24/05/2026
የሰላም ሚኒስቴር ሚኒስትር ክቡር አቶ መሀመድ እድሪስ የብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን በጎንደር ከተማ ጠዳ የሥልጠና ማዕከል የሰላምን አማራጭን ለተቀበሉ የቀድሞ ታጣቂዎች የተሃድሶ ስልጠና ማስጀመሪያው ግብር ላይ ተገኝተው ካስተላለፉት መልዕክት የተወሰደ...
" ጀግና የሚባለው የሰላም አማራጭን ቀዳሚ የሚያደርግ ዜጋ ነው። ለሀገር እድገት የሰላም አማራጭን ቀዳሚ ማድረግ ይገባል። ሰላምን የሚያስቀድም ወጣት ብርቱ እና ምሳሌ የሚሆን ባለጸጋ ይሆናል“
ሰላም ለኢትዮጵያ!🕊
#አብሮነት #ሰላም