Black Lion ጥቁር አንበሳ

Black Lion ጥቁር አንበሳ Equality, Freedom and Brotherhood

21/10/2024
06/09/2024

በጎንደር በአጋቾች ተገድላ ስለተጣለችው የሁለት ዓመት ህፃን የዶቼቨለ (DW) ዘገባ...

06/09/2024

በጎንደር ታግታ የተገደለችውን የሁለት ዓመት ህፃን በተመለከተ የBBC ዘገባ...

02/09/2024

በጎንደር ከተማ በአጋቾች ለተገደለችው ህፃን ፍትህ ለመጠየቅ የወጣውን ህዝብ የአገዛዙ የፀጥታ ኃይሎች በጥይት ጨፍጭፈውታል!

ጎንደ ከተማ ቀበሌ 03 (ደብረ ብርሃን ስላሴ ሰፈር)  ህፃን ኖላዊት ዘገዬ በጨካኞችና ሰዉ በላ ጭራቆች  ለአራት ቀናት  ታግታ ቆይታ፤ ጭራቆቹ ብሩን ከተቀበሉ በኋላ  ገድለው ጥለዋታል😭💔 ጎ...
02/09/2024

ጎንደ ከተማ ቀበሌ 03 (ደብረ ብርሃን ስላሴ ሰፈር) ህፃን ኖላዊት ዘገዬ በጨካኞችና ሰዉ በላ ጭራቆች ለአራት ቀናት ታግታ ቆይታ፤ ጭራቆቹ ብሩን ከተቀበሉ በኋላ ገድለው ጥለዋታል😭💔 ጎንደር የሔሮድስ ከተማ...

እውነተኛውን ታጋይ ለዓላማው በተሰዋ ጊዜ ነው ተግባሩ አፍ አውጥቶ እየጮኸለት በህዝብ ዘንድ ስሙ የሚታወቀው! "እዩኝ! እዩኝ!" የሚሉት ደግሞ በመጨረሻ "ደብቁኝ! ደብቁኝ!" ማለታቸው የማይቀ...
03/08/2024

እውነተኛውን ታጋይ ለዓላማው በተሰዋ ጊዜ ነው ተግባሩ አፍ አውጥቶ እየጮኸለት በህዝብ ዘንድ ስሙ የሚታወቀው! "እዩኝ! እዩኝ!" የሚሉት ደግሞ በመጨረሻ "ደብቁኝ! ደብቁኝ!" ማለታቸው የማይቀር ነው! እናመሰግናለን አባታችን💔

🤔
26/07/2024

🤔

25/07/2024

በመግለጫው ሸዋ የስነ-ልቦና ማዕከሉ እንደሆነች የደሰኮረው ሰው፤ ኮሎኔል ጌታሁንን "ከሸዋ ጋር ወግነሀል" በሚል ለመውጋት በስውር ጦር ልኳል...

"የሜጫ ወረዳ" መንደርተኛ የጫካ ስልጣን ቀረብኝ ብሎ በቃ የቀረው የለም፤ አሉ በሚባሉ የአማራ አይከኖች ላይ (ከሜጫ ወረዳ ውጭ የሆኑ) የስም ማጥፋት ዘመቻ ከፍቶ ጭቃ መቀባቱን በሰፊው ተያይ...
23/07/2024

"የሜጫ ወረዳ" መንደርተኛ የጫካ ስልጣን ቀረብኝ ብሎ በቃ የቀረው የለም፤ አሉ በሚባሉ የአማራ አይከኖች ላይ (ከሜጫ ወረዳ ውጭ የሆኑ) የስም ማጥፋት ዘመቻ ከፍቶ ጭቃ መቀባቱን በሰፊው ተያይዞታል! (ጥላሁን አበጀ ማለት ከዘመነ ካሴ ጀሌዎች መካከል ዋነኛው ነው)

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Black Lion ጥቁር አንበሳ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share