የበለፀገች ኢትዮጵያ ለልጆቻችን

የበለፀገች ኢትዮጵያ ለልጆቻችን ለልጆች ከአገር በላይ የምንሰጠው የለም። ስደትን ለልጆች አውርሶ ከመሞት በላይ ውርደት የለም። ፍቅር እኩልነትና አንድነት የሰፈነባት ኢትዮጵያን እናውርስ!

🙏🇪🇹🙏
16/06/2026

🙏🇪🇹🙏

16/06/2026

መንደርተኝነትና ወንበዴነትን መጠየፍ ያለብን ለፈጣሪው የሚገዛውን፣ ሙሁሩን፣ ሌባውን እና ወሮበላውን አንድ ሰልቻ ውስጥ ከተው አንድ ስለሚያደርጉ ነው። የሃይማኖት መንጋነት ወደ ህገወጥነት የሚለወጠው ለዚህ ነው።

16/06/2026

በምንም ምክንያት፣ ለምንም አላማ ኢመደበኛ በሆነ መንገድ የሚደራጁ መንጋ ቡድኖች እና መንጋ አመለካከቶች በሙሉ መጨረሻቸው ወንበዴነት ነው። ወንበዴነት ህገወጥ ተግባሮችን ቅዱስ አድርገን እንድንመለከት ያደርጋል።

🙏🇪🇹🙏
16/06/2026

🙏🇪🇹🙏

በመንደርተኝነት፣ በብሔርተኝነት፤ በሃይማኖት ወዘተ የሚፈጠሩ የመንጋ አመለካከቶች በሙሉ ትክክል የሚሆኑት መንጋነት በፈጠርንበት አጥር ውስጥ ብቻ ነው። ለምሳሌ ኦቦ በቀለ እዚህ ሳለ ያቀነቅናቸ...
16/06/2026

በመንደርተኝነት፣ በብሔርተኝነት፤ በሃይማኖት ወዘተ የሚፈጠሩ የመንጋ አመለካከቶች በሙሉ ትክክል የሚሆኑት መንጋነት በፈጠርንበት አጥር ውስጥ ብቻ ነው። ለምሳሌ ኦቦ በቀለ እዚህ ሳለ ያቀነቅናቸው የነበሩ የመንጋ አመለካከቶች አሜሪካ ውስጥ አይሰሩም።

🙏🇪🇹🙏
16/06/2026

🙏🇪🇹🙏

ወቀሳችን የሚሰማው የሀገሪ መሪዎችን ሁሌም ስናከብር ነው። ሁሌም የምትወቅሰው ሊሰማህ አይችልም።
16/06/2026

ወቀሳችን የሚሰማው የሀገሪ መሪዎችን ሁሌም ስናከብር ነው። ሁሌም የምትወቅሰው ሊሰማህ አይችልም።

የሀገር መሪ መከበር አለበት!
16/06/2026

የሀገር መሪ መከበር አለበት!

Address

Addis Ababa

Telephone

+251987280854

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when የበለፀገች ኢትዮጵያ ለልጆቻችን posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category