Arada Sub City Prosperity Party -ብልጽግና

Arada Sub City Prosperity Party -ብልጽግና አዲስ እይታ ለተለወጠ አራዳ !!

ኢትዮጵያ እየመረጠች ነው!አፍሪካ ኅብረት ታዛቢ ቡድን መሪ የቀድሞው የኬንያ ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ የምርጫ ዝግጅትን ተዘዋውረው እየጎበኙ ነው።
01/06/2026

ኢትዮጵያ እየመረጠች ነው!

አፍሪካ ኅብረት ታዛቢ ቡድን መሪ የቀድሞው የኬንያ ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ የምርጫ ዝግጅትን ተዘዋውረው እየጎበኙ ነው።


ኢትዮጵያ እየመረጠች ነው!ኢትዮጵያ የራሷን የዴሞክራሲ ባህል እየገነባች ነው።መራጩ ህዝብ ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ድምፁን ለመስጠት በድምፅ መስጫ ጣቢያዎች በማለዳው ተገኝተው ድምፁን እየሰጠ ነው...
01/06/2026

ኢትዮጵያ እየመረጠች ነው!

ኢትዮጵያ የራሷን የዴሞክራሲ ባህል እየገነባች ነው።

መራጩ ህዝብ ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ድምፁን ለመስጠት በድምፅ መስጫ ጣቢያዎች በማለዳው ተገኝተው ድምፁን እየሰጠ ነው።



01/06/2026
31/05/2026
ኢትዮጵያ ትመርጣለች !የሕዝብ ሉዓላዊነት፣ የውሳኔ ሰጪነት መብት በተግባር ይረጋገጣል!!ምርጫ የሕዝብ ሉዓላዊነት እውነተኛ መገለጫ፣ የዜጎች የባለቤትነት እና የውሳኔ ሰጪነት መብት በተግባር የ...
30/05/2026

ኢትዮጵያ ትመርጣለች !
የሕዝብ ሉዓላዊነት፣ የውሳኔ ሰጪነት መብት በተግባር ይረጋገጣል!!

ምርጫ የሕዝብ ሉዓላዊነት እውነተኛ መገለጫ፣ የዜጎች የባለቤትነት እና የውሳኔ ሰጪነት መብት በተግባር የሚረጋገጥበት ወሳኝ መድረክ ነው።

እውነተኛ ዲሞክራሲያዊ ሥርዓት የሚገነባውም፣ የሕዝብን ፍጹም ውሳኔ ሰጪነት በመቀበልና በማክበር ላይ ብቻ ነው። ሕዝብን "በምርጫ አትሳተፉ፣ አትምረጡ" በማለት ለማስፈራራት መሞከር፣ እንዲሁም “እኔ አውቅልሃለሁ" በሚል የተሳሳተ የሞግዚትነት መንፈስ የዜጎችን ነፃ ፈቃድ ለመቀማት መሻት ለሕዝብ ያለን ንቀት የሚያሳይ፣ ከዘመኑ የሕዝብ የፖለቲካ ንቃተ ሕሊና ጋር የማይሄድ ኋላ ቀር አካሄድ ነው።

ሕዝባችን ግን ከእነዚህ ሁሉ የተዛቡ የፖለቲካ አመለካከቶች እጅግ ልቆ የሄደ፣ የሚበጀውንና የማይበጀውን ጠንቅቆ የሚያውቅ፣ እንዲሁም የሀገሩን የወደፊት ዕጣ ፈንታ በራሱ ሚዛናዊነት መወሰን የሚችል እጅግ አስተዋይና እውነተኛ ዳኛ ነው። ለዚህም አንዱና ዋነኛው ማረጋገጫ፣ ከ54 ሚሊዮን በላይ መራጮች ከወዲሁ በንቃት በመመዝገብ የሀገራቸውን ብሩህ መጻኢ ዕድል ለመወሰንና የሚበጀውን ለመምረጥ ያሳዩት ከፍተኛ ዝግጁነትና ታሪካዊ ቁርጠኝነት ነው።

ስለሆነም፣ የሕዝብን ነፃ ምርጫ ማክበር የዲሞክራሲያዊነታችን መለኪያ ብቻ ሳይሆን የሀገራዊ ሕልውናችን እና የአንድነታችን ፅኑ መሠረት ነው። ይህ 7ኛው የኢትዮጵያ ጠቅላላ ምርጫ ለሀገራችን ብቻ ሳይሆን፣ በመላው የአፍሪካ አህጉር የእውነተኛ ዲሞክራሲንና የሕዝብን የውስጥ አቅም በተግባር ለማሳየት የሚኖረው አዎንታዊ አንድምታ እና ምሳሌነት እጅግ የላቀ ነው።

#ዲሞክራሲ
ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ሕዝቦቿን ይባርክ!

27/05/2026

ለ7ተኛው ሀገራዊ ምርጫ ለህዝብ ተወካዬች ም/ቤት በአራዳ ክፍለ ከተማ የሚወዳደሩ እጩዎች

ዶ/ር ጌዲኦን ጢሞትዮስ ሄሴቦን
የምርጫ ክልል 1/9
የዕጩ ተራ ቁጥር 6

ሞአዝ ጥበባት ዲ/ን ዳንኤል ክብረት
የምርጫ ክልል 2/14
የዕጩ ተራ ቁጥር 7


27/05/2026

የተከበራችሁ የአራዳ ክፍለ ከተማ ነዋሪዎች የ7ኛው ሀገራዊ ምርጫ የብልፅግና ፓርቲ ለአዲስ አበባ ምክር ቤት ወክለው የሚወዳደሩ የአራዳ እጩዎችን እንድታውቋቸው:-

26ኛ ዶ/ር ኢቲሳ ደሜ በዳኔ
27ኛ ረዳት ኘሮፌሰር ነብዩ ባዬ ነጋቱ
28ኛ ወ/ሮ አስራት ንጉሴ ወ/ሚካኤል
29ኛ ዶ/ር ብሩክታዊት አደራ ባዬ
30ኛ ዶ/ር ዩሀንስ ጫላ ወርቁ
31ኛ ወ/ሮ ሽታዬ መሀመድ አህመድ
32ኛ አቶ ወንድሙ ዑመር ሁሴን
33ኛ ዶ/ር ዬሴፍ ቤኮ ዱቢ
34ኛ ወ/ሮ ሙሉወርቅ ደረሰ ደግሰው
35ተኛ ዶ/ር ፍስሀ ይታገሱ ማንበግሮት




#ምርጫ2018

የ7ኛው ሀገራዊ ምርጫ የብልፅግና ፓርቲ እጩዎችን እንድታውቋቸው:-ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የብልፅግና ፓርቲን ወክለው በየካ ክፍለ ከተማ ምርጫ ክልል 12/13 የሚወዳደሩ እጩ ተራ ቁጥር 1...
27/05/2026

የ7ኛው ሀገራዊ ምርጫ የብልፅግና ፓርቲ እጩዎችን እንድታውቋቸው:-

ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የብልፅግና ፓርቲን ወክለው በየካ ክፍለ ከተማ ምርጫ ክልል 12/13 የሚወዳደሩ እጩ ተራ ቁጥር 1 ላይ ይገኛሉ።

ዶ/ር መቅደስ ዳባ ፈይሳ
የትምህርት ደረጃ፦ ዶክትሬት
የስራ መስክ፦ የኢፌዴሪ የጤና ሚኒስቴር ሚንስትር
የሚወዳደሩበት ምርጫ ክልል፦ምርጫ ክልል 12/13




ውድ የአራዳ ክ/ከተማችን ነዋሪዎች ለ7ተኛው ሀገራዊና ክልላዊ ምርጫ ወክለው ለህዝብ ተወካዬች ም/ቤትና ለአዲስ አበባ ከተማ ም/ቤት የሚወዳደሩ እጩዎች እናስተዋውቃችሁ።   #ምርጫ2018
27/05/2026

ውድ የአራዳ ክ/ከተማችን ነዋሪዎች ለ7ተኛው ሀገራዊና ክልላዊ ምርጫ ወክለው ለህዝብ ተወካዬች ም/ቤትና ለአዲስ አበባ ከተማ ም/ቤት የሚወዳደሩ እጩዎች እናስተዋውቃችሁ።



#ምርጫ2018

ውድ የክ/ከተማችን ነዋሪዎች በምርጫ ክልል 2/14 አራዳ ክፍለ ከተማ ወክለው የሚወዳደሩ ዕጩዎች እናስተዋውቃችሁ!!!በአራዳ ክፍለ ከተማ የምርጫ ክልል 2/14 ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እጩ...
27/05/2026

ውድ የክ/ከተማችን ነዋሪዎች በምርጫ ክልል 2/14 አራዳ ክፍለ ከተማ ወክለው የሚወዳደሩ ዕጩዎች እናስተዋውቃችሁ!!!

በአራዳ ክፍለ ከተማ የምርጫ ክልል 2/14 ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እጩ ተወዳዳሪ ተራ ቁጥር 7 ላይ ይገኛሉ።

ስም:- ሞአዝ ጥበባት ዲ/ን ዳንኤል ክብረት
የትምህርት ደረጃ : ዲግሪ
የስራ መስክ:- የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚንስቴር የማህበራዊ ዘርፍ አማካሪ ሚንስትር



#ምርጫ2018

Address

4 Kilo
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Arada Sub City Prosperity Party -ብልጽግና posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to Arada Sub City Prosperity Party -ብልጽግና:

Share