Prosperity Party Bole Woreda 01Branch ብልፅግና

Prosperity Party Bole Woreda 01Branch  ብልፅግና እኛን ታማኝ የመረጃ ምንጭ ስላደረጉን እናመሰግናለን በሚዲያው ዘርፍ የኢትዮጵያን ማንሰራራት እናበስራለን

ባለፉት አምስት አመታት ብልፅግና ፓርቲ ሰው ተኮር ልማትን እንደ ዋና መርህ በመውሰድ ፖሊሲዎቹንና ፕሮግራሞቹን በዜጎች ሕይወት ላይ ቀጥተኛ እና ተግባራዊ ተፅዕኖ እንዲኖራቸው አቅጣጫ አስቀምጦ...
18/02/2026

ባለፉት አምስት አመታት ብልፅግና ፓርቲ ሰው ተኮር ልማትን እንደ ዋና መርህ በመውሰድ ፖሊሲዎቹንና ፕሮግራሞቹን በዜጎች ሕይወት ላይ ቀጥተኛ እና ተግባራዊ ተፅዕኖ እንዲኖራቸው አቅጣጫ አስቀምጦ እየሰራ ይገኛል።

አቶ ሁሴን መሀመድ የቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 01 ዋና ስራ አስፈጻሚ

ፓርቲው ዓላማውን የዜጎችን የኑሮ ደረጃ ማሻሻል፣ የስራእድል መፍጠር ማስፋፋት እና ማህበራዊ ፍትህ ማጠናከር ነው።

በወጣቶች ዘርፍ የሥራ እድል ፕሮግራሞች በተደራጀ መልኩ ተጠናክረዋል ቀጥለዋል ። አነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞችን በመደገፍ፣ የሙያ ስልጠና በማቅረብ እና የፋይናንስ ድጋፍን በማስፋፋት ወጣቶች እራሳቸውን እንዲችሉ እና የሥራ አጥነትን እንዲቀንሱ አስተዋፅኦ አድርጓል።

በሴቶች አቅምን በማጎልበት የኢኮኖሚ ተሳትፎ በማሳደግ፣ የብድር እና የንግድ ድጋፍ በማቅረብ እንዲሁም በአስተዳደር እና በውሳኔ ሂደት ያላቸውን ተሳትፎ ማጠናከር ተፈጻሚ ሲያደርግ ቆይቷል ።

ይህ ሴቶች በማህበራዊና በኢኮኖሚ ዘርፍ እኩል ተሳታፊ እንዲሆኑ መሠረት ጥሏል። በማህበራዊ ዘርፍ ደግሞ አነስተኛ አቅም ላላቸው ዜጎች የተለያዩ የድጋፍ ፕሮግራሞች ተፈጻሚ አድርጓል። የጤናና የትምህርት አገልግሎቶች ማሻሻያ እና የችግር ጊዜ ድጋፍ በበለጠ አጠናክሯል። እነዚህ ሁሉ ልማት ቁጥር ብቻ ሳይሆኑ በሰው ሕይወት ላይ ታይቶ የሚሰማ ለውጥ እንዲያመጡ የተነደፉ እርምጃዎች መሆናቸውን ያሳያል።

18/02/2026
18/02/2026
18/02/2026
18/02/2026
18/02/2026
18/02/2026

"የስንዴ ነዶ" ❤የመደመር
❤የአንድነት
❤የትብብር ተምሣልት ነው።
✍️የ7ኛው ሀገራዊ ጠቅላላ ምርጫ የብልፅግና ፓርቲ የምርጫ ምልክት “የስንዴ ነዶ” ነው። የስንዴ ነዶ፥ የመደመር፣ የአንድነት፣ ትብብርና የሉአላዊነት መገለጫ ነው።ኢትዮጵያ ወደ ተምሳሌት ሀገር! 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

ብልፅግና ምርጫዬ ነው!

17/02/2026

ኢትየጵያ ወደ ምሳሌት ሀገር
አዲስ አበባ የብልፅግና ተምሳሌት

17/02/2026
 #የአጋርነት አዲስ ምዕራፍ! የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና የፕሬዝዳንት ኤርዶጋን ውይይት በኢትዮጵያ እና በቱርክዬ መካከል ያለውን ስልታዊ ትብብር ወደ ላቀ ደረጃ አሸጋግሯል።  #ኢት...
17/02/2026

#የአጋርነት አዲስ ምዕራፍ! የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና የፕሬዝዳንት ኤርዶጋን ውይይት በኢትዮጵያ እና በቱርክዬ መካከል ያለውን ስልታዊ ትብብር ወደ ላቀ ደረጃ አሸጋግሯል። #ኢትዮጵያ #ቱርክዬ

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Prosperity Party Bole Woreda 01Branch ብልፅግና posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share