Bareo Hassen an state minister of Transport and logistics of Ethiopia

Bareo Hassen an state minister of Transport and logistics of Ethiopia An official page of Bareo Hassen an state minister of Transport & Logistics Ministry of Ethiopia

26/05/2026
26/05/2026
26/05/2026

’s e mobility is on a motion!

26/05/2026
26/05/2026
26/05/2026

በመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድ በድምቀት ሚከበረውን 1447ኛው የኢድ- አል አድሀ የአረፋ በዓል በማስመልከት የድሬደዋ አስተዳደር ትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ባለስልጣን ዋና ስራ አስኪያጅ ክብርት ወ/ሮ ሹክሪ አብዱረህማን የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላልፈዋል
ክብርት ስራ አስኪያጅዋ በመልእክታቸው የእምነቱ ተከታዮችን እንኳን ለበዓሉ በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ ያሉ ሲሆን በዓሉ የአደባባይ በዓል እንደመሆኑ የእምነቱ ተከታዮች ወደዒድ መስገጃ ሲሄዱም ሆነ በመንገድ ሲንቀሳቀሱ ራሳቸውን እና ቤተሰባቸውን ከመንገድ ላይ አደጋ በጠበቀ መልኩ እንዲሆን የበዓሉ አክባሪያንም ሆነ ሌሎች አሽከርካሪዎች በጥንቃቄና ፍጥነትን ቀንሰው በማሽከርከር በዓሉ ያለምንም የትራፊክ አደጋ በሰላም እንዲጠናቀቅ የድርሻቸውን እንዲወጡ መልእክት አስተላልፈዋል።
ወላጆች ልጆቻቸው ወደበዓሉ ቦታም ሆነ መዝናኛ ሲንቀሳቀሱ በጥንቃቄ እንዲንቀሳቀሱ እንዲጠብቋቸው መልእክት አስተላልፈዋል።

26/05/2026

Address

Addiss Ababa
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Bareo Hassen an state minister of Transport and logistics of Ethiopia posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share