የካ ክ/ከተማ የመንግስት ንብረት አስተዳደር ጽ/ቤት/yeka property administration/

  • Home
  • Ethiopia
  • Addis Ababa
  • የካ ክ/ከተማ የመንግስት ንብረት አስተዳደር ጽ/ቤት/yeka property administration/

የካ ክ/ከተማ የመንግስት ንብረት አስተዳደር ጽ/ቤት/yeka property administration/ “በ2022 በኢትዮጵያ ዘመናዊና ስታንዳርዱን የጠበቀ የንብረት አስተዳደር ስርዓት የዘረጋ ተምሳሌት ተቋም ሆኖ ማየት”፡፡

ዛሬ ህዳር22/03/2018ዓ.ም የወርቃማ ሰኞ የሰራተኞች የዕውቀት ሽግግር ተካሄደ፡በመንግስት ንብረት አስተዳደር ፅ/ቤት አመራር እና ሰራተኞች እንደከዚህ ቀደሙ ሁሉ ዘወትር ሰኞ ከመደበኛ ስራ...
01/12/2025

ዛሬ ህዳር22/03/2018ዓ.ም የወርቃማ ሰኞ የሰራተኞች የዕውቀት ሽግግር ተካሄደ፡
በመንግስት ንብረት አስተዳደር ፅ/ቤት አመራር እና ሰራተኞች እንደከዚህ ቀደሙ ሁሉ ዘወትር ሰኞ ከመደበኛ ስራ በፊት የሚያደርጉት የሰራተኞች የእውቀት ሽግግር ተካሂዷል። የእለቱ መርኃ-ግብር በቢሮው የመስረተ ልመት ቡድን መሪ በሆነው አቶ አብድል ቃድር ሸሪፍ ቀርቧል፡፡
በእለቱም የሰዎችን ባህሪ መረዳት በሚል ርእስ ዙሪያ የእውቀት ሽግግር አድርገው ፤
በሰለጠነው መሰረት ሁሉም አመራሮች እና ሰራተኞች በተነቃቃ መንፈስ የሳምንቱን መደበኛ ስራ ጀምረዋል፡፡

ዛሬ ህዳር15/03/2018ዓ.ም የወርቃማ ሰኞ የሰራተኞች የዕውቀት ሽግግር ተካሄደ፡በመንግስት ንብረት አስተዳደር ፅ/ቤት አመራር እና ሰራተኞች እንደከዚህ ቀደሙ ሁሉ ዘወትር ሰኞ ከመደበኛ ስራ...
24/11/2025

ዛሬ ህዳር15/03/2018ዓ.ም የወርቃማ ሰኞ የሰራተኞች የዕውቀት ሽግግር ተካሄደ፡
በመንግስት ንብረት አስተዳደር ፅ/ቤት አመራር እና ሰራተኞች እንደከዚህ ቀደሙ ሁሉ ዘወትር ሰኞ ከመደበኛ ስራ በፊት የሚያደርጉት የሰራተኞች የእውቀት ሽግግር ተካሂዷል። የእለቱ መርኃ-ግብር በቢሮው የንበረት አስተዳደር ቡድን ባለሙያ በሆነው ወ/ሮ አለፈች ጸዳለ ቀርቧል፡፡
በእለቱም ስኬት እና የስኬት መንገዶች በሚል ርእስ ዙሪያ የእውቀት ሽግግር አድርገው ፤ በሰለጠነው መሰረት ሁሉም አመራሮች እና ሰራተኞች በተነቃቃ መንፈስ የሳምንቱን መደበኛ ስራ ጀምረዋል፡፡

ዛሬ ህዳር01/03/2018ዓ.ም የወርቃማ ሰኞ የሰራተኞች የዕውቀት ሽግግር ተካሄደ፡በመንግስት ንብረት አስተዳደር ፅ/ቤት አመራር እና ሰራተኞች እንደከዚህ ቀደሙ ሁሉ ዘወትር ሰኞ ከመደበኛ ስራ...
10/11/2025

ዛሬ ህዳር01/03/2018ዓ.ም የወርቃማ ሰኞ የሰራተኞች የዕውቀት ሽግግር ተካሄደ፡
በመንግስት ንብረት አስተዳደር ፅ/ቤት አመራር እና ሰራተኞች እንደከዚህ ቀደሙ ሁሉ ዘወትር ሰኞ ከመደበኛ ስራ በፊት የሚያደርጉት የሰራተኞች የእውቀት ሽግግር ተካሂዷል። የእለቱ መርኃ-ግብር በቢሮው የንበረት አስተዳደር ብድን ባለሙያ በሆነው አቶ መኮንን ኢጃራ ቀርቧል፡፡
በእለቱም ለነገ በሚል ርእስ ዙሪያ የእውቀት ሽግግር አድርገው

10/11/2025

የመንግስት ንብረት አስተዳደር ባለስልጣን በንብረት አወጋገድ ስርዓት ላይ ከኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ጋር በመተባበር ከሚመለከታቸው አካላት ጋር የፓናል ውይይት አድርጓል።

ዛሬ ጥቅምት 17/02/2018ዓ.ም የወርቃማ ሰኞ የሰራተኞች የዕውቀት ሽግግር ተካሄደ፡፡በመንግስት ንብረት አስተዳደር ፅ/ቤት አመራር እና ሰራተኞች እንደከዚህ ቀደሙ ሁለ ዘወትር ሰኞ ከመደበኛ...
27/10/2025

ዛሬ ጥቅምት 17/02/2018ዓ.ም የወርቃማ ሰኞ የሰራተኞች የዕውቀት ሽግግር ተካሄደ፡፡
በመንግስት ንብረት አስተዳደር ፅ/ቤት አመራር እና ሰራተኞች እንደከዚህ ቀደሙ ሁለ ዘወትር ሰኞ ከመደበኛ ስራ በፊት የሚያደርጉት የሰራተኞች የእውቀት ሽግግር ተካሂዷል።
የአሁኑ መርኃ-ግብር በቢሮው የምድረ ግቢ እና ደህንነት ብድን ባለሙያ በሆነችዉ ወ/ሮ ቃል ኪዳን ተካላ ቀርቧል፡፡
በእሇቱም ተግባቦት በሚል ርእስ ዙሪያ የእውቀት ሽግግር አድርገው
በዚህ መሰረት ሁለም አመራሮች እና ሰራተኞች በተነቃቃ መንፈስ የሳምንቱን መደበኛ ስራ ጀምረዋል፡፡

ዛሬ ጥቅምት  03/02/2018ዓ.ም የወርቃማ ሰኞ የሰራተኞች የዕውቀት ሽግግር ተካሄደ፡፡በመንግስት ንብረት አስተዳደር ፅ/ቤት አመራር እና ሰራተኞች እንደከዚህ ቀደሙ ሁሉ ዘወትር ሰኞ ከመደበ...
13/10/2025

ዛሬ ጥቅምት 03/02/2018ዓ.ም የወርቃማ ሰኞ የሰራተኞች የዕውቀት ሽግግር ተካሄደ፡፡
በመንግስት ንብረት አስተዳደር ፅ/ቤት አመራር እና ሰራተኞች እንደከዚህ ቀደሙ ሁሉ ዘወትር ሰኞ ከመደበኛ ስራ በፊት የሚያደርጉት የሰራተኞች የእውቀት ሽግግር ተካሂዷል።
የእለቱ መርኃ-ግብር በቢሮው የንበረት አስተዳደር ብድን መሪ በሆነችዉ ወ/ሮ ወይንሸት ሞገስ ቀርቧል፡፡
በእለቱም የስሜት ልህቀት በሚል ርእስ ዙሪያ የእውቀት ሽግግር አድርገው

ዛሬ መስከረም 26/01/2018ዓ.ም የወርቃማ ሰኞ የሰራተኞች የዕውቀት ሽግግር ተካሄደ፡፡በመንግስት ንብረት አስተዳደር ፅ/ቤት አመራር እና ሰራተኞች እንደከዚህ ቀደሙ ሁሉ ዘወትር ሰኞ ከመደበ...
06/10/2025

ዛሬ መስከረም 26/01/2018ዓ.ም የወርቃማ ሰኞ የሰራተኞች የዕውቀት ሽግግር ተካሄደ፡፡
በመንግስት ንብረት አስተዳደር ፅ/ቤት አመራር እና ሰራተኞች እንደከዚህ ቀደሙ ሁሉ ዘወትር ሰኞ ከመደበኛ ስራ በፊት የሚያደርጉት የሰራተኞች የእውቀት ሽግግር ተካሂዷል።
የእለቱ መርኃ-ግብር በቢሮው የኦዲት ባለሙያ በሆነችዉ ወ/ሪ ዋጋዪ ሞገስ ቀርቧል፡፡
በእለቱም ይቅርታ እና ፍትህ / በሚል ርእስ ዙሪያ የእውቀት ሽግግር አድርገው በሰለጠነው መሰረት ሁሉም አመራሮች እና ሰራተኞች በተነቃቃ መንፈስ የሳምንቱን መደበኛ ስራ ጀምረዋል።

ዛሬ 09/01/2018ዓ.ም በየካ ክፍለ ከተማ የንብረት አስተዳደር ጽ/ቤት ለክፍለ ከተማ እና ለወረዳ እንዲሁም ለት/ቤትና ጤና ጣቢያ የ2017 ዓ.ም የምዘና እና እውቅና ሽልማት እንዲሁም የ2...
19/09/2025

ዛሬ 09/01/2018ዓ.ም
በየካ ክፍለ ከተማ የንብረት አስተዳደር ጽ/ቤት ለክፍለ ከተማ እና ለወረዳ እንዲሁም ለት/ቤትና ጤና ጣቢያ የ2017 ዓ.ም የምዘና እና እውቅና ሽልማት እንዲሁም የ2018ዓ.ም ዕቅድ ግምገም በዛሬው እለት ተካሄደ፡በነበረው ፕሮግራም የሲቪል ማህበራት እንዲሁም የባለድርሻ አካለት ተገኝተዋል፡፡

ዛሬ ነሀሴ 19//2017ዓ.ም የወርቃማ ሰኞ የሰራተኞች የዕውቀት ሽግግር ተካሄደ፡፡በመንግስት ንብረት አስተዳደር ፅ/ቤት አመራር እና ሰራተኞች እንደከዚህ ቀደሙ ሁሉ ዘወትር ሰኞ ከመደበኛ ስራ...
25/08/2025

ዛሬ ነሀሴ 19//2017ዓ.ም የወርቃማ ሰኞ የሰራተኞች የዕውቀት ሽግግር ተካሄደ፡፡
በመንግስት ንብረት አስተዳደር ፅ/ቤት አመራር እና ሰራተኞች እንደከዚህ ቀደሙ ሁሉ ዘወትር ሰኞ ከመደበኛ ስራ በፊት የሚያደርጉት የሰራተኞች የእውቀት ሽግግር ተካሂዷል።
የእለቱ መርኃ-ግብር በቢሮው ኦዲት ቡድን መሪ በሆነው አቶ ንጉስ አሰፋ ቀርቧል፡፡
በእለቱም ስራ ፋትንት አትሁን በሚል ርእስ ዙሪያ የእውቀት ሽግግር አድርገው በሰለጠነው መሰረት ሁሉም አመራሮች እና ሰራተኞች በተነቃቃ መንፈስ የሳምንቱን መደበኛ ስራ ጀምረዋ

ዛሬ ነሀሴ 12//2017ዓ.ም የወርቃማ ሰኞ የሰራተኞች የዕውቀት ሽግግር ተካሄደ፡፡በመንግስት ንብረት አስተዳደር ፅ/ቤት አመራር እና ሰራተኞች እንደከዚህ ቀደሙ ሁሉ ዘወትር ሰኞ ከመደበኛ ስራ...
18/08/2025

ዛሬ ነሀሴ 12//2017ዓ.ም የወርቃማ ሰኞ የሰራተኞች የዕውቀት ሽግግር ተካሄደ፡፡
በመንግስት ንብረት አስተዳደር ፅ/ቤት አመራር እና ሰራተኞች እንደከዚህ ቀደሙ ሁሉ ዘወትር ሰኞ ከመደበኛ ስራ በፊት የሚያደርጉት የሰራተኞች የእውቀት ሽግግር ተካሂዷል።
የእለቱ መርኃ-ግብር በቢሮው የምድረግቢ ቡድን ባለሙያ በሆነችዉ ወ/ሪ ዮርዳኖስ ጌታቸው ቀርቧል፡፡
በእለቱም ለውጥ /change/ በሚል ርእስ ዙሪያ የእውቀት ሽግግር አድርገው በሰለጠነው መሰረት ሁሉም አመራሮች እና ሰራተኞች በተነቃቃ መንፈስ የሳምንቱን መደበኛ ስራ ጀምረዋል።

ዛሬ ሀምሌ 28/2017ዓ.ም የወርቃማ ሰኞ የሰራተኞች የዕውቀት ሽግግር ተካሄደ፡፡በመንግስት ንብረት አስተዳደር ፅ/ቤት አመራር እና ሰራተኞች እንደከዚህ ቀደሙ ሁሉ ዘወትር ሰኞ ከመደበኛ ስራ ...
04/08/2025

ዛሬ ሀምሌ 28/2017ዓ.ም የወርቃማ ሰኞ የሰራተኞች የዕውቀት ሽግግር ተካሄደ፡፡
በመንግስት ንብረት አስተዳደር ፅ/ቤት አመራር እና ሰራተኞች እንደከዚህ ቀደሙ ሁሉ ዘወትር ሰኞ ከመደበኛ ስራ በፊት የሚያደርጉት የሰራተኞች የእውቀት ሽግግር ተካሂዷል።
የእለቱ መርኃ-ግብር በቢሮው የኦዲት ቡድን ባለሙያ በሆነችዉ ወ/ሪ አይናለም አዝጌ ቀርቧል፡፡
በእለቱም ተግባቦት ክህሎት በሚል ርእስ ዙሪያ የእውቀት ሽግግር አድርገው በሰለጠነው መሰረት ሁሉም አመራሮች እና ሰራተኞች በተነቃቃ መንፈስ የሳምንቱን መደበኛ ስራ ጀምረዋል።

በሀገር አቀፍ ደረጃ  "በመትከል ማንሰራራት"  በሚል  መሪ ቃል  በአንድ ጀምበር 700 ሚሊየን ችግኝ ተከላ መርሃግብር  የየካ ክፍለ ከተማ የመንግስት ንብረት  አስተዳደር ፅ/ቤት  ሰራተኞች...
31/07/2025

በሀገር አቀፍ ደረጃ "በመትከል ማንሰራራት" በሚል መሪ ቃል በአንድ ጀምበር 700 ሚሊየን ችግኝ ተከላ መርሃግብር የየካ ክፍለ ከተማ የመንግስት ንብረት አስተዳደር ፅ/ቤት ሰራተኞች በዛሬው ዕለት በከፍተኛ ንቅናቄ የመትክል ሳራውን አከናውነው ተመልሰዋል፡፡

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when የካ ክ/ከተማ የመንግስት ንብረት አስተዳደር ጽ/ቤት/yeka property administration/ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share