ማስተር አብነት ከበዳ

ማስተር አብነት ከበዳ Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from ማስተር አብነት ከበዳ, Kombolcha.

ለክብርት ከንቲባ አዳነች አቤቤ ልባዊ ምስጋና ይድረስልኝ። የሁል ግዜ ቅንነቶ እና መልካም አሳቢነቶ ለኔም ለልጆቼም ትልቅ ተስፋን ሰቶናል። በዚህ የጭንቄ እና የችግሬ ሰዓት ያለቦት ተደራራቢ ...
14/01/2026

ለክብርት ከንቲባ አዳነች አቤቤ ልባዊ ምስጋና ይድረስልኝ። የሁል ግዜ ቅንነቶ እና መልካም አሳቢነቶ ለኔም ለልጆቼም ትልቅ ተስፋን ሰቶናል። በዚህ የጭንቄ እና የችግሬ ሰዓት ያለቦት ተደራራቢ ስራ እና ሀላፊነት ሳይገድቦት ያለውበት ድረስ መተው ስለጎበኙኝ እግዚሐብሄር ያክብርልኝ።

I need 5k followers My family  ❤
09/01/2026

I need 5k followers

My family ❤

08/01/2026
የኢትዮጵያ ህዝብ አሁንም በፀሎት አስቡኝ
07/01/2026

የኢትዮጵያ ህዝብ አሁንም በፀሎት አስቡኝ

05/01/2026

Master Abinet Kebede

05/01/2026

#አዶናይ Master Abinet Kebede

መልካምነት ዘር ሃይማኖት ሀገር ድንበር አይገድበውም መልካምነት ያተርፋል❤️🙏 እግዚአብሔር አምላክ ልክ እንዴ አብርሃም  የእድሜ ባለፀጋ ያድርግ ወንድም ጥላ ❤️💪 big love and big ...
05/01/2026

መልካምነት ዘር ሃይማኖት ሀገር ድንበር አይገድበውም
መልካምነት ያተርፋል❤️🙏 እግዚአብሔር አምላክ ልክ እንዴ አብርሃም የእድሜ ባለፀጋ ያድርግ ወንድም ጥላ ❤️💪 big love and big respect Master Abinet Kebede

ከ አንድ ወር በኋላ ልጀን አገኘኋት Like, follow, and share adirigu Master Abinet Kebede  ::::::::::Selam Tesfaye ሰላም ተስፋዬ           ...
05/01/2026

ከ አንድ ወር በኋላ ልጀን አገኘኋት Like, follow, and share adirigu Master Abinet Kebede

:
:
:
:
:
:
:
:
:
:
Selam Tesfaye ሰላም ተስፋዬ
#አዶናይ

ስለ ማስተር አብነት ከበደ ጸሎቱ ይቀጥል 🙏ፕሮፌሰር ብሩክ ላምቢሶ የማስተር አብነትን የጤና መታወክ ሁኔታ ለማወቅ ለበርካታ ቀናት ክትትል ሲያደርጉ ቆይተዋል። ዛሬ አመሻሹ ላይ ደግሞ አዲስ አ...
04/01/2026

ስለ ማስተር አብነት ከበደ ጸሎቱ ይቀጥል 🙏
ፕሮፌሰር ብሩክ ላምቢሶ የማስተር አብነትን የጤና መታወክ ሁኔታ ለማወቅ ለበርካታ ቀናት ክትትል ሲያደርጉ ቆይተዋል። ዛሬ አመሻሹ ላይ ደግሞ አዲስ አበባ ሲልክ ሮድ ሆስፒታል ስለ ቀጣይ ህክምና ምክረ-ሀሳብ እንዲያቀርቡ ተገብዘዋል።

በመሆኑም ፕሮፌሰሩ ከሆስፒታሉ ከፍተኛ ሰብ-ስፔሻሊስት ሐኪሞች ጋር መክረዋል። ፕሮፌሰሩን ስለጉብኝታቸዉ፣ ማስተር አብነትን ስላበረታቱትና ስለ እቅጣጫ አመልካች ሀሳባቸዉ እናመሠግናለን። ቀጣዩን ሂደት እየተከታተልን እናሳዉቃችኋለን። ፕሮፌሰሩ እግዚአብሔር ሁሌም መፍትሄ አለዉ ጸሎቱ ይቀጥል ብለዋል።

አዲስ አበባ ሲልክ ሮድ ሆስፒታል የህዝቡን አደራ በመቀበል ላደረጉልን ከፍተኛ ድጋፍ፣ ክትትልና ህክምና ከልብ እናመሠግናለን።

ከቤተሰብ. https://t.me/MasterAbinetkebedagroup

04/01/2026

Address

Kombolcha

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ማስተር አብነት ከበዳ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share