Lemi Kura Sub city Wereda 6 Building Permit and Control Office

Lemi Kura Sub city Wereda 6 Building Permit and Control Office Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Lemi Kura Sub city Wereda 6 Building Permit and Control Office, Public Service, Addis Ababa Lemi Kura Wereda 6, Addis Ababa.

የግንባታ ፍቃድ ቁጥጥር ፅ/ቤት የደንብ ልብስን ተግባራዊ አደረገየለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 06 አስተዳደር የግንባታ ፍቃድና ቁጥጥር ፅ/ቤት ከ90 ቀናት የሪፎርም ተግባራት መካከል አንዱ ያደረ...
08/07/2025

የግንባታ ፍቃድ ቁጥጥር ፅ/ቤት የደንብ ልብስን ተግባራዊ አደረገ

የለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 06 አስተዳደር የግንባታ ፍቃድና ቁጥጥር ፅ/ቤት ከ90 ቀናት የሪፎርም ተግባራት መካከል አንዱ ያደረገውን የባለሙያዎች የስራ ደንብ ልብስ ተግባራዊ ማድረጉን አስታወቀ።

በተቋም ሪፎርም ስልጡን፣ ዘመናዊ እና ስነ-ምግባር የተላበሰ ሲቪል ሰርቫንት መፍጠር ይቻል ዘንድ የተሰጠውን ሃላፊነት እንዲወጣ ሰራተኛው በቅንነት እና በታማኝነት ማገልገል እንደሚገባም የፅ/ቤቱ ኃላፊ አቶ አብርሃም ሌንጂሳ ገልፀዋል።

ለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 06 ግንባታ ፍቃድና ቁጥጥር ፅ/ቤት
ሐምሌ 01/2017

በፅ/ቤታችን ባለ ጉዳዮች አገልግሎቶችን ለማግኘት ሚያስፈልጉ ቅድመ ሁኔታዎች
02/04/2025

በፅ/ቤታችን ባለ ጉዳዮች አገልግሎቶችን ለማግኘት ሚያስፈልጉ ቅድመ ሁኔታዎች

የባለ ጉዳይ ቀን በለሚ ኩራ ወረዳ 06 ግንባታ ፍቃድ እና ቁጥጥር ፅ/ቤትለሚ ኩራ ወረዳ 06 ግንባታ ፍቃድ እና ቁጥጥር ፅ/ቤትመጋቢት 19 2017 ዓ/ም
01/04/2025

የባለ ጉዳይ ቀን በለሚ ኩራ ወረዳ 06 ግንባታ ፍቃድ እና ቁጥጥር ፅ/ቤት

ለሚ ኩራ ወረዳ 06 ግንባታ ፍቃድ እና ቁጥጥር ፅ/ቤት
መጋቢት 19 2017 ዓ/ም

Address

Addis Ababa Lemi Kura Wereda 6
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Lemi Kura Sub city Wereda 6 Building Permit and Control Office posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share