Parti Badhaadhiina Qirqos Aanaa 07

Parti Badhaadhiina Qirqos Aanaa 07 Kayoo fi yaada Parti Badhaadhiina waliin gaahuf ni hoojana!

22/07/2026
22/07/2026

ተቋም ግንባታ፤ ለዘላቂ ልማታችን እመርታ!

ተቋማዊ አቅም ሳይዳብር የሚመዘገቡ ስኬቶች ከጊዜያዊ ድል እንደማይሻገሩ በፅኑ በማመን፣ ከሀገራዊ ለውጡ በኋላ እንደ ፓርቲም ሆነ እንደ መንግሥት ለተቋም ግንባታ ልዩ ትኩረት ተሰጥቷል።

"ጠንካራ ፓርቲ ለጠንካራ መንግሥት" በሚል መርህ፣ ከብልፅግና ቤተሰብ ጀምሮ ያሉ የፓርቲ ተቋማትን ለማጠናከር የተከናወኑ ተግባራት በአመራሩና በአባላቱ ዘንድ ተልዕኮን መሰረት ያደረገ የሥራ ባህልና ስምሪት እንዲጎለብት አድርገዋል።

ምቹ የሥራ አካባቢን ከመፍጠር አኳያ፣ በተለይም የክፍለ ከተማና የወረዳ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤቶች የራሳቸውን ሕንፃ ለመገንባት እያደረጉት ያለው ርብርብ፣ እንዲሁም አገልግሎቶችን በቴክኖሎጂ ለማዘመን የተወሰዱ እርምጃዎች አርአያነት ያላቸው ተግባራት ናቸው።

የብልፅግና ፓርቲን መተዳደሪያ ደንብና መመሪያዎች መሰረት ያደረጉ፣ በቴክኖሎጂ የታገዙ አሰራሮች እና ጠንካራ አደረጃጀቶች ተቋማዊ ባህልን በማጠናከር የፓርቲያችንን አቅም አሳድገዋል።

የአዲስ አበባን ስምና ግብር በማጣጣም፣ የአፍሪካ መዲናነቷንና ዓለም አቀፍ የዲፕሎማሲ ማዕከልነቷን ከሚመጥናት ከፍታ ለማድረስ፣ የትናንቱን አዝጋሚ ጉዞ በፍጥነት በመተካት ቀጣይነት ያለው ውጤት ለማስመዝገብ ተቋም ግንባታን ማጠናከር ዛሬም ሆነ ነገም የርብርባችን ማዕከል ሆኖ ይቀጥላል።

የተቋም ጥንካሬ የዘላቂ ልማት መሠረት ነው፤ ጠንካራ ተቋማት ደግሞ የጠንካራ ከተማና የጠንካራ ሀገር ዋስትና ናቸው።

በብልፅግና ፓርቲ የአዲስ አበባ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት

22/07/2026
22/07/2026

2018 በጀት ዓመት የተቋም ግንባታ፣ የዴሞክራሲ ሥርዓት እና የልማት ከፍታ የተረጋገጠበት ዓመት ነው፡፡ - አቶ አቶ አደም ፋራህ የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት እና የብልፅግና ፓርቲ የዋና ጽ/ቤት ኃላፊ

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Parti Badhaadhiina Qirqos Aanaa 07 posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share