18/02/2020
ሎንአድ የሰው ሀይል አቅራቢና አማካሪ ድርጅት ከኢንዱስትሪ ፓርክ ልማት ኮርፖሬሽን የተወዳዳሪ ስራ ፈጠራ ደረጀት ጋር በመተባበር ለ 5000 ሴት ስራ ፈላጊወች በቦሌ ለሚ ኢንዱስትሪ ፓርክ ዉሳጥ የስራ እና የስልጠና እድል አመቻችቶ እየጠበቆት ይገኛል።ለመመዝገብ የሚያስፈልጉ መስፈርቶች
ጾታ:ሴት
እድሜ: 18-19
የትምህርት ደረጃ :- ከ 5ኛ ክፍል በላይ
ደሞዝ:-800-900 በላይ
የምሳ:-339 ብር
አቴንዳስ:-250
ትራንስፖርት ድርጅቱ ያዘጋጃል
የስራ ቦታ ;- ለሚ ኢንዱስትሪ ፓርክ
የታደሰ የክፍለሀገር ወይም የአዲስ አበባ መታወቂያ ማቅረብ የሚችል
መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች በወረዳ 15 የስራ እድል ፈጠራ ልማት ኢ/ዝ ጽ/ቤት በመገኘት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።