል አስተዳዳሪና የግብርና ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ጎበና ሰማን የመሩት ስሆን፣በውይይቱ መድረኩ የቴክኒክ ኮሚቴ አመራሮችና ባለሙያዎች ተገኝተዋል።

በውይይቱም የምግብ ዋስትና ስራዎች አፈፃፀምና በቀጣይ የትኩረት አቅጣጫ ዙሪያ ተነስቶ በሰፊው ውይይት በማድረግ፣በቀጣይ በደካማ ጎን የተነሱትን በፍጥነት ለማረም እንድሁም በጠንካራ ጎን የተነሱት ለማስቀጠል መግባባት በመቻል፣ቀጣይ የስራ አቅጣጫ በማስቀመጥ ተጠናቋል።

✍️በደሳለኝ ቱልቻ
ግንቦት 14/2018 በሸኖ፣(ዌራ ዲጆ ኮሚዩኒኬሽን)
➭ዘውትር ወቅታዊና አዳዲስ መረጃዎችን ለማግኘት፦

➭የፌስቡክ Link፦ https://www.facebook.com/WeradijocommunictionBesheno

➭የቴሌግራም Link፦
https://t.me/+1qmn32XrZXNhMDM0

➭ቲክቶክ፦https://www.tiktok.com/?_t=ZM-8zP0q4a1eRa&_r=1

➪ዩቲዩብ፦https://youtube.com/?si=EVzVU4h-1n1N9iVR

➪ኢንስታግራም፦https://www.instagram.com/weeraadijo?igsh=MWxrdjhnbzd6Z2I4Zw==

➪ዋትሳፕ፦https://whatsapp.com/channel/0029Vb3NQPGCMY0PHtXFtQ2E

➪ቲውተር፦https://x.com/WeraDijo44731?t=If2s1TQpGrel3lNyUr75kg&s=09

በዌራ ዲጆ ወረዳ ብልፅግና ፓርቲ ወጣቶች ክንፍ አስተባባሪነት ለ7ኛው ዙር ክልለዊ ሀገራዊ ምርጫ ቅስቀሰና ቤት ለቤት የምርጫ ቅስቀሳ ስራ በሁሉም አከባቢዎች ተጠናክሮ ቀጥሏል። #ብልጽግናን እ...
22/05/2026

በዌራ ዲጆ ወረዳ ብልፅግና ፓርቲ ወጣቶች ክንፍ አስተባባሪነት ለ7ኛው ዙር ክልለዊ ሀገራዊ ምርጫ ቅስቀሰና ቤት ለቤት የምርጫ ቅስቀሳ ስራ በሁሉም አከባቢዎች ተጠናክሮ ቀጥሏል።

#ብልጽግናን እመርጣለሁ፣ አሻራዬን አኖራለሁ!
#ፓርቲያችን👉 ብልፅግና
# ምልክታችን👉 የስንዴ ነዶ
#መልዕክታችን👉 ኢትዮጵያን ወደ ተምሰሌት ሀገር
#ግንቦት 24 ብልፅግናን ይምረጡ!!!

Address

ሀላባ ዞን በሸኖ ከተማ
Alaba K'ulito

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when በሀላባ ዞን በዌራ ዲጆ ወረዳ የበሸኖ ከተማ ማዘጋጃ ቤት posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share