አዲስ ከተማ ባህልና ኪነ-ጥበብ addis ketma culture &arts office

አዲስ ከተማ ባህልና ኪነ-ጥበብ   addis ketma culture &arts office Arts

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ አስተዳዳር ባህል ኪነ ጥበብ ጽ/ቤት ከ1/11/2018 አስከ 3/11/2018 በጀት አመት እቅድ አፈጻጻም ሪፖርት መገምገም የ2019 ፊዚካል እቅድ  የጋራ  ለማድረግ...
15/07/2026

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ አስተዳዳር ባህል ኪነ ጥበብ ጽ/ቤት ከ1/11/2018 አስከ 3/11/2018 በጀት አመት እቅድ አፈጻጻም ሪፖርት መገምገም የ2019 ፊዚካል እቅድ የጋራ ለማድረግ የተዘጋጀ ውይይት ከባለድርሻ አካላት አመራሮችና ከሰራተኞች ጋር የጋራ ተደረገ። ሃምሌ/2018

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ አስተዳዳር ባህል ኪነ ጥበብ  ጽ/ቤት  የባህል አሴቶች እደጥበብ ሃብቶች ቡድን ባህላዊ  እሴቶችን ለማጠናከር ጠቃሚ ባሀል በሚል እርስ  ለተማሪዎች ለ ጽ/ቤት ሰራተ...
15/07/2026

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ አስተዳዳር ባህል ኪነ ጥበብ ጽ/ቤት የባህል አሴቶች እደጥበብ ሃብቶች ቡድን ባህላዊ እሴቶችን ለማጠናከር ጠቃሚ ባሀል በሚል እርስ ለተማሪዎች ለ ጽ/ቤት ሰራተኞች መምህራን ግንዛቤ መፍጠሪያ ስልጠና ሰጠ ሰኔ/2018

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ባህልና ኪነ ጥበብ ጽ/ቤት የኪነ ጥበብ ሀብቶች ልማት የስርጸት ስራዎች ቡድን 2ኛ ዙር ህጻናትና ቤተሰቦቻቸው የሚታደሙበት ፐሮግራም በቀን 18/10/2018 አካሄደ ...
15/07/2026

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ባህልና ኪነ ጥበብ ጽ/ቤት የኪነ ጥበብ ሀብቶች ልማት የስርጸት ስራዎች ቡድን 2ኛ ዙር ህጻናትና ቤተሰቦቻቸው የሚታደሙበት ፐሮግራም በቀን 18/10/2018 አካሄደ ሰኔ/2018

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ አስተዳዳር ባህል ኪነ ጥበብ ጽ/ቤት 9ኛው የስነጽሁፍ ማእድ ፐሮግራም ጠቢባንና የወል ትርክት በሚል መሪ ቃል በኒኮላ ሜዳ ተካሄደ። ግንቦት 2018
15/07/2026

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ አስተዳዳር ባህል ኪነ ጥበብ ጽ/ቤት 9ኛው የስነጽሁፍ ማእድ ፐሮግራም ጠቢባንና የወል ትርክት በሚል መሪ ቃል በኒኮላ ሜዳ ተካሄደ። ግንቦት 2018

አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ባህልና ኪነ-ጥበብ ጽ/ ቤት 8ኛው የዘመናት ቁጭት በሚል መሪ ቃል የስነጽሁፍ ማእድ ፐሮግራም በ ክፍለ ከተማው ትልቁ አዳራሽ ተካሄደ። መጋቢት 2018
15/07/2026

አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ባህልና ኪነ-ጥበብ ጽ/ ቤት 8ኛው የዘመናት ቁጭት በሚል መሪ ቃል የስነጽሁፍ ማእድ ፐሮግራም በ ክፍለ ከተማው ትልቁ አዳራሽ ተካሄደ። መጋቢት 2018

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ አስተዳዳር ባህል ኪነ ጥበብ ጽ/ቤት 7ኛው የስነጽሁፍ ማእድ ፐሮግራም"የአድዋ ትሩፋቶች በጥበብ አንደበት  በሚል መሪ ቃል   በክፍለ ከተማው የሚገኘው ትልቁ አዳራሽ...
15/07/2026

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ አስተዳዳር ባህል ኪነ ጥበብ ጽ/ቤት 7ኛው የስነጽሁፍ ማእድ ፐሮግራም"የአድዋ ትሩፋቶች በጥበብ አንደበት በሚል መሪ ቃል በክፍለ ከተማው የሚገኘው ትልቁ አዳራሽ ተካሄደ። የካቲት 2018

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ አስተዳዳር ባህል ኪነ ጥበብ ጽ/ቤት 6ኛው የስነጽሁፍ ማእድ ፐሮግራም"የጥበብ ስጦታ ለኢትዮጲያ ከፍታ በሚል መሪ ቃል በክፍለ ከተማው የሚገኘው ግቢ ውስጥ ተካሄደ።ጥ...
15/07/2026

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ አስተዳዳር ባህል ኪነ ጥበብ ጽ/ቤት 6ኛው የስነጽሁፍ ማእድ ፐሮግራም"የጥበብ ስጦታ ለኢትዮጲያ ከፍታ በሚል መሪ ቃል በክፍለ ከተማው የሚገኘው ግቢ ውስጥ ተካሄደ።
ጥር 2018

በክፍለ ከተማችን ቅጥር ጊቢ ውስጥ በተዘጋጀው የቅርስ ቀን አስመልክቶ በተዘጋጀው ኤግዚቢሽን የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች፣የጽ/ቤት  ባለሙያዎች ተሳትፈዋል። ለ ማህበረሰቡም ግንዛቤ ፈጥሯል :...
15/07/2026

በክፍለ ከተማችን ቅጥር ጊቢ ውስጥ በተዘጋጀው የቅርስ ቀን አስመልክቶ በተዘጋጀው ኤግዚቢሽን የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች፣የጽ/ቤት ባለሙያዎች ተሳትፈዋል። ለ ማህበረሰቡም ግንዛቤ ፈጥሯል ::

በክፍለ  ከተማችን የሚገኙ 2 ቋሚ ቅርሶችን መጎብኘት ተችሏል። በወረዳ 1 የሚገኘው ፊት አውራሪ ሀብተ ጊዮርጊስ ዲነግዴ (የመን ኮሚኒቲ) ቅርስ ቤት እና በወረዳ 6 የሚገኘው የባንያን ማቃጠያ...
15/07/2026

በክፍለ ከተማችን የሚገኙ 2 ቋሚ ቅርሶችን መጎብኘት ተችሏል። በወረዳ 1 የሚገኘው ፊት አውራሪ ሀብተ ጊዮርጊስ ዲነግዴ (የመን ኮሚኒቲ) ቅርስ ቤት እና በወረዳ 6 የሚገኘው የባንያን ማቃጠያ(ሂንዱ ሙሀጀን) ለተማሪዎች ፣ የጽ/ቤት ሰራተኞች ፣ ምክር ቤት፣ የሀይማኖት አባቶች ጉብኝት ማድረግ ተችሏል።

የአዲስ ከተማ ክ/ከተማ ባህልና ኪነጥበብ ጽ/ቤት በአገልግሎት አሰጣጥ ዙሪያ የአገልጋይ ተገልጋይ እንጠያየቅ መድረክ ተካሄደ በዚህ መድረክም የሃይማኖት አባቶች የጽ /ቤት ባለ ሙ ያ ዎ ች አማ...
05/05/2026

የአዲስ ከተማ ክ/ከተማ ባህልና ኪነጥበብ ጽ/ቤት በአገልግሎት አሰጣጥ ዙሪያ
የአገልጋይ ተገልጋይ እንጠያየቅ መድረክ ተካሄደ በዚህ መድረክም የሃይማኖት አባቶች የጽ /ቤት ባለ ሙ ያ ዎ ች አማተር ጥምረ መ ማ ክ ር ት ጉባኤ ሲቪክ ማህበር እንዲሁም ባለድርሻ አካላት ተሳትፈውበታል:: ግቦት 27/9/2018አዲስ ከተማ

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when አዲስ ከተማ ባህልና ኪነ-ጥበብ addis ketma culture &arts office posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share