በሀላባ ዞን አቶቲ ኡሎ ወረዳ ግብርና ጽ/ቤት

በሀላባ ዞን አቶቲ ኡሎ ወረዳ ግብርና ጽ/ቤት ይህ የአቶቲ ኡሎ ወረዳ ግብርና ጽ/ቤት ትክክለኛ የፌስቡክ ገጽ ነው።

👇
https://www.facebook.com/profile.php?id=100063768986102

15/05/2026
15/05/2026
በሀለባ ዞን በአቶቲ ኡሎ ወረዳ የግብርና ጽ/ቤት!!!ግንቦት 7/2018 ዓ/ም የአቶቲ ኡሎ  ወረዳ የግብርና ጽ/ቤት  የብሮ መናጅሜንትና የ21ዱ የቀበሌ የእንስሳት ጤና በለሙየ በተገኛበት የአ...
15/05/2026

በሀለባ ዞን በአቶቲ ኡሎ ወረዳ የግብርና ጽ/ቤት!!!

ግንቦት 7/2018 ዓ/ም
የአቶቲ ኡሎ ወረዳ የግብርና ጽ/ቤት የብሮ መናጅሜንትና የ21ዱ የቀበሌ የእንስሳት ጤና በለሙየ በተገኛበት የአስር ወራት ዕቅድ አፈጸጸም ግንገማ ተዳረጎል።

በመድረኩ የእንስሳት ጤና ስረ ህዳት የእንስሳት እርበታ ሁሉም የስረ ሂዳት የአስር ወራት ሪፖርታቸውን በማቅረብ በአፈፃፀሙ የታዩ ጠንካራ ጎኖችን ለማስቀጠልና የታዩ ውስንነቶችን በፍጥነት ለማረም የጋራ አቅጣጫ ተዳርጎል
በመድረኩ ለይ የአቶቲ ኡሎ ወረዳ የግብርና ጽ/ቤት ምትኩል ናየእንስሳት ና ዓሳ ሀብት ልመት ዘርፍ ኋለፍ አቶ ሉሉ ከድር እንዳገለጽት ሁሉም የስረ ሂዳቶች በአፈፆፀሙ የተዩ ጠንከራ ጎኖችን ለመሰቀጠልና የተዩ ውስንነቶችን በፍጥነት ለማረም አቅጠጫ ተሳቶል

በአቶቲ ኡሎ ወረዳ የልማታዊ ሴፍቲኔት (PSNP) ተጠቃሚ የነበሩ ወገኖቻችንን የኢኮኖሚ አቅም በመገንባት ስራዎች እየተሰራ ይገኛል።‎‎"እጅን ከመዘርጋት ወደ ምርታማነት" በሚል መሪ ቃል በ20...
09/05/2026

በአቶቲ ኡሎ ወረዳ የልማታዊ ሴፍቲኔት (PSNP) ተጠቃሚ የነበሩ ወገኖቻችንን የኢኮኖሚ አቅም በመገንባት ስራዎች እየተሰራ ይገኛል።

‎"እጅን ከመዘርጋት ወደ ምርታማነት" በሚል መሪ ቃል በ2018 በጀት ዓመት የቆጠቡትን 50% ቁጠባ መነሻ በማድረግ፣ ተጠቃሚዎችን ራሳቸውን እንዲችሉ የማድረግ ስራ በስኬት እየተከናወነ ይገኛል።

‎ዛሬ ግንቦት 01/2018 ዓ.ም በ2ኛ ጡቃ ቀበሌ ለሚገኙ የልማታዊ ሴፍቲኔት ተጠቃሚዎች የተለያዩ ግብርና ግብዐት ግዥ ተፈጽሞ ርክክብ ተደርጓል።

‎የፕሮጀክቱ ፋይዳ የኑሮ ዋስትናን ማረጋገጥ- አርሶ አደሩ የነገ ተስፋው እንዲለምልምና የኢኮኖሚ አቅሙ እንዲጎለብት ያደርጋል።

‎ከጥገኝነት መላቀቅ- ድጋፍ ጠባቂነትን በማስቀረት የቤተሰብን ብልጽግና በራስ ጥረት መገንባት የሚያስችል መነቃቃት ፈጥሯል።

‎የእንስሳት ሀብት ልማት በግብርናው ዘርፍ የተሰማሩ ወገኖቻችንን የሀብት ደረጃ ያሳድጋል።

‎ከእጅ ወደ አፍ - ወደ ምርታማነት በሚል መርህ!
‎በቁርጠኝነትና በስራ ከድህነት መውጣት እንደሚቻል አርሶ አደሮቻችን በተግባር እያሳዩ ይገኛሉ!

‎የአቶቲ ኡሎ ወረዳ ግብርና ጽሕፈት ቤት

በሀላባ ዞን በአቶቲ ኡሎ ወረዳ በጉሩራ ቡቾ ቀበሌ የህብረቱ  ቡቾ ህብረት የአባለት ብዘት ወ 136 ሴ 39  ድ  175 አማካኝነት የሚለማ 89 ሄ/ር ክላስተር ዘር የመዝራት መርሃግብር ተካሂ...
05/05/2026

በሀላባ ዞን በአቶቲ ኡሎ ወረዳ በጉሩራ ቡቾ ቀበሌ የህብረቱ ቡቾ ህብረት የአባለት ብዘት ወ 136 ሴ 39 ድ 175 አማካኝነት የሚለማ 89 ሄ/ር ክላስተር ዘር የመዝራት መርሃግብር ተካሂዷል

በሀለባ ዞን አቶቲ ኡሎ ወረደ በያንቦ ቀበሌ በሰፈቶ ብልፅግና ህብረት የቦቆሎክለስታር የዘር መዝረት ፕሮግረም በዘሬ ቀን የተከሄደ ስሆን በወሸርምኔ ቤተሰብ የምለመው የቦቆሎ ክለስተር ለይ የተ...
05/05/2026

በሀለባ ዞን አቶቲ ኡሎ ወረደ በያንቦ ቀበሌ በሰፈቶ ብልፅግና ህብረት የቦቆሎክለስታር የዘር መዝረት ፕሮግረም በዘሬ ቀን የተከሄደ ስሆን በወሸርምኔ ቤተሰብ የምለመው የቦቆሎ ክለስተር ለይ የተሰተፍ አበለት ወንድ 78 ሴት14 ድምር 92 አበለት የተሰተፍበት 105 ሄ/ር የቦቆሎ ሰብል የተዘረ ስሆን በዘር ፕሮግረሙ ለይ የወረደ አመረር የቀበሌ በለሙያዎችና የቀበሌ በለድርሸ አከለት በተገኙበት ተዘርቷል።

በሀላባ ዞን በአቶቲ ኡሎ ወረዳ በአትክልትና ፍራፍሬ ልማት ዘርፍ ውጤት ለመምጣት በልዩ ትኩረት እየተሰራ መሆኑ ተገለፀ **************(ሚያዝያ፣25/2018 ዓ.ም)ጉባ አቶቲ ኡሎ መንግ...
03/05/2026

በሀላባ ዞን በአቶቲ ኡሎ ወረዳ በአትክልትና ፍራፍሬ ልማት ዘርፍ ውጤት ለመምጣት በልዩ ትኩረት እየተሰራ መሆኑ ተገለፀ
**************
(ሚያዝያ፣25/2018 ዓ.ም)ጉባ አቶቲ ኡሎ መንግስት ኮሚዩኒኬሽን

በሀላባ ዞን በአቶቲ ኡሎ ወረዳ በአትክልትና ፍራፍሬ ልማት ዘርፍ ከፍተኛ ውጤት ለማስመዝገብና የአርሶአደሩን ተጠቃሚነትን ለማረጋገጥ በወረዳው በልዩ ትኩረት እየተሰራ መሆኑን የወረዳው ግብርና ጽ/ቤት አስታወቀ።

በዛሬው ዕለት በግርሜ ቀበሌ የአርሶአደሩን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ የተከናወኑ ተግባራት ፍሪያማ እየሆኑ መሆናቸውን ምልከታ ተደርገዋል።

‎በወረዳው የሚለማው ይህ የፍራፍሬ ምርት ገበያን ለማረጋጋት ከፍተኛ አስተዋፅኦ ያበረክታል ተብሏል ።

‎‎በሀገራችን መልማት የሚችል ሰፊ መሬትና ውሃ ስለሚገኝ በቁርጠኝነት መሠራት እንደሚገባ ተገልጸዋል ።

በምልከታው ላይ የአቶቲ ኡሎ ወረዳ ም/አስተዳዳሪና ግብርና ጽ/ቤት ሀላፊ አቶ ገመዳ ሄለሞ፣የአቶቲ ኡሎ ወረዳ ብልጽግና ፓርቲ ምክትልና አደራጃጀት ዘርፍ ሀላፊ አቶ ባህረዲን ሪቦ ተገኝተው በግርሜ ቀበሌ ተመልክቷል።

የአቶቲ ኡሎ ወረዳ መንግስት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት ዘግቧል !!

በሀላባ ዞን አቶቲ ኡሎ ወረደ የመደበኛ በልግ የዘር ተግበር በክለስተር የመዘረት ተግበር በሁሉም ቀበሌያት ተጠናክሮ እየተዘረ ስሆን በዘሬ ቀንም በፈልቃ በመጀና በ1ኛ ሀንሸ ቀበሌያት የቦቆሎ ...
29/04/2026

በሀላባ ዞን አቶቲ ኡሎ ወረደ የመደበኛ በልግ የዘር ተግበር በክለስተር የመዘረት ተግበር በሁሉም ቀበሌያት ተጠናክሮ እየተዘረ ስሆን በዘሬ ቀንም በፈልቃ በመጀና በ1ኛ ሀንሸ ቀበሌያት የቦቆሎ የዘር ተግበር በክለስተር አደረጀጀትን መሰረት በመድረግ የተሰረ መሆኑን የወረደው ግብርና ጽ/ቤት አስተወቀ!!

Address

ከሀላባ ሻሸመኔ
Alaba K'ulito
093076

Telephone

+251930760599

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when በሀላባ ዞን አቶቲ ኡሎ ወረዳ ግብርና ጽ/ቤት posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to በሀላባ ዞን አቶቲ ኡሎ ወረዳ ግብርና ጽ/ቤት:

Share