ለሚኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 05 ስራና ክህሎት ፅ/ቤት/Lemikura sub/c w/5 labor & skills office

  • Home
  • Ethiopia
  • Addis Ababa
  • ለሚኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 05 ስራና ክህሎት ፅ/ቤት/Lemikura sub/c w/5 labor & skills office

ለሚኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 05 ስራና ክህሎት ፅ/ቤት/Lemikura sub/c w/5 labor & skills office Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from ለሚኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 05 ስራና ክህሎት ፅ/ቤት/Lemikura sub/c w/5 labor & skills office, Government Organization, addis ababa, lemikura sub city, Addis Ababa.

በለሚ ኩራ  ክ/ከተማ ወረዳ 05 አስተዳደር የስራ እና ክህሎት ጽ/ቤት በዛሬው እለት በ2018 በጀት ዓመት የ6 ወራት ምዘናና የሪፎርም ስራዎችን በተመለከተ ከ ፅ/ቤቱ ባለሙያዎች ጋር በቀን ...
21/01/2026

በለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 05 አስተዳደር የስራ እና ክህሎት ጽ/ቤት በዛሬው እለት በ2018 በጀት ዓመት የ6 ወራት ምዘናና የሪፎርም ስራዎችን በተመለከተ ከ ፅ/ቤቱ ባለሙያዎች ጋር በቀን 13/05/2018 ዉይይት ተካሂዷል።

በለሚ ኩራ  ክ/ከተማ ወረዳ 05 አስተዳደር የስራ እና ክህሎት ጽ/ቤት  በቀን 29/03/2018 የወርቃማው ሰኞ ፕሮግራም በአገልግሎት አሰጣጥ ዙሪያ በስራ ስምሪት ቡድን ቀርቦ ውይይት ተካሂዷ...
08/12/2025

በለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 05 አስተዳደር የስራ እና ክህሎት ጽ/ቤት በቀን 29/03/2018 የወርቃማው ሰኞ ፕሮግራም በአገልግሎት አሰጣጥ ዙሪያ በስራ ስምሪት ቡድን ቀርቦ ውይይት ተካሂዷል።

ህዳር 9 2018ዓ.ም በለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 05 ስራና ክህሎት ፅ/ቤት አዲስ ከተሾሙት የወረዳ 05 ም/ስ/አስፈፃሚና የስራና ክህሎት ፅ/ቤት ኀላፊ አቶ በኩረ ዱባለ የወረዳ 05 የብልጽግ...
18/11/2025

ህዳር 9 2018ዓ.ም በለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 05 ስራና ክህሎት ፅ/ቤት አዲስ ከተሾሙት የወረዳ 05 ም/ስ/አስፈፃሚና የስራና ክህሎት ፅ/ቤት ኀላፊ አቶ በኩረ ዱባለ የወረዳ 05 የብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት ሀላፊ ጀምበር ተክለ እንዲሁም የብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት የአደረጃጀት ዘርፍ ሀላፊ አቶ ከባዱ ጫኔ ጋር የትውውቅ መድረክና በቀጣይ የ120 ቀን የንቅናቄ ስራዎች ላይ የስራ አቅጣጫ ተሰጥቷል።

በቀን 20/01/2018 የለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 05 ስራና ክህሎት ፅ/ቤት በሚከተሉት አጀንዳዎች ዙሪያ ማለትም 1 # የዝግጅት ምዕራፍ የሱፐርቪዥን ግብረመልስን በተመለከተ2 # የንቅናቄ...
30/09/2025

በቀን 20/01/2018 የለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 05 ስራና ክህሎት ፅ/ቤት በሚከተሉት አጀንዳዎች ዙሪያ
ማለትም 1 # የዝግጅት ምዕራፍ የሱፐርቪዥን ግብረመልስን በተመለከተ
2 # የንቅናቄ ስራዎች በተመለከተ እንዲሁም
3 # የሲቪል ሰርቪስ ሪፎርም ስራን በተመለከተ
ከፅ/ቤቱ ጠቅላላ ባለሙያ ጋር ውይይት ተደርጓል።

የለሚ ኩራ  ክ/ከተማ ወረዳ 05 አስተዳደር የስራ እና ክህሎት ጽ/ቤት  በቀን 18/10/2017  ከሰኔ እስከ ጳጉሜ የሚካሄዱ የ3 ወር የንቅናቄ ስራዎችን በተመለከተ  የግንዛቤ ማስጨበጫ መድ...
26/06/2025

የለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 05 አስተዳደር የስራ እና ክህሎት ጽ/ቤት በቀን 18/10/2017
ከሰኔ እስከ ጳጉሜ የሚካሄዱ የ3 ወር የንቅናቄ ስራዎችን በተመለከተ የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ ከተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ጋር አካሂዷል።

የለሚ ኩራ  ክ/ከተማ ወረዳ 05 አስተዳደር የስራ እና ክህሎት ጽ/ቤት  በቀን 16/10/2017  ከሰኔ እስከ ጳጉሜ የሚካሄዱ የ3 ወር የንቅናቄ ስራዎችን በተመለከተ  በ2017 በጀት ዓመት ...
24/06/2025

የለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 05 አስተዳደር የስራ እና ክህሎት ጽ/ቤት በቀን 16/10/2017
ከሰኔ እስከ ጳጉሜ የሚካሄዱ የ3 ወር የንቅናቄ ስራዎችን በተመለከተ በ2017 በጀት ዓመት የተሰሩ ስራዎች ጠንካራና ደካማ ጎኖችን በተመለከተ እንዲሁም የስምሪትና ተልዕኮ አፈፃፀምን
በተመለከተ ከፅ/ቤቱ ባለሙያዎች ጋር ውይይት አካሂዷል

የለሚኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 05 ስራና ክህሎት ፅ/ቤት በቀን 12/09/2017 የ4 ወር የስራ እድል ፈጠራ አፈፃፀምን ከአስተግባሪ ተቋማት ጋር ግምገማ አካሂዷል
21/05/2025

የለሚኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 05 ስራና ክህሎት ፅ/ቤት በቀን 12/09/2017 የ4 ወር የስራ እድል ፈጠራ አፈፃፀምን ከአስተግባሪ ተቋማት ጋር ግምገማ አካሂዷል

በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ ዐ5 አስተዳደር ስራና ክህሎት ጽ/ቤት በቀን  ሚያዝያ 6/2017ዓ.ም የጥርና የካቲት ወር የስራ ፈላጊ ምዝገባ ፣የስልጠና፣የአደረጃጀት ፣የስራ ዕድል ፈጠራ ፣የመ...
15/04/2025

በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ ዐ5 አስተዳደር ስራና ክህሎት ጽ/ቤት በቀን ሚያዝያ 6/2017ዓ.ም የጥርና የካቲት ወር የስራ ፈላጊ ምዝገባ ፣የስልጠና፣የአደረጃጀት ፣የስራ ዕድል ፈጠራ ፣የመሳሪያ ሊዝ እንዲሁም የብድር ማመቻቸት ስራዎች በስራና ክህሎት በተዋቀረው ቡድን ኦዲት ተደርጓል፡፡

በለሚ ኩራ  ክ/ከተማ ወረዳ 05 አስተዳደር የስራ እና ክህሎት ጽ/ቤት  በዛሬው እለት በቀን 26/05/2017 በ2017 በጀት ዓመት በ6 ወራት የተሰሩ ስራዎች ምዘና ከለሚ ኩራ ክ/ከተማ ስራ...
03/02/2025

በለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 05 አስተዳደር የስራ እና ክህሎት ጽ/ቤት በዛሬው እለት በቀን 26/05/2017 በ2017 በጀት ዓመት
በ6 ወራት የተሰሩ ስራዎች ምዘና
ከለሚ ኩራ ክ/ከተማ ስራና ክህሎት ፅ/ቤት በተውጣጡ ቡድን መሪዎችና አስተባሪዎች ተካሂዷል።

በለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 05 በስራ እና ክህሎት ጽ/ቤት ስር ከማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ በተገኘ የገንዘብ ድጋፍ የምግብ ዋስትና ፕሮግራም ተጠቃሚ እንዲሆኑ ተመዝግበዉ ያላለፉ እና ምዝገባ ያመለ...
31/12/2024

በለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 05 በስራ እና ክህሎት ጽ/ቤት ስር ከማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ በተገኘ የገንዘብ ድጋፍ የምግብ ዋስትና ፕሮግራም ተጠቃሚ እንዲሆኑ ተመዝግበዉ ያላለፉ እና ምዝገባ ያመለጣቸዉን የበሻሌ ቀጠና ነወሪዎችን ቅሬታቸዉን በቅፁ መሠረት በቀን 19/04/2017ዓ.ም የመቀበል ስራ ተጀምሯል።

በለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 05 በስራ እና ክህሎት ጽ/ቤት ስር ከማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ በተገኘ የገንዘብ ድጋፍ የምግብ ዋስትና ፕሮግራም ተጠቃሚ እንዲሆኑ የተለዩ የበሻሌ ቀጠና ነወሪዎችን በአ...
31/12/2024

በለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 05 በስራ እና ክህሎት ጽ/ቤት ስር ከማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ በተገኘ የገንዘብ ድጋፍ የምግብ ዋስትና ፕሮግራም ተጠቃሚ እንዲሆኑ የተለዩ የበሻሌ ቀጠና ነወሪዎችን በአካባቢዉ መህበረሰብ በቀን 18/04/2017 ዓ.ም የማስተቸት ስራ ተሰርቷል።

በለሚኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 05 ስራና ክህሎት ፅ/ቤት የኢ/ዝ ክትትልና ድጋፍ ቡድን ከ ህብረት ባንክ ጋር በመተባበር በብድርና በቁጠባ(የሴቶች ናየወጣቶች) ላይ የግንዛቤ ማስጨበጫ ፕሮግራም በቀ...
26/12/2024

በለሚኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 05 ስራና ክህሎት ፅ/ቤት የኢ/ዝ ክትትልና ድጋፍ ቡድን ከ ህብረት ባንክ ጋር በመተባበር በብድርና በቁጠባ(የሴቶች ናየወጣቶች) ላይ የግንዛቤ ማስጨበጫ ፕሮግራም በቀን 17/04/2017 አካሂዷል።

Address

Addis Ababa, Lemikura Sub City
Addis Ababa
1000

Opening Hours

Monday 02:30 - 23:30
Tuesday 02:30 - 23:30
Wednesday 02:30 - 23:30
Thursday 02:30 - 23:30
Friday 02:30 - 23:30

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ለሚኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 05 ስራና ክህሎት ፅ/ቤት/Lemikura sub/c w/5 labor & skills office posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share